Загрузка страницы

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መጽሐፈ መክብብ | ክፍል 1 | ፓስተር አስፋው በቀለ

መጽሐፈ መክብብ ለመተርጐም እጅግ አስቸጋሪ ከሆኑት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች አንዱ ነው። ከዚህም የተነሣ ብዙ ክርስቲያኖች መጽሐፈ መክብብን አያነቡም፤ ሊረዱትም አይሞክሩም። የመጽሐፈ መክብብን ዓላማ እስካልተረዳን ድረስ መጽሐፉን መረዳት አስቸጋሪ ነው። የመጽሐፈ መክብብን ዓላማ ከተረዳን ግን ያለንን ውስጣዊ አሳብ ለመመርመር ከሁሉም የላቀ መጽሐፍ ነው። የዚህን ዓለም ነገሮች ከንቱነት እግዚአብሔርን በሙሉ ልባችን ከመከተል ጋር በማወዳደር ራሳችንን ለመመርመር ይረዳናል።
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ፦

- https: //www.operationezra.com
https://youtu.be/LnhF5flH3fc
https://youtu.be/OcGj5DzES6A

© Operation Ezra Bible College

Видео የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መጽሐፈ መክብብ | ክፍል 1 | ፓስተር አስፋው በቀለ канала asfaw Bekele
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
21 октября 2021 г. 0:00:55
01:50:31
Другие видео канала
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ| የሮሜ መልዕክት| ክፍል 1| አስፋው በቀለየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ| የሮሜ መልዕክት| ክፍል 1| አስፋው በቀለቆይታ ከፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ጋር#pastor Tesfaye Gabisoቆይታ ከፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ጋር#pastor Tesfaye Gabisoየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መኀልየ መኀልይ ዘሰለሞን  | ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መኀልየ መኀልይ ዘሰለሞን | ፓስተር አስፋው በቀለwww.operationezra.com የይሁዳ መልእክት ክፍል 1www.operationezra.com የይሁዳ መልእክት ክፍል 1ንጥቀት!!! ማነው ሚነጠቀው? |ፓስተር አስፋው|ንጥቀት!!! ማነው ሚነጠቀው? |ፓስተር አስፋው|የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የጳውሎስ መልክት ወደ ሮሜ ሰዎች | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የጳውሎስ መልክት ወደ ሮሜ ሰዎች | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ትንቢተ ዳንኤል 12 ~ አንተ ግን እስከ ፍጻሜ ሂድ ~ ፓስተር አስፋው በቀለትንቢተ ዳንኤል 12 ~ አንተ ግን እስከ ፍጻሜ ሂድ ~ ፓስተር አስፋው በቀለቆላስይስ 1:1-8 - ፓስተር አስፋው በቀለ   www.operationezra.comቆላስይስ 1:1-8 - ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.comየብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ አስቴር | ትምህርት 1 |  አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ አስቴር | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መጽሐፈ ምሳሌ | ክፍል 1 | ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መጽሐፈ ምሳሌ | ክፍል 1 | ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነህምያ | ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነህምያ | ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ወራዊ የአገልግሎት ሴሚናር በዙምወራዊ የአገልግሎት ሴሚናር በዙምህዳሴ በትንቢተ ዘካሪያስ PASTOR ASFAW BEKELEህዳሴ በትንቢተ ዘካሪያስ PASTOR ASFAW BEKELEዳንኤል 10 ~ የፋርስ ንጉስ አለቃ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ   www.operationezra.comዳንኤል 10 ~ የፋርስ ንጉስ አለቃ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.comየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የሉቃስ ወንጌል  - ክፍል 1 | ፓስተር አስፋው በቀለየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የሉቃስ ወንጌል - ክፍል 1 | ፓስተር አስፋው በቀለየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ|የሃዋርያት ስራ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ርየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ|የሃዋርያት ስራ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ርየብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሩት  | ትምህርት 1|  አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሩት | ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ርዕስ፡  መጋደልና መታገል  (በፓሰተር ዳንኤል መኮንን) ሆሴ 12፡3-7   ቆላ 1፡25-29  ቆላ2፡1-5ርዕስ፡ መጋደልና መታገል (በፓሰተር ዳንኤል መኮንን) ሆሴ 12፡3-7 ቆላ 1፡25-29 ቆላ2፡1-5የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የማቴዎስ ወንጌል (ክፍል 1)  | ፓስተር አስፋው በቀለየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የማቴዎስ ወንጌል (ክፍል 1) | ፓስተር አስፋው በቀለ
Яндекс.Метрика