Загрузка...

ትራምፕ ኒውክለርን ያስቀደመ ድርድር እንዲደረግ ይፍልጋሉ | Donald Trump | Iran

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራንን የኒውክሌር መርሃ ግብር ከመነሻው ለማክሰም የያዙት ጽኑ አቋም በመካከለኛው ምስራቅ ለሁለት ወራት የዘለቀውን ጦርነት ወደ አዲስ ምዕራፍ አሸጋግሮታል። ጉዳዩ አሁን ከቀጣናዊ ግጭት አልፎ ወደ ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲና የኢኮኖሚ ቀውስ እያደገ ይገኛል።
ቴህራን "መጀመሪያ የሆርሙዝ ወሽመጥ ይከፈት፣ ማዕቀቡም ይነሳ" የሚል የሰላም እቅድ ብታቀርብም፣ የትራምፕ አስተዳደር ግን ወታደራዊ የበላይነትን በመጠቀም ኢራን በኒውክሌር ጉዳይ እንድትበረከክ ከፍተኛ ጫና እያደረገ ነው።
#iranvsusa #DonaldTrump #MiddleEastConflict ኢራን #አሜሪካ #ትራምፕ #የመካከለኛውምስራቅ

Видео ትራምፕ ኒውክለርን ያስቀደመ ድርድር እንዲደረግ ይፍልጋሉ | Donald Trump | Iran канала EBC
Яндекс.Метрика
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки
Страницу в закладки Мои закладки
На информационно-развлекательном портале SALDA.WS применяются cookie-файлы. Нажимая кнопку Принять, вы подтверждаете свое согласие на их использование.
О CookiesНапомнить позжеПринять