Загрузка страницы

ኑ፤ ኑና ! // Nu, Nana!

የእግዚአብሔርን ጥሪ ተቀብለው ምላሽ የሰጡ ሁሉ በመጀመርያ እንቅፋታቸው ይወገዳል ። በደስታ ወጥተው በሰላምም ይሰማራሉ። በመጨረሻም ለዘላለም ዕረፍት በሚሰጠው እና እግዚአብሔር በቃልኪዳኑ ባዘጋጃላቸው ዕረፍት ቦታ መሰረት ይኖራሉ። ስለሆነም አማኞች ሁሉ በዚህ የእግዚአብሔርን ግብዣ ጥሪ እንዲገኙ የተዘጋጀ መልዕክት ነው። ለሌሎችም እናካፍለው ተባርከን ለበረከትም እንሆን ዘንድ ተጠርተናልና! አሜን!

“እናንተ የተጠማችሁ ሁሉ ኑ፥ እናንተ ገንዘብ የሌላችሁ፤ወደውሆች ኑ፤ ኑና ግዙ፤ ብሉም”፤”(ኢሳ 55፤1)

Видео ኑ፤ ኑና ! // Nu, Nana! канала Word of Life Amharic Ministry
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
29 сентября 2020 г. 1:51:42
00:19:41
Яндекс.Метрика