Загрузка страницы

የመንፈስቅዱስ ኅብረት ! ክፍል 2 // Yemenefese Qedus Heberet Part 2

የመንፈስ ቅዱስ ህብረት በመሪ ዎች ሕይወት ሲኖር ሰላም ይወርዳል ፤ርስትን ይወረሳል፤ nሔዱበት ሁሉ ድል ይገኛል። ስለሆነም የመንፈስ ቅዱስ ህብረት በተጨነቀች አለም መፍትሔ የሚያስገኝ፤ እውቀትና ማስተዋልም መልካምም ጥበብ የሚገኝበት መሆኑን ለማሳየት የተዘጋጀ መልዕክት ነው።ለሌሎችም እናካፍለው ተባርከን ለበረከትም እንሆን ዘንድ ተጠርተናልና!

“የእግዚአብሔርም መንፈስ በዖዴድ ልጅ በዓዛርያ ላይ ሆነ፤” 2ኛ መዜና 15፤1-2)

Видео የመንፈስቅዱስ ኅብረት ! ክፍል 2 // Yemenefese Qedus Heberet Part 2 канала Word of Life Amharic Ministry
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
16 октября 2020 г. 21:04:27
00:22:44
Яндекс.Метрика