Загрузка страницы

TechTalk With Solomon S15 Ep12 - ቆሼን እንደሸቀጥ ከውጭ ማስመጣት? ለምን? የመጀመሪያው ኢ-ሃይዌይ እና ሌሎችም

ስዊድን ቆሼዋ አልቆባት ልክ እንደሸቀጥ ቆሻሻን ከሌላ አገር ታስመጣለሽ ብላችሁ፣ እንዲሁም ደግሞ ቆሼውን ለማስመጣት ከፍላ ሳይሆን ተከፍሏት ነው ብላችሁ ምን ትላላችሁ? ግን ቆሼን ኢምፖርት ማስረግ ለምን?

አማዞን ከዚህ በፊት እቃን በድሮን ቤት ድረስ መላክ፣ እንዲሁም ሰራተኛ አልባ ግሮሰሪን በተሳካ ሁኔታ ሞክሯል። አሁን ደግሞ ሱቅ ስትሄዱ ከሬዲት ካርድም ሆነ ገንዘብ መያዝ ሳያስፈልጋችሁ እጃችሁ ብቻ ስካን ተደርጎ ክፍያ መፈጸም የምትችሉበትን ቴክኖሎጂ እየሞከረ ይገኛል።

ዩቲዩብ በጥላቻ ላይ የተመሰረቱ ቻነሎችን፣ ቪዲዮዎችን እና ኮሜንቶችን የመደምሰስ ዘመቻውን አጧጡፏል። በቅርቡ 17,000 ቻነሎችን 100,000 ቪዲዮዎችን እና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኮሜንቶችን ሰርዟል።

ጀርመን ለከባድ ጭነት መኪናዎች የኤሌክትሪክ ሃይዌይ (e-highway) በመክፈት የመጀመሪያ አገር ሆናለች።

ባለ 88 ኢንች እና 8K OLED LG TV በገበያ ላይ ውሏል። ይዝ ግሩም ቴሌቪዥን ዋጋው ስንት ይመስላችኋል?

Can you imagine a country (Sweden) importing garbage as commodity for use? And when importing it get money instead of paying? But for what purpose?

In the past, Amazon successfully tired drone delivery and opened a cashierless store. Now the company is trying a credit cardless and cashless transaction just by scanning your hand.

YouTube has revealed that it going after hateful contents aggressively. It recently removed over 17,000 channels, 100,000 videos, and millions of comments for hate speech.

Germany is opening its first electric highway for trucks.

LG's 88-inch 8K OLED TV goes on sale. How much do you think this cool TV is?

Видео TechTalk With Solomon S15 Ep12 - ቆሼን እንደሸቀጥ ከውጭ ማስመጣት? ለምን? የመጀመሪያው ኢ-ሃይዌይ እና ሌሎችም канала TechTalkWithSolomon
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
21 сентября 2019 г. 8:21:48
00:26:57
Другие видео канала
Pack with me to study abroad | Accepted to Chalmers + move to GothenburgPack with me to study abroad | Accepted to Chalmers + move to GothenburgTechTalk With Solomon S15 Ep13 - አዲሶቹ አይፎን 11 ፕሮ፣ ጋላክዚ ኖት 10 እና ሂዋዌ ሜት 30 ፕሮ ሲቃኙTechTalk With Solomon S15 Ep13 - አዲሶቹ አይፎን 11 ፕሮ፣ ጋላክዚ ኖት 10 እና ሂዋዌ ሜት 30 ፕሮ ሲቃኙTechTalk With Solomon S15 Ep10 - አስገራሚው የፓናማ ከናል | The Wonderous Panama CanalTechTalk With Solomon S15 Ep10 - አስገራሚው የፓናማ ከናል | The Wonderous Panama CanalTech Talk With Solomon Season 7  Ep.1 - Water on Mars: Exploration & EvidenceTech Talk With Solomon Season 7 Ep.1 - Water on Mars: Exploration & EvidenceS12 Ep.4 - [Part 1] ዶ/ር ትምኒት ገብሩ የአርቴፊሺያል ኢንተሊጀንስ ተመራማሪ | Dr. Timnit Gebru AI ResearcherS12 Ep.4 - [Part 1] ዶ/ር ትምኒት ገብሩ የአርቴፊሺያል ኢንተሊጀንስ ተመራማሪ | Dr. Timnit Gebru AI ResearcherS9 Ep.11 - Humans on Mars, The Robot BMW, The Fastest Bike, The Largest Elevator & MoreS9 Ep.11 - Humans on Mars, The Robot BMW, The Fastest Bike, The Largest Elevator & MoreTechTalk S16 Ep6 CES 2020 from Vegas - የወደፊቱ መኪና እና ከተማ [Part 1]TechTalk S16 Ep6 CES 2020 from Vegas - የወደፊቱ መኪና እና ከተማ [Part 1]TechTalk With Solomon S19 Ep6: የጦር ጀቶች የፊዚክስ ህግን በሚጥስ መልኩ አጭር መንደርደሪያ ካለው የጦር መርከብ ላይ እንዴት ይነሳሉ/ያርፋሉTechTalk With Solomon S19 Ep6: የጦር ጀቶች የፊዚክስ ህግን በሚጥስ መልኩ አጭር መንደርደሪያ ካለው የጦር መርከብ ላይ እንዴት ይነሳሉ/ያርፋሉS12 Ep.5 - [Part 2] ዶ/ር ትምኒት ገብሩ የአርቴፊሺያል ኢንተሊጀንስ ተመራማሪ | Dr. Timnit Gebru AI ResearcherS12 Ep.5 - [Part 2] ዶ/ር ትምኒት ገብሩ የአርቴፊሺያል ኢንተሊጀንስ ተመራማሪ | Dr. Timnit Gebru AI ResearcherS9 Ep.10 - Special Vehicles That Can Float on Water & Recycling Technology - TechTalk with SolomonS9 Ep.10 - Special Vehicles That Can Float on Water & Recycling Technology - TechTalk with SolomonS12 Ep.6 [Part 1] - ክሪፕቶከረንሲና ቢትኮይን | Cryptocurrency & Bitcoin - TechTalk With SolomonS12 Ep.6 [Part 1] - ክሪፕቶከረንሲና ቢትኮይን | Cryptocurrency & Bitcoin - TechTalk With SolomonTechTalk with Solomon Season 12 Episode 8 - Cadillac One & Marine One [Part 1]TechTalk with Solomon Season 12 Episode 8 - Cadillac One & Marine One [Part 1]TechTalk With Solomon S18 Ep9: የዓለማችን ግዙፎቹ መርከቦች የትኞቹ ናቸው? በውቅያኖስ የቱሪስት ጉዞ ላይ እየተዝናኑ ሞገድ ሲመጣስ?TechTalk With Solomon S18 Ep9: የዓለማችን ግዙፎቹ መርከቦች የትኞቹ ናቸው? በውቅያኖስ የቱሪስት ጉዞ ላይ እየተዝናኑ ሞገድ ሲመጣስ?TechTalk With Solomon S14 Ep 9 - ሄሊኮፕተርና አውሮፕላን እንዴት ይበራሉ? | How Helicopters & Airplanes Fly?TechTalk With Solomon S14 Ep 9 - ሄሊኮፕተርና አውሮፕላን እንዴት ይበራሉ? | How Helicopters & Airplanes Fly?S5 Ep.7 - Who Controls The Internet, Car Running with Human Poop,  Mars 2030 - TechTalk With SolomonS5 Ep.7 - Who Controls The Internet, Car Running with Human Poop, Mars 2030 - TechTalk With SolomonTechTalk With Solomon S16 Ep1 - Tesla Cybertruck, Two Jacks in Addis, Cyber Attack in EthiopiaTechTalk With Solomon S16 Ep1 - Tesla Cybertruck, Two Jacks in Addis, Cyber Attack in EthiopiaTechTalk With Solomon S14 Ep4 Pt.1 - ጥንዶቹ የእንቅልፍና የውስጥ ደዌ ህክምና ዶክተሮች | Sleep & Internal MD CoupleTechTalk With Solomon S14 Ep4 Pt.1 - ጥንዶቹ የእንቅልፍና የውስጥ ደዌ ህክምና ዶክተሮች | Sleep & Internal MD CoupleTechTalk With Solomon S19 Ep9: ነዳጅ እንዴት ይፈጠራል፣ እንዴት ይገኛል፣ ከጥልቅ መሬትና የውቅያኖስ ምርድ ስር እንዴት ይወጣል?TechTalk With Solomon S19 Ep9: ነዳጅ እንዴት ይፈጠራል፣ እንዴት ይገኛል፣ ከጥልቅ መሬትና የውቅያኖስ ምርድ ስር እንዴት ይወጣል?TechTalk with Solomon: Season 12 Episode 5 - Dr. Timnit Gebru [Part 1]TechTalk with Solomon: Season 12 Episode 5 - Dr. Timnit Gebru [Part 1]TechTalk With Solomon S18 Ep5: የ47 ቢሊዮን ዶላሩ የውሃ ውስጥ መንገድTechTalk With Solomon S18 Ep5: የ47 ቢሊዮን ዶላሩ የውሃ ውስጥ መንገድ
Яндекс.Метрика