እንዴት ይድናል; ሳሚ-ዳን በድምፅ ብቻ ( Endet Yidnal; Sami-Dan acapella)
እንዴት ይድናል
ዛሬ ላይ ሀይለኛ ነኝ ብሎ ሰው ተመካ በክንዱ
ሀይሉን ባሳረፈ ቁጥር ደካሞች ተጎዱ
ቀን ጠብቆ ደግሞ ሲጥለው እሱም በሌሎች እጅ ይወድቃል
አየር እያጠራት ነብሱ በፀፀት ይጮሀል
ማንም ቋሚ የለም በምድር ላይ
ሁሉም መጨረሻው የሞት ሲሳይ
ፍርዱን የሚጠብቅ ካለው ከበላይ
ሰው በመጥፎ ያደፈው ህሊናው
እየደጋገመ ሲያሳምመው
መውጪያ መግቢያ መተንፈሻም ሲያሳጣው
ሆ..እንዴት ይድናል-ህሊና ሲታመም
ሆ..በምን ይድናል- እውነት ስትቆጣ
ሆ..እንዴት ይድናል- ቀን ጠብቆ ሲጥል
ሆ..በምን ይድናል-
አሉ ጥቂት ሰዎች የዘየዱ ሁሉም ያልፋል ብለው የተረዱ
ካለቻቸው ላይ ቀንሰው ሌሎችን የረዱ
በህብረት ከሰዎች ጋር ሚሰሩ ችግርን ተነጋግረው የሚፈቱ
ክፋትን በደግነት ሁሌም ሚረቱ
ማንም ቋሚ የለም በምድር ላይ
ሁሉም መጨረሻው የሞት ሲሳይ
ፍርዱን የሚጠብቅ ካለው ከበላይ
ሰው በመጥፎ ያደፈው ህሊናው
እየደጋገመ ሲያሳምመው
መውጪያ መግቢያ መተንፈሻም ሲያሳጣው
ሆ..እንዴት ይድናል-ህሊና ሲታመም
ሆ..በምን ይድናል- እውነት ስትቆጣ
ሆ..እንዴት ይድናል- ቀን ጠብቆ ሲጥል
ሆ..በምን ይድናል-
Видео እንዴት ይድናል; ሳሚ-ዳን በድምፅ ብቻ ( Endet Yidnal; Sami-Dan acapella) канала Sami Dan
ዛሬ ላይ ሀይለኛ ነኝ ብሎ ሰው ተመካ በክንዱ
ሀይሉን ባሳረፈ ቁጥር ደካሞች ተጎዱ
ቀን ጠብቆ ደግሞ ሲጥለው እሱም በሌሎች እጅ ይወድቃል
አየር እያጠራት ነብሱ በፀፀት ይጮሀል
ማንም ቋሚ የለም በምድር ላይ
ሁሉም መጨረሻው የሞት ሲሳይ
ፍርዱን የሚጠብቅ ካለው ከበላይ
ሰው በመጥፎ ያደፈው ህሊናው
እየደጋገመ ሲያሳምመው
መውጪያ መግቢያ መተንፈሻም ሲያሳጣው
ሆ..እንዴት ይድናል-ህሊና ሲታመም
ሆ..በምን ይድናል- እውነት ስትቆጣ
ሆ..እንዴት ይድናል- ቀን ጠብቆ ሲጥል
ሆ..በምን ይድናል-
አሉ ጥቂት ሰዎች የዘየዱ ሁሉም ያልፋል ብለው የተረዱ
ካለቻቸው ላይ ቀንሰው ሌሎችን የረዱ
በህብረት ከሰዎች ጋር ሚሰሩ ችግርን ተነጋግረው የሚፈቱ
ክፋትን በደግነት ሁሌም ሚረቱ
ማንም ቋሚ የለም በምድር ላይ
ሁሉም መጨረሻው የሞት ሲሳይ
ፍርዱን የሚጠብቅ ካለው ከበላይ
ሰው በመጥፎ ያደፈው ህሊናው
እየደጋገመ ሲያሳምመው
መውጪያ መግቢያ መተንፈሻም ሲያሳጣው
ሆ..እንዴት ይድናል-ህሊና ሲታመም
ሆ..በምን ይድናል- እውነት ስትቆጣ
ሆ..እንዴት ይድናል- ቀን ጠብቆ ሲጥል
ሆ..በምን ይድናል-
Видео እንዴት ይድናል; ሳሚ-ዳን በድምፅ ብቻ ( Endet Yidnal; Sami-Dan acapella) канала Sami Dan
Показать
Комментарии отсутствуют
Информация о видео
Другие видео канала
![የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Music](https://i.ytimg.com/vi/nOn8H0n24_s/default.jpg)
![ክፍል 2 የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show #Roof_Top_Music](https://i.ytimg.com/vi/PFpLfyxNilk/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን; ወደላይ - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; Wedelay - Sibet Concert )](https://i.ytimg.com/vi/ZH6iZSRo_mY/default.jpg)
![Sami-Dan, Hoya Hoye](https://i.ytimg.com/vi/eEnaZfUMSws/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን በኤድመንተን ካቀረበው ኮንሰርት ላይ የተወሠደ Amazing Live Performance by Sami Dan](https://i.ytimg.com/vi/7JZb5QcZxF0/default.jpg)
![ገምቱ!!! ከስበት አልበም የየትኛው ሙዚቃ ቪዲዮ ይመስላችኋል!!!](https://i.ytimg.com/vi/gJB7kh2u0DQ/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን በኤድመንተን ያቀረበው የመድረክ ስራ Fikir selam - Sami Dan concert](https://i.ytimg.com/vi/BTZxDhCyafY/default.jpg)
![ጠፋ የሚለየን; ሳሚ-ዳን በዋሽንግተን ዲሲ (Tefa Yemileyeb Sami-Dan, Washington DC)](https://i.ytimg.com/vi/raownR3xnvw/default.jpg)
![Ethiopian Cover: ፉክክሩ ደርቱዋል - ሳሚ ዳንና ሚላል ቀወጡት የመጨረሻዉ ክፍል- አርቲስት ሜላል በሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Music](https://i.ytimg.com/vi/YkiRjoZogVA/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን; ጠፋ የሚለየን - ስበት ኮንሰርት (Tefa Yemileyen Sami-Dan; Sebet Concert)](https://i.ytimg.com/vi/BsXYKRbDA2M/default.jpg)
![በዚህ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ሼፍ ይዞ የመጣ | ማንኛዉም ሰዉ ቢመጣ እቆልፈዋለዉ -የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Music](https://i.ytimg.com/vi/wdg5UkWcflI/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን; የፈጣሪ ድርሰት - ስበት ኮንሰርት (Sami-Dan; Yefetari Dirset - Sebet Concert )](https://i.ytimg.com/vi/Gm-7kKF1oVg/default.jpg)
![Sami-Dan , Compilation 1 ( የተለያዩ የሳሚ-ዳን የቪዲዮ ስብስብ 1 )](https://i.ytimg.com/vi/xOMz9f_f8II/default.jpg)
![አርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show #Roof_Top_Music](https://i.ytimg.com/vi/H0AI3-_TZpk/default.jpg)
![Sami-dan tefa yemileyen toronto concert 2021](https://i.ytimg.com/vi/ox0IMSmZ5q4/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን; 1 2 3 - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; 1 2 3 - Sibet Concert )](https://i.ytimg.com/vi/9Al05xMEeYE/default.jpg)
![አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show ,Stay Tuned!!! New Show Coming Up 2021](https://i.ytimg.com/vi/1OgzJfXAZSA/default.jpg)
![ሀገር ማለት ላንተ ላንቺ ምንድነዉ; የኔን ሀሳብ ስበት አልበም ላይ አስቀምጫለሁ!!!!](https://i.ytimg.com/vi/rvcos0bvIpM/default.jpg)
![ከአዲስ እንግዳ ጋር - አርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት- New Sami-Dan Show #Roof_Top_Music](https://i.ytimg.com/vi/_hvQv6inBD4/default.jpg)
![ስበት አልበም በዚህ ቻናል ብቻ ይወጣል!!!!](https://i.ytimg.com/vi/kspLnzO-hRs/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን በኢትዮጵያ ቀን ላይ በአትላንታ ያቀረበው የመድረክ ስራ Anchi Yene - Sami Dan @Atlanta Football](https://i.ytimg.com/vi/NR5KkW0SNIU/default.jpg)