Загрузка страницы

ኢትዮ 1 ዜና፦ አቶ ክርስቲያን ታደለ ስለ ፋኖ ዘመነ ካሴ | አቶ መላኩ ፈንታ የኢ/ያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን...#ethiopia @Mebtu7

ዘመነ ካሴ ፋኖ በማደራጀት በህዝቡ ዘንድ ይታወቃል። ዘመነ ካሴ በመጀመራያ የብአዴን የወጣት የዞን መምራያ ሀላፊ ነበር። በመቀጠልም ዘመነ ካሴ ስርአቱን በመቃወም ወደ ኤርትራ በረሀ በመሔድ ከግንቦት ሰባት ጋር ሰርቷል። ይሁን እንጂ በግንቦት ሰባት ውስጥ ያለው ፀረ አማራ አቋም ለአማራው ዘመነ ካሴ የሚመች አልነበረም። በዚህም ምክንያት ፋኖ ዘመነ ካሴ አሁን በአማራ ብሔርተኝነት ውስጥ ፋኖን በማደራጀት የሚታወቅ ታጋይ ነው።
@Mebtu7

Видео ኢትዮ 1 ዜና፦ አቶ ክርስቲያን ታደለ ስለ ፋኖ ዘመነ ካሴ | አቶ መላኩ ፈንታ የኢ/ያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን...#ethiopia @Mebtu7 канала Mebtu Melaku
Страницу в закладки Мои закладки
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки