Загрузка страницы

እግዚኦ አራት ልጅ ያሶረደባት መንፈስ ተጋለጠ ሁላችሁም አይተን ላላዩትም አሳይተን የዲያብሎስን አሰራር እና ስልት እናጋልጥ

በእንደዚህ አይነት እና በተለያዩ ምክንያት በመናፍስት ተይዘው የሚሰቃዩ አሉና ሁላችሁም አይተን ላላዩትም አሳይተን የዲያብሎስን አሰራር እና ስልት እናጋልጥ

እግዚአብሔርን በአፍ አመልካለሁ ብለን በተግባር ስንከዳው፤ በአንጻሩ ሰይጣንን በአፍ ከድቻለሁ ብለን በተግባር አብረነው ስንኖር፤ "እኔ መንፈስ የለብኝም" እያልን በ'የለብኝም" ድምፅ ይበልጥ እንደሌለ ሆኖ የሚቀመጥበትን ጊዜ እያረዘምንለት፤ በኛ ባሕሪይ ውስጥ ምሽግ ሰርቶ የሚያደፍጥበትን አቅም እያሳደግንለት፤ የክፉ መንፈስ መግለጫ የሆነውን ኃጢአት ግን እንደልብ እየሠራን በእግዚአብሔር ነገራት ላይ ድንዝዝ ብለን ስንቀመጥ፤ "ምንድነው ነገሩ? ለምንድነው በእምነቴ ውስጥ በእውነተኛ ምግባር መመላለስ ያቃተኝ? እውነት ከመንፈስ የጸዳሁ ሰው ብሆን ኖሮ ኑሮዬስ ከጥፋት ገጽታዎችና የኩነኔ ተግባራት ለምን ጸድቶ አይታይም? ኃጢአትን ያለማቋረጥ እየሠራው የኃጢአት ኃይል የሆነው የዲያቢሎስ መንፈስ የለብኝም ማለት እንዴት ይስማማል?" ብለን አንመረምርም፡፡

ዓለማችን በተለይ በዚህ ዳፍንታም ዘመኗ፤ ዓለም ላይ ገዢ ሆኖ በእያንዳንዱ የሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ የጥፋትና የማጥፋት መሪ ሆኖ የተቀመጠው ጠላት ላይ የመንቃትን እውነት ፈጽማ አውጥታ፤ ይልቁኑ ኃጢአትን ለምዳና የሕይወት አንድ ጉዳይ አድርጋ ከጊዜያት ግስጋሴ ጋር በሚጨምር የእርግማን፣ የርኩሰትና የክፋት ገጽታዎች የተሞላች ስትሆን ጊዜ ጽድቅ ኃጢአት፥ ኃጢአት ደግሞ ጽድቅ ሆኖ ተገልብጦ ቁጭ አለ፡፡

ሰዎችም ታዲያ በዘመናት መካከል ስንመላለስ፤ የቅድስና እውነታዎችን እንደ ባርነት እንድንቆጥር በሥጋ ምቾት ውስጥ የተደበቁት ኃጢአቶች የዕለት ክስተቶቻችን ሆነው እንዲላመዱን፤ በጽድቅ አምባዎች ላይ መቆም በዓለም ውስጥ የሚገባንን ኑሮ እንዳንኖር የተገዢነት ቀንበር የሚያሳርፍ ተጽዕኖ እንዳለው ክፉ መናፍስቶች በቀላልና በሚስማማን የስልት ጥበብ ሲያሳምኑን፤ የፉክክር ትልቅ መድረክ ሆና በተቀረጸቺው የርዮተ ዓለም አካሄድ ውስጥ አሸናፊ ለመሆን የርኩሰትንና የኃጢአትን ግብራት መፈጸም አስፈላጊ እንደሆነ በጋራ ስምምነት ተወስዶ፤ "ኃጢአት የማይሠራ ሰው የለም" እያልን እርግማንን በነጻ እያስተዋወቅን፣ ግፍን በነጻ እያጸደቅን፣ ርኩሰትን በነጻ እያስፋፋን፤ "ሁሉም ሰው ኃጢአት ይሠራልና እኔም በዚህ ሁሉነት ውስጥ የደርሻዬን ኃጢአት ልውሰድ" የሚል የየግል ሕይወትን እየመራን፤ የከሳሻችንን ዲያቢሎስ የኃጢአት መዝገብ እያሳደግንለት የነፍሳችንን ጩኸት አፍነን የሥጋችንን ሹክሹክታ እየሰማን ዝም ብለን ቀን እንቆጥራለን፡፡

Видео እግዚኦ አራት ልጅ ያሶረደባት መንፈስ ተጋለጠ ሁላችሁም አይተን ላላዩትም አሳይተን የዲያብሎስን አሰራር እና ስልት እናጋልጥ канала Kesis Hailemelekot Girma Tube
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
4 декабря 2020 г. 18:17:41
00:33:31
Другие видео канала
ትልቁ አላማዬ ኦርቶዶክስን ማዳከም ነው ልጁን በ 3አመቱ ሳይሰስት ለገዳም ሰጠው እያለ በቁጭት የተሸኘው መንፈስትልቁ አላማዬ ኦርቶዶክስን ማዳከም ነው ልጁን በ 3አመቱ ሳይሰስት ለገዳም ሰጠው እያለ በቁጭት የተሸኘው መንፈስMemeher Girma Wondimu Video 88 እግሩን ላስቆርጠዉ ነበርMemeher Girma Wondimu Video 88 እግሩን ላስቆርጠዉ ነበርበሁላችንም ቤት ያለ የትዳር ችግር እና የመናፍስት ውጊያ አሰራሩ ሲጋለጥበሁላችንም ቤት ያለ የትዳር ችግር እና የመናፍስት ውጊያ አሰራሩ ሲጋለጥMemeher Girma Wondimu Video 89 ከልከሊዎስ የመቃብር  መንፈስMemeher Girma Wondimu Video 89 ከልከሊዎስ የመቃብር መንፈስበጀርመን ሀገር ለ15አመት ጋንጃና ማሪዋና የሚያሶስደው እና በ23 አመትዋ የ83 አመት አሮጊት ሆነችብን ትፀልያለች እያለ በቁጭት የተሸኘው መንፈስበጀርመን ሀገር ለ15አመት ጋንጃና ማሪዋና የሚያሶስደው እና በ23 አመትዋ የ83 አመት አሮጊት ሆነችብን ትፀልያለች እያለ በቁጭት የተሸኘው መንፈስየመምህር ተስፋዬ አበራ  በደብተራ የተደረገበት ጥላ-ወጊ ( ገዳይ ) መተትየመምህር ተስፋዬ አበራ በደብተራ የተደረገበት ጥላ-ወጊ ( ገዳይ ) መተትእግዚኦ ወጣቱ በመናፍት ተይዞ ጠፍትዋል እናት እና ልጅ በ18አመቱ ገንዘብ የሚያስበላው እና ብዙ ማደንዘዣመድኃኒቶችን ሲያስወስደው የነበረው መንፈስ ተጋለጠእግዚኦ ወጣቱ በመናፍት ተይዞ ጠፍትዋል እናት እና ልጅ በ18አመቱ ገንዘብ የሚያስበላው እና ብዙ ማደንዘዣመድኃኒቶችን ሲያስወስደው የነበረው መንፈስ ተጋለጠMemehir Girma Wondimu VCD 55 BMemehir Girma Wondimu VCD 55 BMemeher Girma Wondimu 237 በህልሜ ሴት አጋንንት ከኔ ጋር ትተኛለችMemeher Girma Wondimu 237 በህልሜ ሴት አጋንንት ከኔ ጋር ትተኛለችበሱስ መንፈስ ምክንያት ብር ካልሰጠሕኝ እያለ ሰውነቱን 26 ቦታ በምላጭ እየተለተለ አባቱን ያሰቃየው ወጣትበሱስ መንፈስ ምክንያት ብር ካልሰጠሕኝ እያለ ሰውነቱን 26 ቦታ በምላጭ እየተለተለ አባቱን ያሰቃየው ወጣትአሜሪካ ብዙ አመት በግ ዶሮ ሲገበርልኝ ኖርኩ ደም ሲፈስ ደስ ይለኛል በጣም አፈቅራታለሁ ግን እሷበመቁጠሪያ እየቀጠቀጠችኝ ነቃችብኝአሜሪካ ብዙ አመት በግ ዶሮ ሲገበርልኝ ኖርኩ ደም ሲፈስ ደስ ይለኛል በጣም አፈቅራታለሁ ግን እሷበመቁጠሪያ እየቀጠቀጠችኝ ነቃችብኝMemeher Girma Wondimu Video 102     በ አስር ሺ ብር  የመተት ስራMemeher Girma Wondimu Video 102 በ አስር ሺ ብር የመተት ስራMemeher Girma Wondimu NO 70 AMemeher Girma Wondimu NO 70 AMemeher Girma WondimuMemeher Girma Wondimuመምህር ግርማ ወንድሙ በመንገድ ላይ ድንገት ያጋጠማቸው ክስተቶችመምህር ግርማ ወንድሙ በመንገድ ላይ ድንገት ያጋጠማቸው ክስተቶችባለቤቷ ከአሜሪካ ሲደውል እንዳትመጣ ስትመጣ አንቅሀለሁ እያለ የሚዝተው የዲያብሎስ አሰራር እና ስልት ሲጋለጥ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙባለቤቷ ከአሜሪካ ሲደውል እንዳትመጣ ስትመጣ አንቅሀለሁ እያለ የሚዝተው የዲያብሎስ አሰራር እና ስልት ሲጋለጥ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙየስኳርና የደምግፊት በሽተኛ ነህ አስብሎ ለረጅም ዓመት መድኃኒት ሲያስቅመው የነበረው መንፈስ ተጋለጠየስኳርና የደምግፊት በሽተኛ ነህ አስብሎ ለረጅም ዓመት መድኃኒት ሲያስቅመው የነበረው መንፈስ ተጋለጠMemeher Girma Wondimu Video 36 B at Calgary St KidanemehertMemeher Girma Wondimu Video 36 B at Calgary St KidanemehertMemeher Girma Wondimu Video 103     90 ሺ ብር በመቅደድና በመቅበር ያጠፋበት ታዳጊ ተማሪMemeher Girma Wondimu Video 103 90 ሺ ብር በመቅደድና በመቅበር ያጠፋበት ታዳጊ ተማሪ
Яндекс.Метрика