Загрузка страницы

ድክመቴ _ ሳሚ-ዳን / Dikmete _ Sami-Dan / New Ethiopian Music 2022

Song writer - Sami-Dan
Arranged by - Flashkiiddo
Mastering - SoundBetter ( Matty LA )

ድክመቴ

እንደብረት ማይሰበር በህይወት ትግል ማይረታ
በቃሉ እምነት የሚፀና በሰው ወሬ ማይፈታ
ሁሌ እንደቆምኩ ባንድ መስመር ምንም የለም ሚያስፈራኝም
ሳሳልፈው እንዳመጣጡ ስቀበለው ሁሉንም

አንዲት ክፍተት ሳላይ ኖሬ
አቅሜ ሳይደክም እስከዛሬ
አሁን ገና ተገመተ
ባንቺ ምክንያት ተከፈተ
ልቤን ዘልቀሽ ስትገቢበት
ያ ብርሀንሽ ቢሞቀኝም
ባጣትስ ብዬ ያልኩት ሀሳብ
ከፍርሀቴ አላዳነኝም

ድክመቴ አንቺ ብቻ ድክመቴ (2x)

ላንድ ነብሴ ነበር የምኖረው
ቢሞላም ባይሞላም የለም ምጨነቀው
ዝቅ ቢል ሰማዩ ከፍ ቢል ምድሩ
አይበርደኝ አይሞቀኝ ቢታመስ ሀገሩ
አንቺ ግን ስትመጪ ሁሉም ተቀየረ
ከኋላ ወደፊት የኔ አለም ዞረ
ድክመቴም ተገኘ የምዝልበት
ምክንያትም ተገኘ የምኖርለት
ሠው ሁሉ ያወራል ዛሬ ተደንቆ
የኔና ያንቺን ነገር ሁሉ አውቆ
ያ ግዴለሽነቴ አበቃ
የጨፈገገው ኑሮዬ ተነቃቃ
ድክመቴ አንቺ ሆንሺብኝ በቃ
እንዳላጣሽ ብዬ ቀን ማታ ጥበቃ
ድክመቴ አንቺ ሆንሺብኝ በቃ
ያ ግዴለሽነቴም በቃ አበቃ

ድክመቴ አንቺ ብቻ ድክመቴ (2x)

ፍቅር ገባ ቤቴ ዘንድሮ
ብርሀን ሞላው ፈካ የኔ ኑሮ
ዛል አልኩኝ በቃ ማበጥ ቀረ
እሷ ጋራ ልቤ ሄዶ ቀረ

ፍርሀት ሽው አለብኝ ጠብቆ
ባጣትስ ብሎ ልቤ ተጨንቆ
በፍቅር ጥላ ስር ተጠልዬ
እሷን እሷን እሷን ብቻ ብዬ

ድክመቴ አንቺ ብቻ ድክመቴ (2x)

Видео ድክመቴ _ ሳሚ-ዳን / Dikmete _ Sami-Dan / New Ethiopian Music 2022 канала Sami Dan
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
6 декабря 2022 г. 18:00:06
00:04:12
Другие видео канала
የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ -  New Sami-Dan Show የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Musicየሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Musicክፍል 2   የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ -  New Sami-Dan Show  #Roof_Top_Musicክፍል 2 የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show #Roof_Top_Musicሳሚ-ዳን;  ወደላይ - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; Wedelay - Sibet Concert )ሳሚ-ዳን; ወደላይ - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; Wedelay - Sibet Concert )Sami-Dan,  Hoya HoyeSami-Dan, Hoya Hoyeሳሚ-ዳን በኤድመንተን ካቀረበው ኮንሰርት ላይ የተወሠደ Amazing Live Performance  by Sami Danሳሚ-ዳን በኤድመንተን ካቀረበው ኮንሰርት ላይ የተወሠደ Amazing Live Performance by Sami Danገምቱ!!! ከስበት አልበም የየትኛው ሙዚቃ ቪዲዮ ይመስላችኋል!!!ገምቱ!!! ከስበት አልበም የየትኛው ሙዚቃ ቪዲዮ ይመስላችኋል!!!ሳሚ-ዳን በኤድመንተን   ያቀረበው የመድረክ ስራ Fikir selam -  Sami Dan concertሳሚ-ዳን በኤድመንተን ያቀረበው የመድረክ ስራ Fikir selam - Sami Dan concertጠፋ የሚለየን; ሳሚ-ዳን በዋሽንግተን ዲሲ (Tefa Yemileyeb Sami-Dan, Washington DC)ጠፋ የሚለየን; ሳሚ-ዳን በዋሽንግተን ዲሲ (Tefa Yemileyeb Sami-Dan, Washington DC)Ethiopian Cover: ፉክክሩ ደርቱዋል - ሳሚ ዳንና ሚላል ቀወጡት የመጨረሻዉ ክፍል- አርቲስት ሜላል በሠገነት ሙዚቃ - Roof Top MusicEthiopian Cover: ፉክክሩ ደርቱዋል - ሳሚ ዳንና ሚላል ቀወጡት የመጨረሻዉ ክፍል- አርቲስት ሜላል በሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Musicሳሚ-ዳን; ጠፋ የሚለየን - ስበት ኮንሰርት (Tefa Yemileyen Sami-Dan; Sebet Concert)ሳሚ-ዳን; ጠፋ የሚለየን - ስበት ኮንሰርት (Tefa Yemileyen Sami-Dan; Sebet Concert)በዚህ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ሼፍ ይዞ የመጣ | ማንኛዉም ሰዉ ቢመጣ እቆልፈዋለዉ -የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Musicበዚህ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ሼፍ ይዞ የመጣ | ማንኛዉም ሰዉ ቢመጣ እቆልፈዋለዉ -የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Musicሳሚ-ዳን; የፈጣሪ ድርሰት - ስበት ኮንሰርት (Sami-Dan; Yefetari Dirset - Sebet Concert )ሳሚ-ዳን; የፈጣሪ ድርሰት - ስበት ኮንሰርት (Sami-Dan; Yefetari Dirset - Sebet Concert )Sami-Dan , Compilation 1 ( የተለያዩ የሳሚ-ዳን የቪዲዮ ስብስብ 1 )Sami-Dan , Compilation 1 ( የተለያዩ የሳሚ-ዳን የቪዲዮ ስብስብ 1 )አርብ ምሽት ይጠብቁን  የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ -  New Sami-Dan Show  #Roof_Top_Musicአርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show #Roof_Top_MusicSami-dan tefa yemileyen toronto concert 2021Sami-dan tefa yemileyen toronto concert 2021ሳሚ-ዳን; 1 2 3 - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; 1 2 3 - Sibet Concert )ሳሚ-ዳን; 1 2 3 - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; 1 2 3 - Sibet Concert )አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ -  New Sami-Dan Show ,Stay Tuned!!! New Show Coming Up 2021አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show ,Stay Tuned!!! New Show Coming Up 2021ሀገር ማለት ላንተ ላንቺ ምንድነዉ; የኔን ሀሳብ ስበት አልበም ላይ አስቀምጫለሁ!!!!ሀገር ማለት ላንተ ላንቺ ምንድነዉ; የኔን ሀሳብ ስበት አልበም ላይ አስቀምጫለሁ!!!!ከአዲስ እንግዳ ጋር - አርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት-  New Sami-Dan Show  #Roof_Top_Musicከአዲስ እንግዳ ጋር - አርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት- New Sami-Dan Show #Roof_Top_Musicስበት አልበም በዚህ ቻናል ብቻ ይወጣል!!!!ስበት አልበም በዚህ ቻናል ብቻ ይወጣል!!!!ሳሚ-ዳን በኢትዮጵያ ቀን ላይ በአትላንታ ያቀረበው የመድረክ ስራ Anchi Yene -  Sami Dan @Atlanta Footballሳሚ-ዳን በኢትዮጵያ ቀን ላይ በአትላንታ ያቀረበው የመድረክ ስራ Anchi Yene - Sami Dan @Atlanta Football
Яндекс.Метрика