Загрузка страницы

ትልቁ አላማዬ ኦርቶዶክስን ማዳከም ነው ልጁን በ 3አመቱ ሳይሰስት ለገዳም ሰጠው እያለ በቁጭት የተሸኘው መንፈስ

#Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ።
በተለይ በዚህ በዲያቢሎስ ዘመን፤ የቤተ እግዚአብሔር መምህራን ሳይቀሩ ጥላቻን ያስተላልፋሉ፡፡ ስድብ የሚያሰለጥኑ፣ መለያየትን የሚያውጁ፣ ክፋትን የሚያበለጽጉ፣ በቀልን የሚያለማምዱ፣ መካሰስን የሚያስተምሩ፣ ለደግነት ስም የሚሰጡ፣ የሰው ችግር በጭራሽ የማይቸግራቸው፣ ሲሆንም ሰውን መጉዳት ትክክል እንደሆነ የሚያስቡ እልፍ ሰዎች አሉ፡፡ እነዚህን ሰዎች በጣም በሚገርም ሁኔታ መራቅ አስቸጋሪ ይሆንብናል፡፡ ለምንድነው ይሄ፤ ከውስጥ በኩል ያለ የመናፍስት አንድነት ስላለ ነው፡፡ በአምልኮተ እግዚአብሔር ውጊያ የደከመ መንፈስና ምኑም ያልተነካ መንፈስ ሲገናኙ ለክፋት መተባበር ይቸገራሉ፡፡ ነገር ግን፤ ሁለት የማይሰግዱ፣ የማይጸልዩ፣ የማይቀደሱ፣ የአጥፊ መንፈሶችን የጥፋት ስልት የማያውቁ ወገኖች ሲገናኙ፤ መንፈሶቻቸው በጣም በቀላሉ ተደራጅተው ለጥፋት አንድነት ይሰለፋሉ፡፡ በዚህ ጊዜ ሰዎቹ ከነአካቴው ባይተዋወቁ እንኳን ክፉ ነገር ለመፈጸም፣ ለመሳደብ፣ ለማማት፣ በጋራ ለመጥላት፣ በአንድነት ለማጥቃት ይተዋወቃሉ፡፡ እናስተውል፡፡ እንኳን የማይተዋወቁ፥ የሚተዋወቁም ሰዎች አንድ ላይ ደግ ለማድረግ የሚችገሩ ሆነው፤ ለማጥፋት ግን በቀላሉ የሚተጋገዙት ውስጥ ካሉት የመናፍስት ሕብረት ጋር በተያያዘ ምክንያት ነው፡፡ በመሆኑም፤ በተቻለ አቅም ይህንን የመናፍስት አንድነት ለመስበርና በምትኩ የመንፈስ ቅዱስ አንድነትን ለማምጣት፤ መናፍስትን ዘወትር በማድከም ልምምድ ውስጥ እየተገኙ፤ ስለ ፍቅር ቦታ የሚሰጡ ሰዎችን የሕይወት አርአያ በማድረግ ኑሮን በቀና መስመር ላይ ለማሳረፍ ጉልበት ማውጣት ያስፈልጋል፡፡

Видео ትልቁ አላማዬ ኦርቶዶክስን ማዳከም ነው ልጁን በ 3አመቱ ሳይሰስት ለገዳም ሰጠው እያለ በቁጭት የተሸኘው መንፈስ канала Kesis Hailemelekot Girma Tube
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
6 декабря 2020 г. 18:43:49
00:35:38
Другие видео канала
Memeher Girma Wondimu Video 84 B ቀንና ሌሊት ጥርሱዋን የሚያቀጫቅጨዉMemeher Girma Wondimu Video 84 B ቀንና ሌሊት ጥርሱዋን የሚያቀጫቅጨዉከእናትየዋ ወደ 6ዓመት ልጇ ሄዶ ትምህርት ቤት ከማንም  እንዳትስማማ ለምን ጎበዝ ተማሪ ሆነች አሳድጌ ላገባት ነበር አላማዬ እያለ የሚዝተው መንፈስ ተጋለጠከእናትየዋ ወደ 6ዓመት ልጇ ሄዶ ትምህርት ቤት ከማንም እንዳትስማማ ለምን ጎበዝ ተማሪ ሆነች አሳድጌ ላገባት ነበር አላማዬ እያለ የሚዝተው መንፈስ ተጋለጠበደካማ ጎኑ በዘፈን የገባው መንፈስ እና እናት ያመጣችው  የጨሌ ጣጣ ወደ ልጅ ስቃይበደካማ ጎኑ በዘፈን የገባው መንፈስ እና እናት ያመጣችው የጨሌ ጣጣ ወደ ልጅ ስቃይMemeher Girma Wondimu NO 35  AMemeher Girma Wondimu NO 35 AMemehir Girma Wondimu VCD Part 46 BMemehir Girma Wondimu VCD Part 46 Bእግዚኦ አራት ልጅ ያሶረደባት መንፈስ ተጋለጠ ሁላችሁም አይተን ላላዩትም አሳይተን የዲያብሎስን አሰራር እና ስልት እናጋልጥእግዚኦ አራት ልጅ ያሶረደባት መንፈስ ተጋለጠ ሁላችሁም አይተን ላላዩትም አሳይተን የዲያብሎስን አሰራር እና ስልት እናጋልጥየዛሬው LIVE ትምህርታችን ርዕስ ብርሃንህን እና ፅድቅህን ላክ! በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙየዛሬው LIVE ትምህርታችን ርዕስ ብርሃንህን እና ፅድቅህን ላክ! በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙበሁላችንም ቤት ያለ የትዳር ችግር እና የመናፍስት ውጊያ አሰራሩ ሲጋለጥበሁላችንም ቤት ያለ የትዳር ችግር እና የመናፍስት ውጊያ አሰራሩ ሲጋለጥበትምህርት ቤት ከሁሉም ተማሪ ጋር ያሚያጋጫቸው እራስ የሚያስት እና ቤተሰብ የሚያጋጩት እህት እና ወንድም ላይ ያለ መንፈስበትምህርት ቤት ከሁሉም ተማሪ ጋር ያሚያጋጫቸው እራስ የሚያስት እና ቤተሰብ የሚያጋጩት እህት እና ወንድም ላይ ያለ መንፈስMemeher Girma Wondimu Video 89 ከልከሊዎስ የመቃብር  መንፈስMemeher Girma Wondimu Video 89 ከልከሊዎስ የመቃብር መንፈስ( ዋስ-አጋች ) ደብተራው ተጋለጠ( ዋስ-አጋች ) ደብተራው ተጋለጠMemeher Girma Wondimu VCD 49 B ባልዋ እያለ የኔ ሚስት ይላል ቡዳ አይነጥላMemeher Girma Wondimu VCD 49 B ባልዋ እያለ የኔ ሚስት ይላል ቡዳ አይነጥላበሳውዲ አረብያ በአሰሪዋ መተት ተደርጎባት ለረጅም አመት ስትሰቃይ የነበረችው ሙስሊም እህታችን  የዲያቢሎስ አሰራር እና ስልት ሲጋለጥ በመምህር ግርማ ወንድሙበሳውዲ አረብያ በአሰሪዋ መተት ተደርጎባት ለረጅም አመት ስትሰቃይ የነበረችው ሙስሊም እህታችን የዲያቢሎስ አሰራር እና ስልት ሲጋለጥ በመምህር ግርማ ወንድሙMemeher Girma Wondimu Video 111 የመናፍስት  ወረርሽኝ  በኢትዮጵያ  ሚስጥራችዉ  ሲጋለጥMemeher Girma Wondimu Video 111 የመናፍስት ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ሚስጥራችዉ ሲጋለጥየዛሬው ትምህርታችን የዕብራይስጥ የክርስቶስ ትርጉም   መሽኽ   (המשיח) ልዩ ትምህርት በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙየዛሬው ትምህርታችን የዕብራይስጥ የክርስቶስ ትርጉም መሽኽ (המשיח) ልዩ ትምህርት በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙMemeher Girma Wondimu Video 107  በዳዴ ላስኬዳት  ነበር የክፉ ሰዉ መተትMemeher Girma Wondimu Video 107 በዳዴ ላስኬዳት ነበር የክፉ ሰዉ መተትMemeher Girma Wondimu VCD 33 AMemeher Girma Wondimu VCD 33 AMemeher Girma Wondimu Video 108  እናት ላይ ቁጭ ብሎ ልጆችን የሚያጠቃ ቡዳMemeher Girma Wondimu Video 108 እናት ላይ ቁጭ ብሎ ልጆችን የሚያጠቃ ቡዳMemeher Girma Wondimu Video 75 B የማይተዋወቁ መንታ ወንድማማቾች ክፉ መንፈስMemeher Girma Wondimu Video 75 B የማይተዋወቁ መንታ ወንድማማቾች ክፉ መንፈስ
Яндекс.Метрика