Загрузка...

የመሬት ፖሊሲ አማራጮች የፓርቲዎቹ ክርክር ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሁሌም አነጋጋሪ እና ስሱ የሆነው የገጠር መሬት ጉዳይ በፓርቲዎች መካከል የጦፈ ክርክር አስነስቷል። ገዥው ፓርቲ ብልፅግና እና ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመሬት ባለቤትነት መብት፣ በይዞታ ዋስትና፣ በዘመናዊ ግብርና እና በመሬት ግብይት ዙሪያ ይዘዋቸው የቀረቧቸው አዳዲስ አማራጮች ምንድን ናቸው?
#Ethiopia #LandPolicy #ProsperityParty #EthiopianElection2026 #RuralLand #FarmersRights #EthiopianPolitics #ModernAgriculture #LandOwnership #Debate #ebc #etv #ebcdotstream #news

Видео የመሬት ፖሊሲ አማራጮች የፓርቲዎቹ ክርክር ETV | EBC | EBCDOTSTREAM канала EBC
Яндекс.Метрика
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки
Страницу в закладки Мои закладки
На информационно-развлекательном портале SALDA.WS применяются cookie-файлы. Нажимая кнопку Принять, вы подтверждаете свое согласие на их использование.
О CookiesНапомнить позжеПринять