Загрузка страницы

ሁሉ ለበጎ // Hulu Lebego

የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን !

በዘመናት ሁሉ እግዚአብሄርን በፍጹም ልባቸው የሚወዱ እና ለጠራቸውም ጥሪ ሰበበና ሳይሆኑ በፈቃደኝነት ለሚያገለግሉ የተሰጠ ታላቅ የምሥራች መልዕክት ነው። አምላካችን እግዚአብሔር የተስፋ ቃሉ የታመነ ነውና ክፉ ዘመኖችን ከማለም የልቅ የተስፋ ቃሉን በማሰላሰል መኖር ለድል እንዲሚያበቃ ለማረጋገጥ እና ለማበረታታት የተዘጋጀ መልዕክት ነው። ለሌሎችም እናካፍለው ተባርከን ለበረከትም እንሆን ዘንድ ተጠርተናልና!

“ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። (ሮሜ 8፤28)

Видео ሁሉ ለበጎ // Hulu Lebego канала Word of Life Amharic Ministry
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
3 ноября 2020 г. 20:04:29
00:19:14
Яндекс.Метрика