Загрузка страницы

ዳንኤል 10 ~ የፋርስ ንጉስ አለቃ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.com

የፋርስ ንጉሥ በቂሮስ በሦስተኛው ዓመት ብልጣሶር ለተባለው ለዳንኤል ነገር ተገለጠለት፤ ነገሩም እውነት ነበረ፥ እርሱም ታላቅ ጦርነት ነው፤ ነገሩንም አስተዋለ፥ በራእዩም ውስጥ ማስተዋል ተሰጠው።
2 ፤ በዚያም ወራት እኔ ዳንኤል ሦስት ሳምንት ሙሉ ሳዝን ነበርሁ።
3 ፤ ማለፊያ እንጀራም አልበላሁም፥ ሥጋና ጠጅም በአፌ አልገባም፥ ሦስቱም ሳምንት እስኪፈጸም ድረስ ዘይት አልተቀባሁም።
4 ፤ ከመጀመሪያውም ወር በሀያ አራተኛው ቀን ጤግሮስ በተባለው በታላቁ ወንዝ አጠገብ ሳለሁ፥ ዓይኔን አነሣሁ፥
5 ፤ እነሆም፥ በፍታ የለበሰውን ጥሩም የአፌዝን ወርቅ በወገቡ ላይ የታጠቀውን ሰው አየሁ።
6 ፤ አካሉም እንደ ቢረሌ ይመስል ነበር፥ ፊቱም እንደ መብረቅ ምስያ ነበረ፥ ዓይኖቹም እንደሚንበለበል ፋና፥ ክንዶቹና እግሮቹም እንደ ጋለ ናስ፥ የቃሉም ድምፅ እንደ ብዙ ሕዝብ ድምፅ ነበረ።
7 ፤ እኔም ዳንኤል ብቻዬን ራእዩን አየሁ፥ ከእኔ ጋር የነበሩ ሰዎች ግን ራእዩን አላዩም፤ ነገር ግን ጽኑ መንቀጥቀጥ ወደቀባቸው፥ ሊሸሸጉም ሸሹ።
8 ፤ እኔም ብቻዬን ቀረሁ ይህንም ታላቅ ራእይ አየሁ፤ ኃይልም አልቀረልኝም፥ ደም ግባቴም ወደ ማሸብሸብ ተለወጠብኝ፥ ኃይልም አጣሁ።
9 ፤ የቃሉንም ድምፅ ሰማሁ፤ የቃሉንም ድምፅ በሰማሁ ጊዜ ደንግጬ በምድር ላይ በግምባሬ ተደፋሁ።
10 ፤ እነሆም፥ አንዲት እጅ ዳሰሰችኝ፥ በጕልበቴና በእጄም አቆመችኝ።
11 ፤ እርሱም። እጅግ የተወደድህ ሰው ዳንኤል ሆይ፥ እኔ ዛሬ ወደ አንተ ተልኬአለሁና የምነግርህን ቃል አስተውል፥ ቀጥ ብለህም ቁም አለኝ። ይህንም ቃል ባለኝ ጊዜ እየተንቀጠቀጥሁ ቆምሁ።
12 ፤ እርሱም እንዲህ አለኝ። ዳንኤል ሆይ፥ አትፍራ፤ ልብህ ያስተውል ዘንድ፥ ሰውነትህም በአምላክህ ፊት ይዋረድ ዘንድ ካደረግህበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ቃልህ ተሰምቶአል፤ እኔም ስለ ቃልህ መጥቻለሁ።
13 ፤ የፋርስ መንግሥት አለቃ ግን ሀያ አንድ ቀን ተቋቋመኝ፤ እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ፤ እኔም ከፋርስ ነገሥታት ጋር በዚያ ተውሁት።
14 ፤ ራእዩም ገና ለብዙ ዘመን ነውና በኋለኛው ዘመን ለሕዝብህ የሚሆነውን አስታውቅህ ዘንድ አሁን መጥቻለሁ።
15 ፤ ይህንም ቃል በተናገረኝ ጊዜ ፊቴን ወደ ምድር አቀረቀርሁ፥ ዲዳም ሆንሁ።
16 ፤ እነሆም፥ የሰው ልጅ የሚመስል ከንፈሬን ዳሰሰኝ፤ የዚያን ጊዜም አፌን ከፍቼ ተናገርሁ በፊቴም ቆሞ የነበረውን። ጌታዬ ሆይ፥ ከራእዩ የተነሣ ሕመሜ መጣብኝ፥ ኃይልም አጣሁ።
17 ፤ ይህ የጌታዬ ባሪያ ከዚህ ከጌታዬ ጋር ይናገር ዘንድ እንዴት ይችላል? አሁንም ኃይል አጣሁ፥ እስትንፋስም አልቀረልኝም አልሁት።
18 ፤ ደግሞ ሰው የሚመስል ዳሰሰኝ፥ አበረታኝም።
19 ፤ እርሱም። እጅግ የተወደድህ ሰው ሆይ፥ አትፍራ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን፤ በርታ፥ ጽና አለኝ። በተናገረኝም ጊዜ በረታሁና። አበርትተኸኛልና ጌታዬ ይናገር አልሁ።
20 ፤ እርሱም እንዲህ አለኝ። ወደ አንተ የመጣሁት ስለ ምን እንደ ሆነ፥ ታውቃለህን? አሁንም ከፋርስ አለቃ ጋር እዋጋ ዘንድ እመለሳለሁ፤ እኔም ስወጣ፥ እነሆ፤ የግሪክ አለቃ ይመጣል።
21 ፤ ነገር ግን በእውነት ጽሑፍ የተጻፈውን እነግርሃለሁ፤ በዚህም ነገር ከአለቃችሁ ከሚካኤል በቀር ማንም የሚያጸናኝ የለም።

Видео ዳንኤል 10 ~ የፋርስ ንጉስ አለቃ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.com канала asfaw Bekele
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
22 мая 2020 г. 3:18:27
02:17:05
Другие видео канала
ዳንኤል 12  ክፍል 3 ~ ሞት፣ሲኦልና አዲሲቱ ኢየሩሣሌም ` ፓስተር አስፋው በቀለ   www.operationezra.comዳንኤል 12 ክፍል 3 ~ ሞት፣ሲኦልና አዲሲቱ ኢየሩሣሌም ` ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.comየእግዚአብሔር ህንጻ ናችሁ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ   www.operationezra.comየእግዚአብሔር ህንጻ ናችሁ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.comዳንኤል 11 ጸረ ክርስስቶ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ   www.operationezra.comዳንኤል 11 ጸረ ክርስስቶ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.comየብሉይ ዳሰሳ | 1ኛ/2ኛ ዜና መዋልዕ| ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | 1ኛ/2ኛ ዜና መዋልዕ| ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ጎግ ማንጎግ እና አርማጌድዮንጎግ ማንጎግ እና አርማጌድዮንዳንኤል 8 ~ ትንሹ ቀንድ  ~ ፓስተር አስፋው በቀለዳንኤል 8 ~ ትንሹ ቀንድ ~ ፓስተር አስፋው በቀለአጵሎስ ማነው? ክፍል 1 who is Appolos?አጵሎስ ማነው? ክፍል 1 who is Appolos?ትንቢተ ዳንኤል 12 ~ አንተ ግን እስከ ፍጻሜ ሂድ ~ ፓስተር አስፋው በቀለትንቢተ ዳንኤል 12 ~ አንተ ግን እስከ ፍጻሜ ሂድ ~ ፓስተር አስፋው በቀለዳንኤል 9 ~ 70ኛው ሱባኤ ~ ፓስተር አስፋው በቀለዳንኤል 9 ~ 70ኛው ሱባኤ ~ ፓስተር አስፋው በቀለየክትትል ትምህርት ክፍል 1 - ኢየሱስን መቀበል ማለት ምን ማለት ነው? the meaning of what accepting Jesus meanየክትትል ትምህርት ክፍል 1 - ኢየሱስን መቀበል ማለት ምን ማለት ነው? the meaning of what accepting Jesus meanትንቢተ ዳንኤል ክፍል 8 -  ምዕራፍ 7 - ፓስተር አስፋው በቀለትንቢተ ዳንኤል ክፍል 8 - ምዕራፍ 7 - ፓስተር አስፋው በቀለዘመነ ቆሮንቶስ ክፍል 1ዘመነ ቆሮንቶስ ክፍል 1የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መጽሐፈ መክብብ  | ክፍል 1 | ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መጽሐፈ መክብብ | ክፍል 1 | ፓስተር አስፋው በቀለመንፈሳዊ ውጊያ አና ፀሎት - Part Two - By Pastor Asfaw Bekele - August 9, 2020.መንፈሳዊ ውጊያ አና ፀሎት - Part Two - By Pastor Asfaw Bekele - August 9, 2020.ከተሰወረ ወጥመድ ያድንሃል ከሚታየው ተጠንቀቅ! (ክፍል 1) pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Churchከተሰወረ ወጥመድ ያድንሃል ከሚታየው ተጠንቀቅ! (ክፍል 1) pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Churchትንቢተ ዳንኤል ~ ክፍል 2 ~ ምዕራፍ 1:1-21 ~ እምቢ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ   www.operationezra.comትንቢተ ዳንኤል ~ ክፍል 2 ~ ምዕራፍ 1:1-21 ~ እምቢ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.comጴርጋሞን | ሰባቱ የእስያ አብያተ ክርስቲያናት |  ፓስተር አስፋው በቀለ |  www.operationezra.comጴርጋሞን | ሰባቱ የእስያ አብያተ ክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.comየዘንዶ መንፈስ ክፍል 1የዘንዶ መንፈስ ክፍል 1የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነገስት ካልዕ | ትምህርት 1  አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነገስት ካልዕ | ትምህርት 1 አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
Яндекс.Метрика