Загрузка страницы

S7 Ep.5 - Artificial Intelligence -TechTalk With Solomon

This is one of my favorite topic and show! Have you ever wondered about artificial intelligence? How it started, its current advancement, and it future state?
We now have robots walking like us & taking stairs up & down; robots that can ride bike; robots with four leg, walking like animals; a robot on Mars alone doing amazing research;; robots that can do amazing surgery – all these a result of artificial intelligence.
Artificial intelligence is also among us in our everyday lives - GPS systems, Siri Voice Recognition System, driverless cars, drones, manufacturing robots, our smartphones, tablets, computers…
Will AI take over humans by replacing us in our jobs and even control us by becoming smarter than us? Enjoy & share!

ሰው ሰራሽ ክህሎት (አርቲፊሺያል ኢንተሊጀንስ) አስገርሟችሁ ያውቃል? ይህ ቴክኖሎጂ ከየት እንደተነሳ፣ አሁን ምንላይ እንዳለና ወደፊት ምን ሊሆን እንደሚችልስ ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ?
ልክ እንደሰው የሚራመዱና ሳይወድቁ ሚዛናቸውን ጠብቀው ደረጃ መውጣትና መውረድ የሚችሉና መሰናከልን መቋቋም የሚችሉ ሮቦቶች፣ ብስክሌት መንዳት የሚችሉ ሮቦቶች፣ ከጎን ቢገፈተሩ ወይም በሚያዳልጥ የበረዶ መሬታ ላይ እንኳን ቢሄዱ ሚዛናቸውን ጠብቀው እንደ እንስሳት መራመድ የሚችሉ ባለ አራት እግር ሮቦቶች፣ በብዙ ሚሊየን ኪሎሜትር ተጉዞና Mars ላይ ብቻውን ሄዶ አስደናቂ ምርምር እያደረገ መረጃን ለሰው ልጅ የሚያቀብል አስደናቂ ሮቦት፣ በሰው ልጅ እጅ ለማከናወን የሚያስቸግርን ቀዶ ጥገና የሚያደርጉ ሮቦቶች እና ሌሎችም አስደናቂ የቴክቦሎጊ ፈጠራ ውጤቶች ናቸው።
በተጨማሪም፣ በየዕለት ህይወታችን ውስጥ አርቲፊሺያል ኢንተሊጀንስ አብረውን አሉ - የGPS ሲስተሞች፣ እንደ Siri ያሉ የVoice Recognition ሲስተሞች፣ ያለሰው ራሳቸውን የሚነዱ መኪኖች (driverless cars)፤ ድሮኖች፣ ፍብሪካ ውስጥ ያሉ ሮቦቶች፤ ስልኮቻችን፣ ታብሌቶቻችን፣ ኮምፒውተሮቻችን…
እኛው የፈጠርናቸው ሰው ሰራሽ ክህሎት ያላቸው ማሽኖች እኛኑ ከስራ ውጪ ያደርጉን ይሆን? ከዚያም አልፎ እኛን በክህሎት አልፈው በመላቅ በቁጥጥራቸው ስር ያደርጉን ይሆን?
በዚህ ፕሮግራም ይህን አስገራሚ ቴክኖሎጂ የማስቃኝበት ፕሮግራሜ አቀርባለሁ፤ ይማሩበት፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!

Видео S7 Ep.5 - Artificial Intelligence -TechTalk With Solomon канала TechTalkWithSolomon
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
11 февраля 2016 г. 6:22:29
00:35:08
Другие видео канала
S7 Ep.6 - History of the Internet & How it Works -TechTalk With SolomonS7 Ep.6 - History of the Internet & How it Works -TechTalk With SolomonTechTalk With Solomon S16 Ep10: 5G vs 4G, World Fastest Driverless Train, Mega Solar Park in DubaiTechTalk With Solomon S16 Ep10: 5G vs 4G, World Fastest Driverless Train, Mega Solar Park in DubaiTechTalk With Solomon S14 Ep 9 - ሄሊኮፕተርና አውሮፕላን እንዴት ይበራሉ? | How Helicopters & Airplanes Fly?TechTalk With Solomon S14 Ep 9 - ሄሊኮፕተርና አውሮፕላን እንዴት ይበራሉ? | How Helicopters & Airplanes Fly?TechTalk with Solomon Season 13 Episode 1TechTalk with Solomon Season 13 Episode 19 Most Advanced AI Robots - Humanoid & Industrial Robots9 Most Advanced AI Robots - Humanoid & Industrial RobotsTechTalk With Solomon S15 Ep12 - ቆሼን እንደሸቀጥ ከውጭ ማስመጣት? ለምን? የመጀመሪያው ኢ-ሃይዌይ እና ሌሎችምTechTalk With Solomon S15 Ep12 - ቆሼን እንደሸቀጥ ከውጭ ማስመጣት? ለምን? የመጀመሪያው ኢ-ሃይዌይ እና ሌሎችምTechTalk With Solomon S18 Ep8: ይህ የውሃ ላይ ተንቀሳቃሽ ከተማ የሚገነባው እንዴት ነው?TechTalk With Solomon S18 Ep8: ይህ የውሃ ላይ ተንቀሳቃሽ ከተማ የሚገነባው እንዴት ነው?TechTalk With Solomon S15 Ep13 - አዲሶቹ አይፎን 11 ፕሮ፣ ጋላክዚ ኖት 10 እና ሂዋዌ ሜት 30 ፕሮ ሲቃኙTechTalk With Solomon S15 Ep13 - አዲሶቹ አይፎን 11 ፕሮ፣ ጋላክዚ ኖት 10 እና ሂዋዌ ሜት 30 ፕሮ ሲቃኙS7 Ep.11 - The George Washington University Data Center Tour - TechTalk with SolomonS7 Ep.11 - The George Washington University Data Center Tour - TechTalk with SolomonS6 Ep.1 - UFOs and Bermuda Triangle - TechTalk with SolomonS6 Ep.1 - UFOs and Bermuda Triangle - TechTalk with SolomonTechTalk With Solomon S18 Ep12: መርዝ እንዴት ያድናል? አስገራሚ የመድሃኒት ሳይንስTechTalk With Solomon S18 Ep12: መርዝ እንዴት ያድናል? አስገራሚ የመድሃኒት ሳይንስS12 Ep.8 [Part 1] The Beast | Marine One - የአሜሪካኑ መሪ የሚጠቀምባቸው ልዩ መኪናና ሄሊኮፕተር - TechTalk With SolomonS12 Ep.8 [Part 1] The Beast | Marine One - የአሜሪካኑ መሪ የሚጠቀምባቸው ልዩ መኪናና ሄሊኮፕተር - TechTalk With SolomonTechTalk With Solomon S18 Ep9: የዓለማችን ግዙፎቹ መርከቦች የትኞቹ ናቸው? በውቅያኖስ የቱሪስት ጉዞ ላይ እየተዝናኑ ሞገድ ሲመጣስ?TechTalk With Solomon S18 Ep9: የዓለማችን ግዙፎቹ መርከቦች የትኞቹ ናቸው? በውቅያኖስ የቱሪስት ጉዞ ላይ እየተዝናኑ ሞገድ ሲመጣስ?TechTalk With Solomon S14 Ep11 - ከባርሴሎና የቴክኖሎጂ ፈጠራ ትዕይንት ክፍል 1 | Barca Innovation Show Part 1TechTalk With Solomon S14 Ep11 - ከባርሴሎና የቴክኖሎጂ ፈጠራ ትዕይንት ክፍል 1 | Barca Innovation Show Part 1TechTalk With Solomon S14 Ep4 Pt.1 - ጥንዶቹ የእንቅልፍና የውስጥ ደዌ ህክምና ዶክተሮች | Sleep & Internal MD CoupleTechTalk With Solomon S14 Ep4 Pt.1 - ጥንዶቹ የእንቅልፍና የውስጥ ደዌ ህክምና ዶክተሮች | Sleep & Internal MD CoupleS8 Ep. 6&7 - Scientist & Gene Researcher Dr. Jote Tafese Bulcha - How Amazing is Our Creation?S8 Ep. 6&7 - Scientist & Gene Researcher Dr. Jote Tafese Bulcha - How Amazing is Our Creation?TechTalk With Solomon S5 E5 Part 1 - Dr. Azarias Reda RNC Chief Data OffcerTechTalk With Solomon S5 E5 Part 1 - Dr. Azarias Reda RNC Chief Data OffcerTechTalk with Solomon Season 12 Episode 8 - Cadillac One & Marine One [Part 1]TechTalk with Solomon Season 12 Episode 8 - Cadillac One & Marine One [Part 1]TechTalk S16 Ep6 CES 2020 from Vegas - የወደፊቱ መኪና እና ከተማ [Part 1]TechTalk S16 Ep6 CES 2020 from Vegas - የወደፊቱ መኪና እና ከተማ [Part 1]
Яндекс.Метрика