Загрузка страницы

ኢትዮጵያ፡ ከፊት በኩል የሚሰራው ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ፥ በትንሽ ጠባሳ ፥ ጡንቻ ሳይቆረጥ | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉ

በዚህ ምስለ ቅርፅ በትንሽ ጠባሳ፥ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ (Anterior Total Hip Replacement) የታካሚያችንን ታሪክ እንዴት እንደሚቀይረው እናያለን። ባለታሪካነን የ50 ዓመት ጎልማሳ ሲሆን ሁለቱም የዳሌ ጭንቅላቱ ከመኪና አደጋ ጋር በተያያዘ መራመድ በማይችልበት ሁኔታ ላይ የመጨረሻ ደረጃ ላይ የደረሰ መበስበስ (Avascular Necrosis of Femoral head) እና ቦታውን ለቆ ከዳነ የዳሌ ማቀፊያ አጥንት ስብራት (Malunited Acetabulum Fracture) ደርሶበት ከብዙ እንግልት በኃላ ሁለቱም ዳሌዎቹን የሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ለማሰራት አኛ ጋር መጥቶ የተደረገለትን ጡንቻዎቹ ሳይቆረጡ፥ በትንሽ ጠባሳ የዳሌ ቅየራ ከተደረገለት በኋላ የማገገም ሂደቱን እና የሱን አስተያየት በዚህመልኩ አቅርበንላችሃል።

ሁለቱም ዳሌዎቹ ጡንቻ ሳይቆረጥ የሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ በማይካ ተቀይሮለታል።

የዚህ ዘመናዊ ንቅለ ተከላ ዘዴ የተለያዩ ጥቅሞች ያሉት እና በቪዲዮው ላይ እንደሚታየው ፈጣን የሆነ አመርቂ ውጤት ይኖረዎል።ከጥቅሞቹም መካከል በጥቂቱ፥
- የማገገሙን ሂደት በማፋጠን በሰኣታት ውስጥ እንዲራመድ እና ባጭር ጊዜ ውስጥ ወደቀደመ ስራው እንዲመለስ ይረዳዎል።
- ኦፕሬሽን ክፍል ውስጥ የሰውን ብዛት እና አስፈላጊ የቀዶህክምና እቃዎችን በመቀነስ ስራን ያሳልጣል።
- ሁለቱንም ዳሌዎች ባንዴ እንዲቀየሩ ያስችላል
- የሆስፒታል ውስጥም የቆይታ ጊዜን ያሳጥራል።
- የእግሮችን ቁመት መስተካከሉን ለመረጋገጥ ያስችላል
- የዳሌ መውለቅን በመቀነስ ተወዳዳሪ የለለው ከመሁኑ የተነሳ ታካሚዎች ያለምንም ገደብ ማድረግ የሚፈልጉትን እንዲያደርጉ ያስችላቸዎል።

==========***==========
ለበለጠ መረጃ:
ድረ ገፅ - https://www.drsamuelhailu.com/
ፌስፑክ - https://www.facebook.com/DrSamiOrtho/
ዒንስታግራም - https://www.instagram.com/drsamiortho/
ትዊተር - https://twitter.com/DrSamiOrtho/
ሊንክድ ኢን- https://www.linkedin.com/in/DrSamuelHailu
ዩትዩብ - @DrSamuelHailu

እኔን ለማግኘት የሚከተሉትን ይጠቀሙ፤
ዋትስአፕ - https://wa.me/message/UQL2ZILPIRTRP1
ሜሴንጀር - https://m.me/DrSamiOrtho
ቴሌግራም - https://t.me/DrSamiOrtho
ስልክ - +251933919299

ድንገተኛ ላልሆነ ነገር ቀጠሮ ይዞ ለመታየት፤
እሮብ ወይም ቅዳሜ በሳማሪታን የቀዶ ህክምና ማእከል ቀጠሮ ይዞ ለመታየት በድረ ገፄ ላይ “Book Here” የሚለውን ይጠቀሙ::
👉 https://drsamuelhailu.com/

አድራሻ- ሳማሪታን የቀዶ ህክምና ማዕከል በ አዲስ አበባ መሪ ሎቄ ያለው ሰንሻይን መኖርያ ግቢ (ወሰን ሰፈር ያለው ሰንሻይን ግቢ) የጀርባ በር አሜሪካን ህክምና ማእከል አጠገብ::
📍የጎግል ካርታ አድራሻ: https://drsamiortho.page.link/Address

**ለድንገተኛ ችግሮች ሳማሪታን የቀዶ ህክምና ማዕከል ሁሌም ክፍት ነው**

#DrSamuelHailu​ #HipReplacementinEthiopia​ #AddisOrtho

Видео ኢትዮጵያ፡ ከፊት በኩል የሚሰራው ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ፥ በትንሽ ጠባሳ ፥ ጡንቻ ሳይቆረጥ | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉ канала ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Другие видео канала
ዶ/ር ሳሙኤል የሚሰራበት ሳማሪታን የቀዶህክምና ማእከል | Samaritan Surgical Centerዶ/ር ሳሙኤል የሚሰራበት ሳማሪታን የቀዶህክምና ማእከል | Samaritan Surgical Centerዳሌ በአጥንት ህክምናዳሌ በአጥንት ህክምናEthiopia: Damage Control Supra-acetabular Pelvic External Fixator Application Without C Arm-Dr SamiEthiopia: Damage Control Supra-acetabular Pelvic External Fixator Application Without C Arm-Dr SamiEthiopia | Orthopedics in Ethiopia - Dr Samuel Hailu አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ- ዶ/ር  ሳሙኤል ኃይሉEthiopia | Orthopedics in Ethiopia - Dr Samuel Hailu አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ- ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉዳሌ አንገት ስብራት መቸ ይቀየራል | መቸስ ይሰራል | መከላከያ መንገዶቹስ?- ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉዳሌ አንገት ስብራት መቸ ይቀየራል | መቸስ ይሰራል | መከላከያ መንገዶቹስ?- ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉየዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ሂደት እሁድን በ ኢቢኤስ ከ ዶክተር ሳሙኤል ጋር  | Hip Replacement in Ethiopia Dr Samuel on EBSየዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ሂደት እሁድን በ ኢቢኤስ ከ ዶክተር ሳሙኤል ጋር | Hip Replacement in Ethiopia Dr Samuel on EBSኢትዮጵያ፡ ጡንቻ ሳይቆረጥ የሚሰራ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ፥ በትንሽ ጠባሳ | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ፡ ጡንቻ ሳይቆረጥ የሚሰራ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ፥ በትንሽ ጠባሳ | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉየአርቲስት ሚኪያስ ኤፍሬም የሁለቱም ዳሌ ሙሉ መገጣጠሚያ ቅየራ ባንዴ መከናወን እና የማገገም ሂደት በአዲስ አበባ፥ ኢትዮጵያ - ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉየአርቲስት ሚኪያስ ኤፍሬም የሁለቱም ዳሌ ሙሉ መገጣጠሚያ ቅየራ ባንዴ መከናወን እና የማገገም ሂደት በአዲስ አበባ፥ ኢትዮጵያ - ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉኢትዮጵያ | ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ በአዲስ አበባ 17ዓመት ለቆየ ችግር መፍትሄ - ዶ/ር ሳሚኢትዮጵያ | ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ በአዲስ አበባ 17ዓመት ለቆየ ችግር መፍትሄ - ዶ/ር ሳሚኢትዮጵያ፡ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ለዳሌ አንገት ስብራት| ጡንቻ ሳይቆረጥ በትንሽ ጠባሳ ከፊት በኩል በሚሰራ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ፡ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ለዳሌ አንገት ስብራት| ጡንቻ ሳይቆረጥ በትንሽ ጠባሳ ከፊት በኩል በሚሰራ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ፡ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ | የዶክተሯ ህመም አልባ ኑሮን ፍለጋ በ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉኢትዮጵያ፡ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ | የዶክተሯ ህመም አልባ ኑሮን ፍለጋ በ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉኢትየጵያ፡ ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ከኬንያ ለመጡ ሶማሊያዊ ታካሚ | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትየጵያ፡ ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ከኬንያ ለመጡ ሶማሊያዊ ታካሚ | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ: ሙሉ ዳሌ መገጣጠመሚያ ቅየራ በ አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ በፋና ቲቪኢትዮጵያ: ሙሉ ዳሌ መገጣጠመሚያ ቅየራ በ አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ በፋና ቲቪአጥንት ህክምና በኢትዮጵያ -  ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉአጥንት ህክምና በኢትዮጵያ - ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉየዳሌ ማቀፊያ አጥንት ስብራት በትንሸ ጠባሳ ሲታከምየዳሌ ማቀፊያ አጥንት ስብራት በትንሸ ጠባሳ ሲታከምኢትዮዽያዊው ዶክተር በአጥንት ህክምና በሰራው ምርምር የ OTA 'የሰብዓዊ ምሁር ሽልማት' ተሸላሚ ሆኗልኢትዮዽያዊው ዶክተር በአጥንት ህክምና በሰራው ምርምር የ OTA 'የሰብዓዊ ምሁር ሽልማት' ተሸላሚ ሆኗልየአርቲስት ፌቨን ከተማ እናት ከሰርጓ ቀናት በፊት ያጋጠማቸው ስብራት | ጡንቻ ሳይቆረጥ በተሰራ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ የተቀየረው ታሪክ  - ዶ/ር ሳሚየአርቲስት ፌቨን ከተማ እናት ከሰርጓ ቀናት በፊት ያጋጠማቸው ስብራት | ጡንቻ ሳይቆረጥ በተሰራ ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ የተቀየረው ታሪክ - ዶ/ር ሳሚኢትዮጵያ: ዳሌ መገጣጠሚያ ችግሮች | የአጥንት መሳሳት ዳሌ አንገት ስብራት  ህክምና   | መከላከያ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ: ዳሌ መገጣጠሚያ ችግሮች | የአጥንት መሳሳት ዳሌ አንገት ስብራት ህክምና | መከላከያ - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ: አጥንት ህክምና በ አዲስ አበባ | ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ | ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ | ዳሌ አጥንት ስብራቶች | አደጋዎች - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ: አጥንት ህክምና በ አዲስ አበባ | ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ | ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ | ዳሌ አጥንት ስብራቶች | አደጋዎች - ዶ/ር ሳሚ ኃይሉኢትዮጵያ፡ የዳሌ መገጣጠሚያ ችግሮች | ህክምና | መከላከያ መንገዶች |  አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ በኢቲቪ - ክፍል ፪ኢትዮጵያ፡ የዳሌ መገጣጠሚያ ችግሮች | ህክምና | መከላከያ መንገዶች | አዲስ አበባ - ዶ/ር ሳሚ በኢቲቪ - ክፍል ፪
Яндекс.Метрика