Загрузка страницы

ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ደቀ መዝሙርና ራስን መመርመር | የመዝጊያ ትምህርት| ክፍል 21| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

በመጀመርያው ዘመን ክርስትያኖች .. (ማቴቴስ ) ተብለው ነበር የሚጠሩት ። ትርጉሙም ደቀመዛሙርት ማለት ነው ። ( ሐዋ 18፡17 ) ( ሐዋ 13፡52 ) (ማቴ 12፡2 ) … ለመጀመርያ ጊዜ በመፅሀፍ ቅዱስ ክርስትያኖች … Χριστιανός ክርስትያኖስ ተብለው የተጠሩት በአንፆክያ ሀገር ነው ።
ለመሆኑ አንድ ሰው ደቀመዝሙር መሆኑ በምን ይታወቃል? የደቀመዝሙርስ ባህርያት ምን ይመስላል? በዚህ ክፍል ደቀመዝሙርና ይቅርታ፣ድልመንሳትና መጽናት በሚል ረዕስ የደቀመዝሙርን ጉዞ እንማራለን።

Видео ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ደቀ መዝሙርና ራስን መመርመር | የመዝጊያ ትምህርት| ክፍል 21| አስፋው በቀለ (ፓ/ር) канала Asfaw Bekele Official
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
1 апреля 2023 г. 0:35:40
02:15:10
Яндекс.Метрика