Загрузка страницы

የአርቲስት ፌቨን ከተማ እናት ከሰርጓ ቀናት በፊት ያጋጠማቸው ስብራት | ጡንቻ ሳይቆረጥ በተሰራ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ የተቀየረው ታሪክ - ዶ/ር ሳሚ

በዚህ ምስለቅርፅ የአርቲስት ፌቨን ከተማ እናት ከሰርጓ 3ቀን በፊት በዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ የተሰራላቸውን ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ እናያለን። ከፌቨን ሰርግ 5 ቀናት በፊት ያጋጠማቸውን የዳሌ አንገት አጥንት ስብራት እና ዶ/ር ሳሚ ከሰራላቸው ዘመናዊ ጡንቻ ሳይቆረጥ የሚሰራ የሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ 3 ቀናት በኋላ በልጃቸው ሰርግ መታደም እንደቻሉ እናያለን።

የዳሌ አጥንት ስንል የሚከተሉትን የአጥንት ክፍሎች ያጠቃልላል
- የዳሌ አጥንት አንገት | Femur neck
- የዳሌ አጥንት ስር| Femur peri-trochanteric region
- የዳሌ አጥንት ራስ (ኳስ) | Femur head (hip joint ball)
- ዳሌ ማቀፊያ | Acetabulum (hip joint socket)
- ዳሌ ገንዳ | Pelvic bone

የመጀመሪያ ሶስቱ የዳሌ አጥንት ስብራት (Hip Fracture) በመባል ይታወቃሉ።

የዳሌ አጥንት ስብራት በአብዛኛው በዳሌ አጥንት አንገት (Femur neck) እና የዳሌ አጥንት ስር (Peri-trochanteric region) ላይ የሚከሰት ሲሆን፤ በዚህ ምስለ ቅርፅ የአርቲስት ፌቨን እናት የዳሌ አንገት አጥንት ስብራት ከልጃቸው ሰርግ 5 ቀናት በፊት ያጋጠማቸውን ስብራት እንዴት ጡንቻ ሳይቆረጥ በሚሰራው ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ (Muscle spairing, Minimal invasive anterior total hip replacement) ከተሰራላቸው ከሶስት ቀን ቀናት በኋላ የልጃቸውን የሰርግ አለም ታዳሚ መሆን እንደቻሉ እናያለን።

==========***==========
ለበለጠ መረጃ:
ድረ ገፅ - https://www.drsamuelhailu.com/
ፌስፑክ - https://www.facebook.com/DrSamiOrtho/
ዒንስታግራም - https://www.instagram.com/drsamiortho/
ትዊተር - https://twitter.com/DrSamiOrtho/
ሊንክድ ኢን- https://www.linkedin.com/in/DrSamuelHailu
ዩትዩብ - @DrSamuelHailu

እኔን ለማግኘት የሚከተሉትን ይጠቀሙ፤
ዋትስአፕ - https://wa.me/message/UQL2ZILPIRTRP1
ሜሴንጀር - https://m.me/DrSamiOrtho
ቴሌግራም - https://t.me/DrSamiOrtho
ስልክ - +251933919299

ድንገተኛ ላልሆነ ነገር ቀጠሮ ይዞ ለመታየት፤
እሮብ ወይም ቅዳሜ በሳማሪታን የቀዶ ህክምና ማእከል ቀጠሮ ይዞ ለመታየት በድረ ገፄ ላይ “Book Here” የሚለውን ይጠቀሙ::
👉 https://drsamuelhailu.com/

አድራሻ- ሳማሪታን የቀዶ ህክምና ማዕከል በ አዲስ አበባ መሪ ሎቄ ያለው ሰንሻይን መኖርያ ግቢ (ወሰን ሰፈር ያለው ሰንሻይን ግቢ) የጀርባ በር አሜሪካን ህክምና ማእከል አጠገብ::
📍የጎግል ካርታ አድራሻ: https://drsamiortho.page.link/Address

**ለድንገተኛ ችግሮች ሳማሪታን የቀዶ ህክምና ማዕከል ሁሌም ክፍት ነው**

#DrSamuelHailu​ #HipReplacementinEthiopia​ #AddisOrtho

Видео የአርቲስት ፌቨን ከተማ እናት ከሰርጓ ቀናት በፊት ያጋጠማቸው ስብራት | ጡንቻ ሳይቆረጥ በተሰራ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ የተቀየረው ታሪክ - ዶ/ር ሳሚ канала ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Другие видео канала
ዶ/ር ሳሙኤል የሚሰራበት ሳማሪታን የቀዶህክምና ማእከል | Samaritan Surgical Centerዶ/ር ሳሙኤል የሚሰራበት ሳማሪታን የቀዶህክምና ማእከል | Samaritan Surgical Centerዳሌ በአጥንት ህክምናዳሌ በአጥንት ህክምናEthiopia: Damage Control Supra-acetabular Pelvic External Fixator Application Without C Arm-Dr SamiEthiopia: Damage Control Supra-acetabular Pelvic External Fixator Application Without C Arm-Dr SamiEthiopia | Orthopedics in Ethiopia - Dr Samuel Hailu አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ- ዶ/ር  ሳሙኤል ኃይሉEthiopia | Orthopedics in Ethiopia - Dr Samuel Hailu አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ- ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉዳሌ አንገት ስብራት መቸ ይቀየራል | መቸስ ይሰራል | መከላከያ መንገዶቹስ?- ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉዳሌ አንገት ስብራት መቸ ይቀየራል | መቸስ ይሰራል | መከላከያ መንገዶቹስ?- ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉየዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ሂደት እሁድን በ ኢቢኤስ ከ ዶክተር ሳሙኤል ጋር  | Hip Replacement in Ethiopia Dr Samuel on EBSየዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ሂደት እሁድን በ ኢቢኤስ ከ ዶክተር ሳሙኤል ጋር | Hip Replacement in Ethiopia Dr Samuel on EBSኢትዮጵያ፡ ጡንቻ ሳይቆረጥ የሚሰራ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ፥ በትንሽ ጠባሳ | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ፡ ጡንቻ ሳይቆረጥ የሚሰራ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ፥ በትንሽ ጠባሳ | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉየአርቲስት ሚኪያስ ኤፍሬም የሁለቱም ዳሌ ሙሉ መገጣጠሚያ ቅየራ ባንዴ መከናወን እና የማገገም ሂደት በአዲስ አበባ፥ ኢትዮጵያ - ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉየአርቲስት ሚኪያስ ኤፍሬም የሁለቱም ዳሌ ሙሉ መገጣጠሚያ ቅየራ ባንዴ መከናወን እና የማገገም ሂደት በአዲስ አበባ፥ ኢትዮጵያ - ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉኢትዮጵያ | ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ በአዲስ አበባ 17ዓመት ለቆየ ችግር መፍትሄ - ዶ/ር ሳሚኢትዮጵያ | ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ በአዲስ አበባ 17ዓመት ለቆየ ችግር መፍትሄ - ዶ/ር ሳሚኢትዮጵያ፡ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ለዳሌ አንገት ስብራት| ጡንቻ ሳይቆረጥ በትንሽ ጠባሳ ከፊት በኩል በሚሰራ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ፡ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ለዳሌ አንገት ስብራት| ጡንቻ ሳይቆረጥ በትንሽ ጠባሳ ከፊት በኩል በሚሰራ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ፡ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ | የዶክተሯ ህመም አልባ ኑሮን ፍለጋ በ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉኢትዮጵያ፡ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ | የዶክተሯ ህመም አልባ ኑሮን ፍለጋ በ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉኢትዮጵያ፡ ከፊት በኩል የሚሰራው ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ፥ በትንሽ ጠባሳ ፥ ጡንቻ ሳይቆረጥ | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ፡ ከፊት በኩል የሚሰራው ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ፥ በትንሽ ጠባሳ ፥ ጡንቻ ሳይቆረጥ | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትየጵያ፡ ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ከኬንያ ለመጡ ሶማሊያዊ ታካሚ | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትየጵያ፡ ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ከኬንያ ለመጡ ሶማሊያዊ ታካሚ | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ: ሙሉ ዳሌ መገጣጠመሚያ ቅየራ በ አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ በፋና ቲቪኢትዮጵያ: ሙሉ ዳሌ መገጣጠመሚያ ቅየራ በ አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ በፋና ቲቪአጥንት ህክምና በኢትዮጵያ -  ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉአጥንት ህክምና በኢትዮጵያ - ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉየዳሌ ማቀፊያ አጥንት ስብራት በትንሸ ጠባሳ ሲታከምየዳሌ ማቀፊያ አጥንት ስብራት በትንሸ ጠባሳ ሲታከምኢትዮዽያዊው ዶክተር በአጥንት ህክምና በሰራው ምርምር የ OTA 'የሰብዓዊ ምሁር ሽልማት' ተሸላሚ ሆኗልኢትዮዽያዊው ዶክተር በአጥንት ህክምና በሰራው ምርምር የ OTA 'የሰብዓዊ ምሁር ሽልማት' ተሸላሚ ሆኗልኢትዮጵያ: ዳሌ መገጣጠሚያ ችግሮች | የአጥንት መሳሳት ዳሌ አንገት ስብራት  ህክምና   | መከላከያ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ: ዳሌ መገጣጠሚያ ችግሮች | የአጥንት መሳሳት ዳሌ አንገት ስብራት ህክምና | መከላከያ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ: አጥንት ህክምና በ አዲስ አበባ | ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ | ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ | ዳሌ አጥንት ስብራቶች | አደጋዎች - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ: አጥንት ህክምና በ አዲስ አበባ | ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ | ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ | ዳሌ አጥንት ስብራቶች | አደጋዎች - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ፡ የዳሌ መገጣጠሚያ ችግሮች | ህክምና | መከላከያ መንገዶች |  አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ በኢቲቪ - ክፍል ፪ኢትዮጵያ፡ የዳሌ መገጣጠሚያ ችግሮች | ህክምና | መከላከያ መንገዶች | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ በኢቲቪ - ክፍል ፪
Яндекс.Метрика