Загрузка страницы

ህልመኛው // Helemengaw

እግዚአብሔር አምላክ በፍጥረት ተናግሯል። ነበያት፤ ሐዋርያትንና ጸሐፍትን ተጠቅሞ በቃሉም ሲናገር ቆይቷል። በሁኔታዎችና በልዮ ልዮ መንገድም ይናገራል ። በህልምም ደጋግሞ ለልጆቹ እንደሚናገር አውቆ ከእግዚአብሔር የሆነውን ሕልም በማስተዋል ጸንቶ መቆም እንዲቻል የተዘጋጀ መልዕክት ነው። ለሌሎችም እናካፍለው ተባርከን ለበረከትም እንሆን ዘንድ ተጠርተናልና!

“አንዱም ለአንዱ እንዲህ አለው ፤ያ ባለ ሕልም ይኸው መጣ።”(ዘፍ 37፤9)

Видео ህልመኛው // Helemengaw канала Word of Life Amharic Ministry
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
23 августа 2020 г. 23:00:11
00:30:33
Яндекс.Метрика