Загрузка страницы

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 006 - ራዕይ (Rev.) 2:1-7 - ይድረስ ለኤፌሶን ቤ/ክ - Ephesus

በኤፌሶን ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በቀኝ እጁ ሰባቱን ከዋክብት የያዘው በሰባቱም የወርቅ መቅረዞች መካከል የሚሄደው እንዲህ ይላል።
2 ሥራህንና ድካምህን ትዕግሥትህንም አውቃለሁ፤ ክፉዎችንም ልትታገሥ እንዳትችል፥ እንዲሁም ሳይሆኑ። ሐዋርያት ነን የሚሉቱን መርምረህ ሐሰተኞች ሆነው እንዳገኘሃቸው አውቃለሁ፤
3 ታግሠህማል፥ ስለ ስሜም ብለህ ጸንተህ አልደከምህም።
4 ዳሩ ግን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልና።
5 እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሐም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ።
6 ነገር ግን ይህ አለህ፤ እኔ ደግሞ የምጠላውን የኒቆላውያንን ሥራ ጠልተሃልና።
7 መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል ለነሣው በእግዚአብሔር ገነት ካለው ከሕይወት ዛፍ እንዲበላ እሰጠዋለሁ።

Видео አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 006 - ራዕይ (Rev.) 2:1-7 - ይድረስ ለኤፌሶን ቤ/ክ - Ephesus канала Asfaw Bekele Official
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
11 апреля 2024 г. 1:20:13
02:28:05
Другие видео канала
የእሁድ አገልግሎት| ሞገስ ጎሹ (ወ/ም)የእሁድ አገልግሎት| ሞገስ ጎሹ (ወ/ም)www.operationezra.com ማን ይሙት?  ክፍል 1www.operationezra.com ማን ይሙት? ክፍል 1abayneh shalamo's 2018abayneh shalamo's 2018www.operationezra.comwww.operationezra.comፓስተር ደበበፓስተር ደበበlily Bekele singinglily Bekele singingadd 1add 1Zion's Glory Church Sunday Service  Sermon by pastor Debebe,  Prayer by Bro. JohnnyZion's Glory Church Sunday Service Sermon by pastor Debebe, Prayer by Bro. JohnnyWorshipWorshipማካሪዮስ 006| ብጽዕና | ክፍል 6| ልበ ንጹኀን ብጹዓን ናቸው፤ እግዚአብሔርን ያዩታልናማካሪዮስ 006| ብጽዕና | ክፍል 6| ልበ ንጹኀን ብጹዓን ናቸው፤ እግዚአብሔርን ያዩታልናማቴቴስ - ደቀ መዝሙር  |  ደቀ መዝሙርና ማንበብ፣ ማሰላሰልና መጸለይ | ክፍል 13 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ደቀ መዝሙርና ማንበብ፣ ማሰላሰልና መጸለይ | ክፍል 13 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ስOperation Ezra Bible College |  ፓስተር አስፋው በቀለ|   www.operationezra.comስOperation Ezra Bible College | ፓስተር አስፋው በቀለ| www.operationezra.comwww.operationezra.comwww.operationezra.comፓስተር አስፋው በቀለ   www.operationezra.comፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.comማቴቴስ - ደቀ መዝሙር  | የ ደቀ መዝሙር ዲስፕሊን | ገለልታ ዝምታና ማንበብ| ክፍል 12 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | የ ደቀ መዝሙር ዲስፕሊን | ገለልታ ዝምታና ማንበብ| ክፍል 12 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የምታምነውን እወቅ | ስነመንፈስ ቅዱስ | ክፍል አንድ|  ፓስተር አስፋው በቀለየምታምነውን እወቅ | ስነመንፈስ ቅዱስ | ክፍል አንድ| ፓስተር አስፋው በቀለማቴቴስ - ደቀ መዝሙር  |  ደቀ መዝሙርና ራስን መመርመር | የመዝጊያ ትምህርት| ክፍል 21| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ደቀ መዝሙርና ራስን መመርመር | የመዝጊያ ትምህርት| ክፍል 21| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነህምያ | ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነህምያ | ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር  |  ራስን መካድና መስቀል መሸከም| ክፍል 5 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ራስን መካድና መስቀል መሸከም| ክፍል 5 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የአለም ኀይማኖቶች | ሒንዱይዝም  | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የአለም ኀይማኖቶች | ሒንዱይዝም | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር  |  ደቀ መዝሙርና ወንጌል ስርጭት |  ክፍል 18 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ደቀ መዝሙርና ወንጌል ስርጭት | ክፍል 18 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
Яндекс.Метрика