ሳሚ-ዳን; አትነቃም ወይ? (Sami-Dan; Atnekam wey?) New Ethiopian Music Video!!!!
🌕 አትነቃም ወይ 🌕
ከስሪቱ ከራስ ተፈጥሮ
አብሮ ከመኖር ወ'ቶ ለብቻው
ሰው ሲዳክር ስንት አበላሸ
ለኔ ብቻ እያለ ሸሽቶ ከሌላው
ወንበር የሠፋው ሜዳውን ይዞ
ሲደሰኩረው በቃሉ አፍዝዞ
ምን እንደሞላው ምን ይታወቅና
ላገሩ የሚተርፍ ወለደ ፈተና
ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ
እሳት ይወለዳል ከተኛ ከተማ
አትነቃም ወይ አትነቃም ወይ ልቤ አለኝ
ጊዜ ዳኛ ዞሮ ሚገጥም
ከተቋጠረው ፈቀቅ አይልም
የብቻ ጉዞ የስልጣን ማማ
ነገ የሚሠበር በሌላው ሚቀማ
ባንናገር እውነትን መካድ
ከሠውነት ጫፍ ቁልቁለት መውረድ
ግፍ የለው ትርጉም አይደባበስም
ነገም ላይ ሚመጣው ካለፈው አያንስም
ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ
እሳት ይወለዳል ከተኛ ከተማ
አትነቃም ወይ አትነቃም ወይ ልቤ አለኝ
ያምናው ቁስል የትላንት በደል
አይታከምም በዛሬው በቀል
ጡንቻ ያለው ሠው ገዳይ ነኝ ባይ
አቅሙ ካለውጋ እስኪ ይተያይ
ባንናገር እውነትን መካድ
ከሠውነት ጫፍ ቁልቁለት መውረድ
ግፍ የለው ትርጉም አይደባበስም
ነገም ላይ ሚመጣው ካለፈው አያንስም
ግጥምና ዜማ :- ሳሚ-ዳን
ቅንብር ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ :- ኤንዲ ቤተ ዜማ
Видео ሳሚ-ዳን; አትነቃም ወይ? (Sami-Dan; Atnekam wey?) New Ethiopian Music Video!!!! канала Sami Dan
ከስሪቱ ከራስ ተፈጥሮ
አብሮ ከመኖር ወ'ቶ ለብቻው
ሰው ሲዳክር ስንት አበላሸ
ለኔ ብቻ እያለ ሸሽቶ ከሌላው
ወንበር የሠፋው ሜዳውን ይዞ
ሲደሰኩረው በቃሉ አፍዝዞ
ምን እንደሞላው ምን ይታወቅና
ላገሩ የሚተርፍ ወለደ ፈተና
ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ
እሳት ይወለዳል ከተኛ ከተማ
አትነቃም ወይ አትነቃም ወይ ልቤ አለኝ
ጊዜ ዳኛ ዞሮ ሚገጥም
ከተቋጠረው ፈቀቅ አይልም
የብቻ ጉዞ የስልጣን ማማ
ነገ የሚሠበር በሌላው ሚቀማ
ባንናገር እውነትን መካድ
ከሠውነት ጫፍ ቁልቁለት መውረድ
ግፍ የለው ትርጉም አይደባበስም
ነገም ላይ ሚመጣው ካለፈው አያንስም
ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ
እሳት ይወለዳል ከተኛ ከተማ
አትነቃም ወይ አትነቃም ወይ ልቤ አለኝ
ያምናው ቁስል የትላንት በደል
አይታከምም በዛሬው በቀል
ጡንቻ ያለው ሠው ገዳይ ነኝ ባይ
አቅሙ ካለውጋ እስኪ ይተያይ
ባንናገር እውነትን መካድ
ከሠውነት ጫፍ ቁልቁለት መውረድ
ግፍ የለው ትርጉም አይደባበስም
ነገም ላይ ሚመጣው ካለፈው አያንስም
ግጥምና ዜማ :- ሳሚ-ዳን
ቅንብር ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ :- ኤንዲ ቤተ ዜማ
Видео ሳሚ-ዳን; አትነቃም ወይ? (Sami-Dan; Atnekam wey?) New Ethiopian Music Video!!!! канала Sami Dan
Показать
Комментарии отсутствуют
Информация о видео
Другие видео канала
![የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Music](https://i.ytimg.com/vi/nOn8H0n24_s/default.jpg)
![ክፍል 2 የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show #Roof_Top_Music](https://i.ytimg.com/vi/PFpLfyxNilk/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን; ወደላይ - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; Wedelay - Sibet Concert )](https://i.ytimg.com/vi/ZH6iZSRo_mY/default.jpg)
![Sami-Dan, Hoya Hoye](https://i.ytimg.com/vi/eEnaZfUMSws/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን በኤድመንተን ካቀረበው ኮንሰርት ላይ የተወሠደ Amazing Live Performance by Sami Dan](https://i.ytimg.com/vi/7JZb5QcZxF0/default.jpg)
![ገምቱ!!! ከስበት አልበም የየትኛው ሙዚቃ ቪዲዮ ይመስላችኋል!!!](https://i.ytimg.com/vi/gJB7kh2u0DQ/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን በኤድመንተን ያቀረበው የመድረክ ስራ Fikir selam - Sami Dan concert](https://i.ytimg.com/vi/BTZxDhCyafY/default.jpg)
![ጠፋ የሚለየን; ሳሚ-ዳን በዋሽንግተን ዲሲ (Tefa Yemileyeb Sami-Dan, Washington DC)](https://i.ytimg.com/vi/raownR3xnvw/default.jpg)
![Ethiopian Cover: ፉክክሩ ደርቱዋል - ሳሚ ዳንና ሚላል ቀወጡት የመጨረሻዉ ክፍል- አርቲስት ሜላል በሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Music](https://i.ytimg.com/vi/YkiRjoZogVA/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን; ጠፋ የሚለየን - ስበት ኮንሰርት (Tefa Yemileyen Sami-Dan; Sebet Concert)](https://i.ytimg.com/vi/BsXYKRbDA2M/default.jpg)
![በዚህ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ሼፍ ይዞ የመጣ | ማንኛዉም ሰዉ ቢመጣ እቆልፈዋለዉ -የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Music](https://i.ytimg.com/vi/wdg5UkWcflI/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን; የፈጣሪ ድርሰት - ስበት ኮንሰርት (Sami-Dan; Yefetari Dirset - Sebet Concert )](https://i.ytimg.com/vi/Gm-7kKF1oVg/default.jpg)
![Sami-Dan , Compilation 1 ( የተለያዩ የሳሚ-ዳን የቪዲዮ ስብስብ 1 )](https://i.ytimg.com/vi/xOMz9f_f8II/default.jpg)
![አርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show #Roof_Top_Music](https://i.ytimg.com/vi/H0AI3-_TZpk/default.jpg)
![Sami-dan tefa yemileyen toronto concert 2021](https://i.ytimg.com/vi/ox0IMSmZ5q4/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን; 1 2 3 - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; 1 2 3 - Sibet Concert )](https://i.ytimg.com/vi/9Al05xMEeYE/default.jpg)
![አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show ,Stay Tuned!!! New Show Coming Up 2021](https://i.ytimg.com/vi/1OgzJfXAZSA/default.jpg)
![ሀገር ማለት ላንተ ላንቺ ምንድነዉ; የኔን ሀሳብ ስበት አልበም ላይ አስቀምጫለሁ!!!!](https://i.ytimg.com/vi/rvcos0bvIpM/default.jpg)
![ከአዲስ እንግዳ ጋር - አርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት- New Sami-Dan Show #Roof_Top_Music](https://i.ytimg.com/vi/_hvQv6inBD4/default.jpg)
![ስበት አልበም በዚህ ቻናል ብቻ ይወጣል!!!!](https://i.ytimg.com/vi/kspLnzO-hRs/default.jpg)
![ሳሚ-ዳን በኢትዮጵያ ቀን ላይ በአትላንታ ያቀረበው የመድረክ ስራ Anchi Yene - Sami Dan @Atlanta Football](https://i.ytimg.com/vi/NR5KkW0SNIU/default.jpg)