Загрузка страницы

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መኀልየ መኀልይ ዘሰለሞን | ፓስተር አስፋው በቀለ

በታሪክ ውስጥ ሁሉ ይህ መጽሐፍ የተለያዩ ስሞች ነበሩት። አንዳንድ ጊዜ «የሰሎሞን መዝሙራት» እየተባለ ይጠራል። ይህ የሚያንጸባርቀው መዝሙሩን የጻፈው ሰሎሞን እንደሆነ ሰዎች ያምኑ እንደነበር ወይም ስለ ሰሎሞን የተጻፈ መጽሐፍ እንደነበር ነው። አይሁድ ይህን መጽሐፍ «ከመዝሙራት ሁሉ የሚበልጥ የሰሎሞን መዝሙር» ብለው ይጠሩታል። ይህ ርእስ የተገኘው ከመኃልየ መኃልይ 1 ቁጥር 1 «ከመዝሙር ሁሉ የሚበልጥ የሰሎሞን መዝሙር» ከሚለው ቃል ነው። በዕብራይስጥ «የመዝሙሮች መዝሙር» ማለት «ከሁሉ የላቀ ታላቅ መዝሙር» ማለት ሲሆን፥ ይህ የሚያሳየው በጥንት ጊዜ መዝሙሩ ምን ያህል ተወዳጅ እንደነበረ ነው። ይህ የዕብራይስጡ ርእስ፣ ጸሐፊው ሰሎሞን መሆኑን ወይም መዝሙሩ ለሰሎሞን የተበረከተ ይሁን ወይም መዝሙሩ የተጻፈው ስለ ሰሎሞን መሆኑን ግልጽ አያደርግም።

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ፦

- https: //www.operationezra.com
https://youtu.be/LnhF5flH3fc
https://youtu.be/OcGj5DzES6A

© Operation Ezra Bible College

Видео የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መኀልየ መኀልይ ዘሰለሞን | ፓስተር አስፋው በቀለ канала asfaw Bekele
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
23 октября 2021 г. 0:06:41
02:07:47
Другие видео канала
የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ኢሳያስ | ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ኢሳያስ | ፓስተር አስፋው በቀለበማለዳ / bemaleda  22 ሙሉ ወንጌል Sunday  Worship Leaders (Girma belete)በማለዳ / bemaleda 22 ሙሉ ወንጌል Sunday Worship Leaders (Girma belete)የነቢይ ደረሰ ልጅ "በከባድ በቅባት ተነሳ"...ህዝቡ በጩኽት...||MAN OF GOD PROPHET DERESSE LAKEW||የነቢይ ደረሰ ልጅ "በከባድ በቅባት ተነሳ"...ህዝቡ በጩኽት...||MAN OF GOD PROPHET DERESSE LAKEW||ወደ ፈተና አታግባን  www.operationezra.comወደ ፈተና አታግባን www.operationezra.comየቃል ጊዜ ከ ቄስ ትግስቱ ጋር የሰርግ ልብስህን አጥብቀ ያዝ Part 1የቃል ጊዜ ከ ቄስ ትግስቱ ጋር የሰርግ ልብስህን አጥብቀ ያዝ Part 1የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ አስቴር | ትምህርት 1 |  አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ አስቴር | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)Old Testament Survey introduction ~ session 1 - The Mesopotamian worldOld Testament Survey introduction ~ session 1 - The Mesopotamian worldፍልጵስዩስ 4:1-9 ፓስተር አስፋው በቀለ  www.operationezra.comፍልጵስዩስ 4:1-9 ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.comየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የጨለማው/የዝምታ 400 ዘመናት  | ፓስተር አስፋው በቀለየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የጨለማው/የዝምታ 400 ዘመናት | ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | የብሉይ ኪዳን ነቢያት  | ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | የብሉይ ኪዳን ነቢያት | ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ዳሰሳ | ጉዞ ከግብጽ ወደ ከነዓን | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | ጉዞ ከግብጽ ወደ ከነዓን | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ጥቅል የትንቢት ቅደም ተከተል                    www.operationezra.comጥቅል የትንቢት ቅደም ተከተል www.operationezra.comየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ሕዝቅኤል | ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ሕዝቅኤል | ፓስተር አስፋው በቀለየእግዚአብሔር መንግስት!  ክፍል 1.   kingdom of God part 1የእግዚአብሔር መንግስት! ክፍል 1. kingdom of God part 1የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የጨለማው/የዝምታ 400 ዘመናት ክፍል 2  | ፓስተር አስፋው በቀለየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የጨለማው/የዝምታ 400 ዘመናት ክፍል 2 | ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ዳሰሳ | ሚሽካንና ክህነት | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | ሚሽካንና ክህነት | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ZionZion12ቱ የእስራኤል ነገዶች | ዘፍ.48-50| የብሉይ ዳሰሳ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)12ቱ የእስራኤል ነገዶች | ዘፍ.48-50| የብሉይ ዳሰሳ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | ፔሳህ | ዘጸ.12:1-13:16| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | ፔሳህ | ዘጸ.12:1-13:16| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
Яндекс.Метрика