Загрузка страницы

በደሙ // Bedemu

እግዚአብሔር ደምን ለሥጋ ማኖርያ ብቻ ሳይሆን ለነፍስም ማስተሰሪያ እንዲሆን ስለሰጠው ትልቅ ሥፍራ ይገልጻል። የእሥራኤል እረኛ የሆነው የእግዚአብሔር በግ በደሙ የሚሰራውን በማሳየት ለማበረታታት የተዘጋጀ መልዕክት ነው።

“በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።”(ኤፌ 1፤7)

Видео በደሙ // Bedemu канала Word of Life Amharic Ministry
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
16 декабря 2020 г. 22:58:59
00:23:07
Яндекс.Метрика