Загрузка страницы

የፃም ጣፋጭ ብርቱካን ዳቦ |ኬክ ለምኔ| vagan Orange bread| easy bread

የተጠቀምኩት
እርሾውን ለመስራት
ሁለት የሻይ ማንኪይ እርሾ
አንድ የሾርባ ማንኪያ ስኳር
አንድ ኩባያ ከግማሽ ለብ ያለ ውሀ
መበጥበጥና ከፍ እስከሚል ማቆየት

ከፍ ሲል

አምስት ኩባያ ድቄት
አንድ የ ሻይ ማንኪያ ጨው
አራት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
ግማሽ ኩባያ ስኳር ወይም እንደ ፍላጎት
የ አንድ መካከለኛ ብርቱካን ጭማቂ
ከፍ ያለውን እርሾ
መጨመር እና ማብካት
የሚቀባውን ብርትካን ለማዘጋጅት
ሁለት ብርቱካን ፍቅፋቂ
አንድ የሻይ ማንኪይ ቫኔላ
አራት የሾርባ ማንኪያ ማር (ማር ከሌለን በ ስኳር መተካት ይቻላል)
አንድ የሾርባ ማንኪያ ስኳር

ከላይ ለመቀባት
አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር እና ግማሽ ቡርትካን
ጭማቂ ደባልቆ መቀባት

መልካም ጋገራ ።

Видео የፃም ጣፋጭ ብርቱካን ዳቦ |ኬክ ለምኔ| vagan Orange bread| easy bread канала melat tube
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
24 июня 2020 г. 19:24:40
00:10:36
Другие видео канала
የ ኦቾለኒ ቅቤ በ5 ደቂቃ | በቤታችን | ትኩስ የኦቾለኒ የፃም ኩኪስ | በጣም ጤናማ| homemade peanut #peanutcookieየ ኦቾለኒ ቅቤ በ5 ደቂቃ | በቤታችን | ትኩስ የኦቾለኒ የፃም ኩኪስ | በጣም ጤናማ| homemade peanut #peanutcookieOrange Buns 香橙麵包|ApronOrange Buns 香橙麵包|Apronየቂጣ ሳንድዊች በድስትየቂጣ ሳንድዊች በድስትየፃም ብራውኒስ የአለማችን ቀላሉ ኬክ vagan browniesየፃም ብራውኒስ የአለማችን ቀላሉ ኬክ vagan browniesበርገር ለምኔ ! ድንች በ ድፍን ምስር ፈጣን በርገር ያለ ዳቦ # veganburgerበርገር ለምኔ ! ድንች በ ድፍን ምስር ፈጣን በርገር ያለ ዳቦ # veganburgerፒዛ ለምኔ | የፓስታ ፓዣ|  በጣም ፈጣን | በመጥበሻፒዛ ለምኔ | የፓስታ ፓዣ| በጣም ፈጣን | በመጥበሻቆንጆ የቀረፉ ዳቦ #Ethiopia food how to make cinnamon rollቆንጆ የቀረፉ ዳቦ #Ethiopia food how to make cinnamon rollቋንጣን የሚያስንቅ ቀይ ወጥ ለፃም |  አበባ ጎመንን ልክ እንደ እሩዝቋንጣን የሚያስንቅ ቀይ ወጥ ለፃም | አበባ ጎመንን ልክ እንደ እሩዝጥምዝ ፓስቲ | ብስኩት | የፃም  Ethiopian food recipe #melattube | how to make pastiጥምዝ ፓስቲ | ብስኩት | የፃም Ethiopian food recipe #melattube | how to make pastiየፃም ሳንድዊች ድንችን እና ዳቦ በመጠቀም  በፍጥነት የሚደርስየፃም ሳንድዊች ድንችን እና ዳቦ በመጠቀም በፍጥነት የሚደርስየብርቱካን ኬክ Homemade Orange Cakeየብርቱካን ኬክ Homemade Orange Cakeበደረቀ ፍራፍሬ የሚሰራ ምርጥ የጾም እሩዝ/Ethiopian food how to make the best rice with raisinsበደረቀ ፍራፍሬ የሚሰራ ምርጥ የጾም እሩዝ/Ethiopian food how to make the best rice with raisinsክብደት ለመቀነስ እና ሰውነትን ለማፅዳት የሚረዳን ምርጥ ሻይክብደት ለመቀነስ እና ሰውነትን ለማፅዳት የሚረዳን ምርጥ ሻይየ ሽንብራ ዱለት ለፃም  Ethiopian foodየ ሽንብራ ዱለት ለፃም Ethiopian foodየክብደት መጠን እና የስኳር መጠን ለመቆጣጠር | በጣም ጤናማ የሆነው ጨጨብሳ | የፃም  Ethiopian food recipe how to make chechebsaየክብደት መጠን እና የስኳር መጠን ለመቆጣጠር | በጣም ጤናማ የሆነው ጨጨብሳ | የፃም Ethiopian food recipe how to make chechebsaየፃም ፓስታ ፉርኖ በመጥበሻ vagan baked pasta | no oven| vagan #melattubeየፃም ፓስታ ፉርኖ በመጥበሻ vagan baked pasta | no oven| vagan #melattubeጨጨብሳ አሰራር / ያለ ቅቤ የተሰራ ምርጥ ቁርስ / Vegan breakfast recipe / How to cook Ethiopian food  "Chechebsa"ጨጨብሳ አሰራር / ያለ ቅቤ የተሰራ ምርጥ ቁርስ / Vegan breakfast recipe / How to cook Ethiopian food "Chechebsa"የፃም አልጫ ምንቸት አብሽ Ethiopian food recipe  #melattubeየፃም አልጫ ምንቸት አብሽ Ethiopian food recipe #melattubeያለ እንጀራ ክብደት ለመቀነስ | ምርጥ የምስር ቂጣ ፍርፍር  | የፃም አማራጭ #weightloss # lentil # vaganrecipeያለ እንጀራ ክብደት ለመቀነስ | ምርጥ የምስር ቂጣ ፍርፍር | የፃም አማራጭ #weightloss # lentil # vaganrecipeየሰንበት ቁርስ | የፃም ሙዝ ኬክ| የድንች ጥብስ| ጂንጀር ኤልየሰንበት ቁርስ | የፃም ሙዝ ኬክ| የድንች ጥብስ| ጂንጀር ኤል
Яндекс.Метрика