Загрузка страницы

ጠፋ የሚለየን; ሳሚ-ዳን በዋሽንግተን ዲሲ (Tefa Yemileyeb Sami-Dan, Washington DC)

ጠፋ የሚለየን

አዬ ጊዜ ስንቱን አየን
እኔ እና አንቺን ጠፋ የሚለየን
አኩርፈሽኝ አኩርፊያለሁ
ግን ሳይሽ ደግሞ አረሳዋለሁ

በቃ ከእንግዲህ አጣኃት ስል ቆይቼ
ለስንቱ ገላጋይ የሌለውን አውርቼ
በጣም የራኩ ይመስል ከቤቴ ጠፍቼ
ናፍቆትሽ ገና ከጅምሩ ሲገርፈኝ
እያሮጠ ካንቺ ደጃፍ ሲመልሰኝ
ያስገባኛል ልብሽ ምንም ሳይል እያቀፈኝ

በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር
ጽናቱ ስንት ዘመንን የሚያሻግር
ሳናውቀው ስንገኝ አጥፍተን
መለሰን ወደቤት ፍቅራችን
እኔ ካንቺ አንቺ ደግሞ ከኔ ሌላ
ማን አለን እስኪ ሚሆነን ከለላ
ምን ቢሆን ምን ቢመጣ አውቀዋለው
አንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው

አንቺን ነው አንቺን ነው - እኔማ ምወደው (3x)
አንቺን ነው እመቤቴን ነው - እኔማ ምወደው

ፍቅርን አየሁ በኛ ላይ
እያጀበን ሲያኖረን ሳይ
ስንት ያሉለት የኛ ነገር
መጨረሻው ሁሌም ሲያምር

እኔም ሮጬ አንቺም ወደ እኔ መተሸል
ሁለታችንም እርስ በእርስ ተርበናል
መቼ ላፍታስ ያለፈውስ ትዝ ይለናል
ቃልም የለም ካንደበቴ ካንደበትሽ
ፈዘን ቀርተናል እያየሽኝ እያየሁሽ
አንድ ሆኗል ይቅርታዬና ይቅርታሽ

በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር
ጽናቱ ስንት ዘመንን የሚያሻግር
ሳናውቀው ስንገኝ አጥፍተን
መለሰን ወደቤት ፍቅራችን
እኔ ካንቺ አንቺ ደግሞ ከኔ ሌላ
ማን አለን እስኪ ሚሆነን ከለላ
ምን ቢሆን ምን ቢመጣ አውቀዋለው
አንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው

አንቺን ነው አንቺን ነው - እኔማ ምወደው (3x)
አንቺን ነው እመቤቴን ነው - እኔማ ምወደው

በፅናት ልጠብቅ ከእንግዲህስ አወኩት
በፍቅርሽ ነው ለካ እስከዛሬ የዳንኩት

አንቺን ነው አንቺን ነው - እኔማ ምወደው (3x)
አንቺን ነው እመቤቴን ነው - እኔማ ምወደው
ግጥምና ዜማ ሳሚ-ዳን
ቅንብር ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ኤንዲ ቤተ ዜማ

Видео ጠፋ የሚለየን; ሳሚ-ዳን በዋሽንግተን ዲሲ (Tefa Yemileyeb Sami-Dan, Washington DC) канала Sami Dan
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
15 июня 2022 г. 10:08:47
00:03:25
Другие видео канала
የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ -  New Sami-Dan Show የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Musicየሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Musicክፍል 2   የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ -  New Sami-Dan Show  #Roof_Top_Musicክፍል 2 የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show #Roof_Top_Musicሳሚ-ዳን;  ወደላይ - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; Wedelay - Sibet Concert )ሳሚ-ዳን; ወደላይ - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; Wedelay - Sibet Concert )Sami-Dan,  Hoya HoyeSami-Dan, Hoya Hoyeሳሚ-ዳን በኤድመንተን ካቀረበው ኮንሰርት ላይ የተወሠደ Amazing Live Performance  by Sami Danሳሚ-ዳን በኤድመንተን ካቀረበው ኮንሰርት ላይ የተወሠደ Amazing Live Performance by Sami Danገምቱ!!! ከስበት አልበም የየትኛው ሙዚቃ ቪዲዮ ይመስላችኋል!!!ገምቱ!!! ከስበት አልበም የየትኛው ሙዚቃ ቪዲዮ ይመስላችኋል!!!ሳሚ-ዳን በኤድመንተን   ያቀረበው የመድረክ ስራ Fikir selam -  Sami Dan concertሳሚ-ዳን በኤድመንተን ያቀረበው የመድረክ ስራ Fikir selam - Sami Dan concertEthiopian Cover: ፉክክሩ ደርቱዋል - ሳሚ ዳንና ሚላል ቀወጡት የመጨረሻዉ ክፍል- አርቲስት ሜላል በሠገነት ሙዚቃ - Roof Top MusicEthiopian Cover: ፉክክሩ ደርቱዋል - ሳሚ ዳንና ሚላል ቀወጡት የመጨረሻዉ ክፍል- አርቲስት ሜላል በሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Musicሳሚ-ዳን; ጠፋ የሚለየን - ስበት ኮንሰርት (Tefa Yemileyen Sami-Dan; Sebet Concert)ሳሚ-ዳን; ጠፋ የሚለየን - ስበት ኮንሰርት (Tefa Yemileyen Sami-Dan; Sebet Concert)በዚህ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ሼፍ ይዞ የመጣ | ማንኛዉም ሰዉ ቢመጣ እቆልፈዋለዉ -የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Musicበዚህ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ሼፍ ይዞ የመጣ | ማንኛዉም ሰዉ ቢመጣ እቆልፈዋለዉ -የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Musicሳሚ-ዳን; የፈጣሪ ድርሰት - ስበት ኮንሰርት (Sami-Dan; Yefetari Dirset - Sebet Concert )ሳሚ-ዳን; የፈጣሪ ድርሰት - ስበት ኮንሰርት (Sami-Dan; Yefetari Dirset - Sebet Concert )Sami-Dan , Compilation 1 ( የተለያዩ የሳሚ-ዳን የቪዲዮ ስብስብ 1 )Sami-Dan , Compilation 1 ( የተለያዩ የሳሚ-ዳን የቪዲዮ ስብስብ 1 )አርብ ምሽት ይጠብቁን  የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ -  New Sami-Dan Show  #Roof_Top_Musicአርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show #Roof_Top_MusicSami-dan tefa yemileyen toronto concert 2021Sami-dan tefa yemileyen toronto concert 2021ሳሚ-ዳን; 1 2 3 - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; 1 2 3 - Sibet Concert )ሳሚ-ዳን; 1 2 3 - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; 1 2 3 - Sibet Concert )አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ -  New Sami-Dan Show ,Stay Tuned!!! New Show Coming Up 2021አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show ,Stay Tuned!!! New Show Coming Up 2021ሀገር ማለት ላንተ ላንቺ ምንድነዉ; የኔን ሀሳብ ስበት አልበም ላይ አስቀምጫለሁ!!!!ሀገር ማለት ላንተ ላንቺ ምንድነዉ; የኔን ሀሳብ ስበት አልበም ላይ አስቀምጫለሁ!!!!ከአዲስ እንግዳ ጋር - አርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት-  New Sami-Dan Show  #Roof_Top_Musicከአዲስ እንግዳ ጋር - አርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት- New Sami-Dan Show #Roof_Top_Musicስበት አልበም በዚህ ቻናል ብቻ ይወጣል!!!!ስበት አልበም በዚህ ቻናል ብቻ ይወጣል!!!!ሳሚ-ዳን በኢትዮጵያ ቀን ላይ በአትላንታ ያቀረበው የመድረክ ስራ Anchi Yene -  Sami Dan @Atlanta Footballሳሚ-ዳን በኢትዮጵያ ቀን ላይ በአትላንታ ያቀረበው የመድረክ ስራ Anchi Yene - Sami Dan @Atlanta Football
Яндекс.Метрика