Загрузка...

ኢትዮጵያና ሞዛምቢክ፤ የመከላከያ ትብብርን ያካተተው አዲሱ ታሪካዊ ስምምነት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

የኢትዮጵያና የሞዛምቢክ ግንኙነት ከዲፕሎማሲያዊ ወዳጅነት ባለፈ ወደ ስልታዊ የመከላከያ ትብብር ተሸጋግሯል። የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ክቡር ዳንኤል ቻፖ በአዲስ አበባ እያደረጉት ባለው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት፣ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች በመከላከያና በጸጥታ ዘርፍ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ወሳኝ ስምምነት ተፈራርመዋል።
#Ethiopia #Mozambique #DefenseAgreement #MilitaryCooperation #DanielChapo #AbiyAhmed #AfricanDefense #SecurityAlliance #AddisAbaba #PeaceAndSecurity #EthiopianDefenseForce#ebc #etv #ebcdotstream #news

Видео ኢትዮጵያና ሞዛምቢክ፤ የመከላከያ ትብብርን ያካተተው አዲሱ ታሪካዊ ስምምነት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM канала EBC
Яндекс.Метрика
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки
Страницу в закладки Мои закладки
На информационно-развлекательном портале SALDA.WS применяются cookie-файлы. Нажимая кнопку Принять, вы подтверждаете свое согласие на их использование.
О CookiesНапомнить позжеПринять