Загрузка...

🟢 ልደታ ለማርያም _ Lideta le maryam 🟡 ሰኔ 01 የሰኞ አርጋኖን ምስጋና 🔴 Argano tselot | theotokos media

📌 ርዕስ፦ ሰኔ 01 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወርሓዊ የልደቷ መታሰቢያ በዓል - ድንቅ ተአምር፣ ድርሳን አርጋኖን ማርያም ዘሰኑይ| Theotokos Media
📖 ስለ ቪዲዮው፦
በዚህ መንፈሳዊ ዝግጅት ሰኔ 1 ቀን የሚከበረውን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ወርሓዊ የልደት በዓል ን በዓል ምክንያት በማድረግ፣ እናታችን ለሰው ልጆች ያደረገችውን ድንቅ ተአምር፣ ድርሳን እና ምስጋና የተሞላበትን መልክአ ኤዶምን በዝርዝር እናቀርባለን። ይህ ዝግጅት በእመቤታችን አማላጅነት ለምታምኑና በረከቷን ለምትሹ ሁሉ የተዘጋጀ ልዩ ስጦታ ነው።

🎬 የዝግጅት መረጃ (Production Credits) - ፦
ይህ ቪዲዮ በ Theotokos Media ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀ ኦሪጅናል ይዘት ነው፦

ትረካ እና ድምፅ (Voiceover)፦ በ (Theotokos Media) ትረካው የሰውን ድምፅ ስሜትና ቃና የጠበቀ ኦሪጅናል የድምፅ ቅጂ መሆኑንና በ AI ያልተሰራ።

ጽሑፍ (Script)፦ ተአምረ ማርያምን የአርጋኖን የምስጋና ፀሎት እና ልዩ ልዩ የቤተክርስቲያን ድርሳናትን መሠረት በማድረግ ለተመልካች በሚመጥንና ትምህርት በሚሰጥ መልኩ በቴዎቶኮስሚዲያ ተዘጋጅቶ የቀረበ።

ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Editing)፦ ይህ ቪዲዮ በስልክ የተቀረጹ መንፈሳዊ ምስሎችን፣ የቅዱሳን ስዕላትን እና ከPexels የተመረጡ ቪዲዮዎችን በማቀናጀት በ CapCut የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ምስል ከትረካው ጋር ተቀናጅቶ አዲስ ትርጉም እንዲሰጥ ተደርጎ ተሰርቷል።

🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ፦
በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ታሪኮች፣ ትምህርቶች እና የቅዱሳን ገድላት እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

#እመቤታችን #ሰኔ 1 #TheotokosMedia #ተአምረ_ማርያም #EthiopianOrthodox #ድንግል_ማርያም #ልደታ ማርያም#ድርሳን #ጸሎት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቴዎቶኮስ_ሚዲያ #TheotokosMedia #Ethiopia#Orthodox #አርጋኖን #tselot #ስንክሳር #ተወዳጅ #arganon

Видео 🟢 ልደታ ለማርያም _ Lideta le maryam 🟡 ሰኔ 01 የሰኞ አርጋኖን ምስጋና 🔴 Argano tselot | theotokos media канала ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media
Яндекс.Метрика
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки
Страницу в закладки Мои закладки
На информационно-развлекательном портале SALDA.WS применяются cookie-файлы. Нажимая кнопку Принять, вы подтверждаете свое согласие на их использование.
О CookiesНапомнить позжеПринять