Загрузка страницы

ሳሚ-ዳን እና ናቲ ማን ሆያሆዬን በDC ከተማ

ሆያ ሆዬ

ገና ስመጣ ወደዚች ምድር
አሳደገችኝ ቀብታ ፍቅር
በልጅነቴ ከቅፏ ሰርቃ
ነብሴን ወሰደች ያቺ ሙዚቃ
ይኸው አድጌ ለዚህ ስበቃ
አመሰገነች እናቴ ከመሬት ወድቃ
የማይረሳኝ የሰፈሬ
ሆያሆዬ እልነበር አብሬ

ሆያሆዬ…ሆ..ሆያሆዬ…. (2 ጊዜ)
እዛማዶ ብርሀን ወጣ…..ሆ..ሆያሆዬ…
ላገራችን ሰላም ይዞ መጣ…..ሆ..ሆያሆዬ…
እዚህ ማዶ በስንት አመቱ…..ሆ..ሆያሆዬ…
ተመልሶ ሰው ይግባ ቤቱ…..ሆ..ሆያሆዬ…
ሆያሆዬ…ሆ..ሆያሆዬ…. (2 ጊዜ)

ጊዜው ይሮጣል ይሄዳል ሳናውቀው
እኛም ነበር ተለያይተን የቆየነው
ዛሬ ሁላችንም ተገናኘን ከቤታችን
እናትም ደስ አላት ተሰባስበን ስታየን (2 ጊዜ)
ስታየን…..ስታየን….ስታየን…..ስታየን….

እስኪ እናውጋው ያለፈውን
የትም ብንርቅ ማይረሳውን
አንቺስ የት ነበርሽ አንተስ ወንድሜ
ናፍቆታችሁ ነው ለኔ ህምሜ
ሙዚቃ ሙዚቃ ዛሬ ይሰማ
እስኪ ትጨፍር እናቴ እማማ
ደስታ ነው ዛሬ (ደስታ ነው ዛሬ) (4 ጊዜ)
ይፍቱኝ አባቴ ዛሬ ልምጣና ከግሮ ወድቄ…ይፍቱኝ አባቴ
ደስታዬ ፍፁም እንዲሆንልኝ ይፍቱኝ አባቴ…ይፍቱኝ አባቴ (2 ጊዜ)
ይፍቱኝ አባቴ….
ካገሬ ገባሁ ዛሬ…ይፍቱኝ አባቴ…..
ሆያሆዬ…ሆ..ሆያሆዬ…. (2 ጊዜ)
እዚህማዶ ሰማሁ ጡሩንባ…..ሆ..ሆያሆዬ…
ካይኔ ይፈሳል የናፍቆት እንባ…..ሆ..ሆያሆዬ…
ፀሎቱ ቁርሱ ደስታ ማይርቀው…..ሆ..ሆያሆዬ…
ባዶ ነው ሆዱ አይ ያገሬ ሰው…..ሆ..ሆያሆዬ…
ሆያሆዬ…ሆ..ሆያሆዬ…. (2 ጊዜ)

ጊዜው ይሮጣል ይሄዳል ሳናውቀው
እኛም ነበር ተለያይተን የቆየነው
ዛሬ ሁላችንም ተገናኘን ከቤታችን
እናትም ደስ አላት ተሰባስበን ስታየን (2 ጊዜ)
ስታየን…..ስታየን….ስታየን…..ስታየን….

ሳየው ደስ አለኝ ምኞቴ ተሳክቶ
ዛሬማ ላሸብርቅ ከቤቴ ምን ጠፍቶ
ነብሴን ወሰደች ያቺ ሙዚቃ
ይኸው አድጌ ለዚህ እንድበቃ
አንቺም ጨፍሪ አንተም ተነሳ
ደስታ ነው ዛሬ የለም ወቀሳ

ደስታ ነው ዛሬ (ደስታ ነው ዛሬ) (6 ጊዜ)

ግጥምና ዜማ ሳሚ-ዳን
ቅንብር ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ኤንዲ ቤተ ዜማ

Видео ሳሚ-ዳን እና ናቲ ማን ሆያሆዬን በDC ከተማ канала Sami Dan
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
19 августа 2022 г. 1:22:22
00:02:21
Другие видео канала
የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ -  New Sami-Dan Show የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Musicየሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show የሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Musicክፍል 2   የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ -  New Sami-Dan Show  #Roof_Top_Musicክፍል 2 የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show #Roof_Top_Musicሳሚ-ዳን;  ወደላይ - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; Wedelay - Sibet Concert )ሳሚ-ዳን; ወደላይ - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; Wedelay - Sibet Concert )Sami-Dan,  Hoya HoyeSami-Dan, Hoya Hoyeሳሚ-ዳን በኤድመንተን ካቀረበው ኮንሰርት ላይ የተወሠደ Amazing Live Performance  by Sami Danሳሚ-ዳን በኤድመንተን ካቀረበው ኮንሰርት ላይ የተወሠደ Amazing Live Performance by Sami Danገምቱ!!! ከስበት አልበም የየትኛው ሙዚቃ ቪዲዮ ይመስላችኋል!!!ገምቱ!!! ከስበት አልበም የየትኛው ሙዚቃ ቪዲዮ ይመስላችኋል!!!ሳሚ-ዳን በኤድመንተን   ያቀረበው የመድረክ ስራ Fikir selam -  Sami Dan concertሳሚ-ዳን በኤድመንተን ያቀረበው የመድረክ ስራ Fikir selam - Sami Dan concertጠፋ የሚለየን; ሳሚ-ዳን በዋሽንግተን ዲሲ (Tefa Yemileyeb Sami-Dan, Washington DC)ጠፋ የሚለየን; ሳሚ-ዳን በዋሽንግተን ዲሲ (Tefa Yemileyeb Sami-Dan, Washington DC)Ethiopian Cover: ፉክክሩ ደርቱዋል - ሳሚ ዳንና ሚላል ቀወጡት የመጨረሻዉ ክፍል- አርቲስት ሜላል በሠገነት ሙዚቃ - Roof Top MusicEthiopian Cover: ፉክክሩ ደርቱዋል - ሳሚ ዳንና ሚላል ቀወጡት የመጨረሻዉ ክፍል- አርቲስት ሜላል በሠገነት ሙዚቃ - Roof Top Musicሳሚ-ዳን; ጠፋ የሚለየን - ስበት ኮንሰርት (Tefa Yemileyen Sami-Dan; Sebet Concert)ሳሚ-ዳን; ጠፋ የሚለየን - ስበት ኮንሰርት (Tefa Yemileyen Sami-Dan; Sebet Concert)ሳሚ-ዳን; የፈጣሪ ድርሰት - ስበት ኮንሰርት (Sami-Dan; Yefetari Dirset - Sebet Concert )ሳሚ-ዳን; የፈጣሪ ድርሰት - ስበት ኮንሰርት (Sami-Dan; Yefetari Dirset - Sebet Concert )Sami-Dan , Compilation 1 ( የተለያዩ የሳሚ-ዳን የቪዲዮ ስብስብ 1 )Sami-Dan , Compilation 1 ( የተለያዩ የሳሚ-ዳን የቪዲዮ ስብስብ 1 )አርብ ምሽት ይጠብቁን  የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ -  New Sami-Dan Show  #Roof_Top_Musicአርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show #Roof_Top_MusicSami-dan tefa yemileyen toronto concert 2021Sami-dan tefa yemileyen toronto concert 2021ሳሚ-ዳን; 1 2 3 - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; 1 2 3 - Sibet Concert )ሳሚ-ዳን; 1 2 3 - ስበት ኮንሰርት ( Sami-Dan; 1 2 3 - Sibet Concert )አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ -  New Sami-Dan Show ,Stay Tuned!!! New Show Coming Up 2021አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ - New Sami-Dan Show ,Stay Tuned!!! New Show Coming Up 2021ሀገር ማለት ላንተ ላንቺ ምንድነዉ; የኔን ሀሳብ ስበት አልበም ላይ አስቀምጫለሁ!!!!ሀገር ማለት ላንተ ላንቺ ምንድነዉ; የኔን ሀሳብ ስበት አልበም ላይ አስቀምጫለሁ!!!!ከአዲስ እንግዳ ጋር - አርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት-  New Sami-Dan Show  #Roof_Top_Musicከአዲስ እንግዳ ጋር - አርብ ምሽት ይጠብቁን የሠገነት ሙዚቃ በዚ ሳምንት- New Sami-Dan Show #Roof_Top_Musicስበት አልበም በዚህ ቻናል ብቻ ይወጣል!!!!ስበት አልበም በዚህ ቻናል ብቻ ይወጣል!!!!ሳሚ-ዳን በኢትዮጵያ ቀን ላይ በአትላንታ ያቀረበው የመድረክ ስራ Anchi Yene -  Sami Dan @Atlanta Footballሳሚ-ዳን በኢትዮጵያ ቀን ላይ በአትላንታ ያቀረበው የመድረክ ስራ Anchi Yene - Sami Dan @Atlanta Footballሳሚ-ዳን; ሀያል በዱባይ ከተማ (Sami-Dan; Hayal live performance @ Dubai City)ሳሚ-ዳን; ሀያል በዱባይ ከተማ (Sami-Dan; Hayal live performance @ Dubai City)
Яндекс.Метрика