Загрузка...

🟢 በዓታ ለማርያም _ ቅዱስ ፋኑኤል 🟡 ሰኔ 3 ዉዳሴ ማርያም ድርሳነ ፋኑኤል ተአምር 🔴 wudase maryam | theotokos media

📌 ርዕስ፦ ሰኔ 3 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በ 3 አመቷ ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት (በዓታ ለማርያም )ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል - ድንቅ ተአምር፣ ዉዳሴ ማርያም ዘረቡዕ| Theotokos Media
📖 ስለ ቪዲዮው፦
በዚህ መንፈሳዊ ዝግጅት ሰኔ 3 ቀን የሚከበረውን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም(በዓታ ለማርያም )ወርሓዊ በዓል ን በዓል ምክንያት በማድረግ፣ እናታችን ለሰው ልጆች ያደረገችውን ድንቅ ተአምር፣ ድርሳን እና ምስጋና የተሞላበትን መልክአ ኤዶምን በዝርዝር እናቀርባለን። ይህ ዝግጅት በእመቤታችን አማላጅነት ለምታምኑና በረከቷን ለምትሹ ሁሉ የተዘጋጀ ልዩ ስጦታ ነው።

🎬 የዝግጅት መረጃ (Production Credits) - ፦
ይህ ቪዲዮ በ Theotokos Media ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀ ኦሪጅናል ይዘት ነው፦

ትረካ እና ድምፅ (Voiceover)፦ በ (Theotokos Media) ትረካው የሰውን ድምፅ ስሜትና ቃና የጠበቀ ኦሪጅናል የድምፅ ቅጂ መሆኑንና በ AI ያልተሰራ።

ጽሑፍ (Script)፦ ተአምረ ማርያምን ዉዳሴማርያም የምስጋና ፀሎት እና ልዩ ልዩ የቤተክርስቲያን ድርሳናትን መሠረት በማድረግ ለተመልካች በሚመጥንና ትምህርት በሚሰጥ መልኩ በቴዎቶኮስሚዲያ ተዘጋጅቶ የቀረበ።

ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Editing)፦ ይህ ቪዲዮ በስልክ የተቀረጹ መንፈሳዊ ምስሎችን፣ የቅዱሳን ስዕላትን እና ከPexels የተመረጡ ቪዲዮዎችን በማቀናጀት በ CapCut የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ምስል ከትረካው ጋር ተቀናጅቶ አዲስ ትርጉም እንዲሰጥ ተደርጎ ተሰርቷል።

🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ፦
በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ታሪኮች፣ ትምህርቶች እና የቅዱሳን ገድላት እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

#እመቤታችን ማርያም #ሰኔ 3 #TheotokosMedia #ተአምረ_ማርያም #EthiopianOrthodox #ድንግል_ማርያም #በዓታ ለማርያም#ድርሳን #ጸሎት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቴዎቶኮስ_ሚዲያ #ድርሳነ ፋኑኤል #ቅዱስ ፋኑኤል #Ethiopia#Orthodox #ዉዳሴ ማርያም #tselot #ስንክሳር

Видео 🟢 በዓታ ለማርያም _ ቅዱስ ፋኑኤል 🟡 ሰኔ 3 ዉዳሴ ማርያም ድርሳነ ፋኑኤል ተአምር 🔴 wudase maryam | theotokos media канала ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media
Яндекс.Метрика
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки
Страницу в закладки Мои закладки
На информационно-развлекательном портале SALDA.WS применяются cookie-файлы. Нажимая кнопку Принять, вы подтверждаете свое согласие на их использование.
О CookiesНапомнить позжеПринять