Загрузка страницы

የመንፈስቅዱስ ኅብረት // Yemenefese Qedus Heberet

የመንፈስ ቅዱስ ህብረት በአማኞች ሕይወት ሲኖር የእያንዳንዱ አማኝ የአካል ፤የአዕምሮ፤ የመንፈስ፤ የነፍስ ህይወትይባረካል። ሕብረቱ የቤተሰብ ፤ የወዳጅ፤ የቤተክርስቲያንን ፤ የህዝብን፤ የትውልድን ሁሉ ባዶነት እየሞላ ፤ ጨለማ እያበራ፤ ሁሉን በሥራት በመምራት የሚያስተካክል መሆኑን ለማሳየት የተዘጋጀ መልዕክት ነው። ለሌሎችም እናካፍለው ተባርከን ለበረከትም እንሆን ዘንድ ተጠርተናልና!

“የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን።” (2ቆሮ13፤14)

Видео የመንፈስቅዱስ ኅብረት // Yemenefese Qedus Heberet канала Word of Life Amharic Ministry
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
6 октября 2020 г. 3:45:31
00:20:25
Яндекс.Метрика