Загрузка страницы

ሳሚ-ዳን; ወደላይ - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; Wedelay - Sibet Concert )

ወደ ላይ

ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ እንይ ወደ ላይ - ፍቅር አለ ከበላይ
ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ እንይ ወደ ላይ - ሆነን አንድ ላይ

የሁሉም መነሻ - እሱ መነሻ
የለው መጨረሻ - መጨረሻ
የሚስጥራት መፍቻ - እሱ ብቻ
የምንመካበት - የለው አቻ

ሲመሽ ሲነጋ ቀን መቶም ሲሄድ አመሰግነዋለው
ለሰው አክብሮት ፍቅር እንዲኖረኝ እለምነዋለው
ትቢት ክፋትን ከልቤ እንዲያጠፋ እጠይቀዋለው
ሰላም ልምላሜን በምድር እንዲያመጣ ሁሌ እፀልያለው

ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ እንይ ወደ ላይ - ፍቅር አለ ከበላይ
ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ እንይ ወደ ላይ - ሆነን አንድ ላይ

የሰው ልጅ በምድር ላይ ሚያደርገው ቢጠፋው
የራሱን ፈጣሪ የለም ብሎ ካደው
ለዚች ሀምሳ አመት እፍኝ ለማትሞላ
እንቅልፍ አቶ ኖረ ፍዳውን እየበላ

ያለችንን ይዘን በፍቅር ከተካፈልን
የሰማያዊው ንጉስ ስንት በጨመረልን
በዘር በሀይማኖት እርስ በርስ ከተጋጨን
ያኔ ነው ሚርቀን መቼም ማይታረቀን

ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ እንይ ወደ ላይ - ፍቅር አለ ከበላይ
ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ እንይ ወደ ላይ - ሆነን አንድ ላይ

ኢትዮጵያ ቅድስት ሀገር ናት የብዙሀን መጠለያ
የተስፋው ምድር ናት እና የጥቁሮችም ልዩ መለያ

ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ እንይ ወደ ላይ - ፍቅር አለ ከበላይ
ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ እንይ ወደ ላይ - ሆነን አንድ ላይ
ግጥምና ዜማ ሳሚ-ዳን
ቅንብር ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ኤንዲ ቤተ ዜማ

Видео ሳሚ-ዳን; ወደላይ - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; Wedelay - Sibet Concert ) канала Sami Dan
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
1 июня 2022 г. 14:11:01
00:06:21
Другие видео канала
የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ -  New Sami-Dan Show የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Musicየሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Musicክፍል 2   የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ -  New Sami-Dan Show  #Roof_Top_Musicክፍል 2 የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show #Roof_Top_MusicSami-Dan,  Hoya HoyeSami-Dan, Hoya Hoyeሳሚ-ዳን በኤድመንተን ካቀረበው ኮንሰርት ላይ የተወሠደ Amazing Live Performance  by Sami Danሳሚ-ዳን በኤድመንተን ካቀረበው ኮንሰርት ላይ የተወሠደ Amazing Live Performance by Sami Danገምቱ!!! ከስበት አልበም የየትኛው ሙዚቃ ቪዲዮ ይመስላችኋል!!!ገምቱ!!! ከስበት አልበም የየትኛው ሙዚቃ ቪዲዮ ይመስላችኋል!!!ሳሚ-ዳን በኤድመንተን   ያቀረበው የመድረክ ስራ Fikir selam -  Sami Dan concertሳሚ-ዳን በኤድመንተን ያቀረበው የመድረክ ስራ Fikir selam - Sami Dan concertጠፋ የሚለየን; ሳሚ-ዳን በዋሽንግተን ዲሲ (Tefa Yemileyeb Sami-Dan, Washington DC)ጠፋ የሚለየን; ሳሚ-ዳን በዋሽንግተን ዲሲ (Tefa Yemileyeb Sami-Dan, Washington DC)Ethiopian Cover: ፉክክሩ ደርቱዋል - ሳሚ ዳንና ሚላል ቀወጡት የመጨረሻዉ ክፍል- አርቲስት ሜላል በሠገነት ሙዚቃ - Roof Top MusicEthiopian Cover: ፉክክሩ ደርቱዋል - ሳሚ ዳንና ሚላል ቀወጡት የመጨረሻዉ ክፍል- አርቲስት ሜላል በሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Musicሳሚ-ዳን; ጠፋ የሚለየን - ስበት ኮንሰርት (Tefa Yemileyen Sami-Dan; Sebet Concert)ሳሚ-ዳን; ጠፋ የሚለየን - ስበት ኮንሰርት (Tefa Yemileyen Sami-Dan; Sebet Concert)ሳሚ-ዳን; የፈጣሪ ድርሰት - ስበት ኮንሰርት (Sami-Dan; Yefetari Dirset - Sebet Concert )ሳሚ-ዳን; የፈጣሪ ድርሰት - ስበት ኮንሰርት (Sami-Dan; Yefetari Dirset - Sebet Concert )Sami-Dan , Compilation 1 ( የተለያዩ የሳሚ-ዳን የቪዲዮ ስብስብ 1 )Sami-Dan , Compilation 1 ( የተለያዩ የሳሚ-ዳን የቪዲዮ ስብስብ 1 )አርብ ምሽት ይጠብቁን  የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ -  New Sami-Dan Show  #Roof_Top_Musicአርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show #Roof_Top_MusicSami-dan tefa yemileyen toronto concert 2021Sami-dan tefa yemileyen toronto concert 2021ሳሚ-ዳን; 1 2 3 - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; 1 2 3 - Sibet Concert )ሳሚ-ዳን; 1 2 3 - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; 1 2 3 - Sibet Concert )አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ -  New Sami-Dan Show ,Stay Tuned!!! New Show Coming Up 2021አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show ,Stay Tuned!!! New Show Coming Up 2021ሀገር ማለት ላንተ ላንቺ ምንድነዉ; የኔን ሀሳብ ስበት አልበም ላይ አስቀምጫለሁ!!!!ሀገር ማለት ላንተ ላንቺ ምንድነዉ; የኔን ሀሳብ ስበት አልበም ላይ አስቀምጫለሁ!!!!ከአዲስ እንግዳ ጋር - አርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት-  New Sami-Dan Show  #Roof_Top_Musicከአዲስ እንግዳ ጋር - አርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት- New Sami-Dan Show #Roof_Top_Musicስበት አልበም በዚህ ቻናል ብቻ ይወጣል!!!!ስበት አልበም በዚህ ቻናል ብቻ ይወጣል!!!!ሳሚ-ዳን በኢትዮጵያ ቀን ላይ በአትላንታ ያቀረበው የመድረክ ስራ Anchi Yene -  Sami Dan @Atlanta Footballሳሚ-ዳን በኢትዮጵያ ቀን ላይ በአትላንታ ያቀረበው የመድረክ ስራ Anchi Yene - Sami Dan @Atlanta Footballሳሚ-ዳን; ሀያል በዱባይ ከተማ (Sami-Dan; Hayal live performance @ Dubai City)ሳሚ-ዳን; ሀያል በዱባይ ከተማ (Sami-Dan; Hayal live performance @ Dubai City)
Яндекс.Метрика