Загрузка страницы

How to add Endscrern to You Tube Videos

Endscreen ለ You Tube Channel እድገት ወሳኝነታቸው በበርካታ You Tube Creators ዘንድ ከሚመሰከርላቸው You Tube Tools አንዱ ነው።

ተመልካቻችን አንድን የኛን ቪዲዮ ወዶት ከተመለከተው በኋላ ሲጨርስ ወደ ሌላ ቻናል content እንዳሄድ በ Endscreen አማክኝነት ሌሎች ቪዲዮወቻችንን መጋበዝ እንችላለን።

ይህ ቪዲዮ ኢንድ ስክሪን እንዴት ማስገባት እንደምንችል በቀላሉ የሚያሳይ ነው።

ትምህርቱ ከተመቻችሁ ሰብስክራይብ አድርጉን። ይመቻችሁ። Mena Tube
#ebs #youtube #endscreenyoutube

Видео How to add Endscrern to You Tube Videos канала Mebtu Melaku
Страницу в закладки Мои закладки
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки