አምሳያ _ ሳሚ-ዳን / Amsaya _ Sami-Dan / New Ethiopian Music 2022
Song writer - Sami-Dan
Arranged by - Andy Bete Zema
Mastering - SoundBetter ( Matty LA )
የለሽም አምሳያ
ካንቺ ጎን ሁሉም ነገር ያንሳል
መቼ ሚያስገርምስ ይሆናል
አይኖች ሁሉ ወዳንቺ ብቻ
የትም ቦታ የለሽም አቻ
ገና ሲያይሽ አይኔ..ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል
ገና ሲያይሽ አይኔ..ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል
ገና ሲያይሽ አይኔ.. ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ
ገና ሲያይሽ አይኔ.. እንዴት ፈጠራት እላለሁ
የለሽም አምሳያ (2x)
እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ
የለሽም አምሳያ
ወርቅ አልማዝ እንቁ
ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት በያይነቱ
ሚብለጨለጨው መብራቱ
ሽቶ መአዛ ሚሰልበው
ተፈጥሮ የተነጠፈው
የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ
ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ
ገና ሲያይሽ አይኔ..ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል
ገና ሲያይሽ አይኔ..ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል
ገና ሲያይሽ አይኔቨ.. ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ
ገና ሲያይሽ አይኔ.. እንዴት ፈጠራት እላለሁ
የለሽም አምሳያ (2x)
እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ
የለሽም አምሳያ
ወርቅ አልማዝ እንቁ
ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት በያይነቱ
ሚብለጨለጨው መብራቱ
ሽቶ መአዛ ሚሰልበው
ተፈጥሮ የተነጠፈው
የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ
ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ
Видео አምሳያ _ ሳሚ-ዳን / Amsaya _ Sami-Dan / New Ethiopian Music 2022 канала Sami Dan
Arranged by - Andy Bete Zema
Mastering - SoundBetter ( Matty LA )
የለሽም አምሳያ
ካንቺ ጎን ሁሉም ነገር ያንሳል
መቼ ሚያስገርምስ ይሆናል
አይኖች ሁሉ ወዳንቺ ብቻ
የትም ቦታ የለሽም አቻ
ገና ሲያይሽ አይኔ..ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል
ገና ሲያይሽ አይኔ..ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል
ገና ሲያይሽ አይኔ.. ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ
ገና ሲያይሽ አይኔ.. እንዴት ፈጠራት እላለሁ
የለሽም አምሳያ (2x)
እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ
የለሽም አምሳያ
ወርቅ አልማዝ እንቁ
ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት በያይነቱ
ሚብለጨለጨው መብራቱ
ሽቶ መአዛ ሚሰልበው
ተፈጥሮ የተነጠፈው
የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ
ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ
ገና ሲያይሽ አይኔ..ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል
ገና ሲያይሽ አይኔ..ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል
ገና ሲያይሽ አይኔቨ.. ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ
ገና ሲያይሽ አይኔ.. እንዴት ፈጠራት እላለሁ
የለሽም አምሳያ (2x)
እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ
የለሽም አምሳያ
ወርቅ አልማዝ እንቁ
ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት በያይነቱ
ሚብለጨለጨው መብራቱ
ሽቶ መአዛ ሚሰልበው
ተፈጥሮ የተነጠፈው
የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ
ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ
Видео አምሳያ _ ሳሚ-ዳን / Amsaya _ Sami-Dan / New Ethiopian Music 2022 канала Sami Dan
Показать
Комментарии отсутствуют
Информация о видео
Другие видео канала
![የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Music](https://i.ytimg.com/vi/nOn8H0n24_s/default.jpg)
![ክፍል 2 የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show #Roof_Top_Music](https://i.ytimg.com/vi/PFpLfyxNilk/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን; ወደላይ - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; Wedelay - Sibet Concert )](https://i.ytimg.com/vi/ZH6iZSRo_mY/default.jpg)
![Sami-Dan, Hoya Hoye](https://i.ytimg.com/vi/eEnaZfUMSws/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን በኤድመንተን ካቀረበው ኮንሰርት ላይ የተወሠደ Amazing Live Performance by Sami Dan](https://i.ytimg.com/vi/7JZb5QcZxF0/default.jpg)
![ገምቱ!!! ከስበት አልበም የየትኛው ሙዚቃ ቪዲዮ ይመስላችኋል!!!](https://i.ytimg.com/vi/gJB7kh2u0DQ/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን በኤድመንተን ያቀረበው የመድረክ ስራ Fikir selam - Sami Dan concert](https://i.ytimg.com/vi/BTZxDhCyafY/default.jpg)
![ጠፋ የሚለየን; ሳሚ-ዳን በዋሽንግተን ዲሲ (Tefa Yemileyeb Sami-Dan, Washington DC)](https://i.ytimg.com/vi/raownR3xnvw/default.jpg)
![Ethiopian Cover: ፉክክሩ ደርቱዋል - ሳሚ ዳንና ሚላል ቀወጡት የመጨረሻዉ ክፍል- አርቲስት ሜላል በሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Music](https://i.ytimg.com/vi/YkiRjoZogVA/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን; ጠፋ የሚለየን - ስበት ኮንሰርት (Tefa Yemileyen Sami-Dan; Sebet Concert)](https://i.ytimg.com/vi/BsXYKRbDA2M/default.jpg)
![በዚህ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ሼፍ ይዞ የመጣ | ማንኛዉም ሰዉ ቢመጣ እቆልፈዋለዉ -የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Music](https://i.ytimg.com/vi/wdg5UkWcflI/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን; የፈጣሪ ድርሰት - ስበት ኮንሰርት (Sami-Dan; Yefetari Dirset - Sebet Concert )](https://i.ytimg.com/vi/Gm-7kKF1oVg/default.jpg)
![Sami-Dan , Compilation 1 ( የተለያዩ የሳሚ-ዳን የቪዲዮ ስብስብ 1 )](https://i.ytimg.com/vi/xOMz9f_f8II/default.jpg)
![አርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show #Roof_Top_Music](https://i.ytimg.com/vi/H0AI3-_TZpk/default.jpg)
![Sami-dan tefa yemileyen toronto concert 2021](https://i.ytimg.com/vi/ox0IMSmZ5q4/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን; 1 2 3 - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; 1 2 3 - Sibet Concert )](https://i.ytimg.com/vi/9Al05xMEeYE/default.jpg)
![አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show ,Stay Tuned!!! New Show Coming Up 2021](https://i.ytimg.com/vi/1OgzJfXAZSA/default.jpg)
![ሀገር ማለት ላንተ ላንቺ ምንድነዉ; የኔን ሀሳብ ስበት አልበም ላይ አስቀምጫለሁ!!!!](https://i.ytimg.com/vi/rvcos0bvIpM/default.jpg)
![ከአዲስ እንግዳ ጋር - አርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት- New Sami-Dan Show #Roof_Top_Music](https://i.ytimg.com/vi/_hvQv6inBD4/default.jpg)
![ስበት አልበም በዚህ ቻናል ብቻ ይወጣል!!!!](https://i.ytimg.com/vi/kspLnzO-hRs/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን በኢትዮጵያ ቀን ላይ በአትላንታ ያቀረበው የመድረክ ስራ Anchi Yene - Sami Dan @Atlanta Football](https://i.ytimg.com/vi/NR5KkW0SNIU/default.jpg)