Загрузка страницы

ETHIOPIA:የጀርባ ህመምን በቤት ውስጥ ለማከም

ኑሮን በዘዴ https://www.youtube.com/channel/UC6Gnc9qLoiIpn56PwN3gYPA?sub_confirmation=1
የጀርባ ህመም በብዛትም ባይሆን አልፎ አልፎ የሚከሰት ህመም ነው፡፡ይህ ህመም በተለያዩ ነገሮች ሊከሰት ይችላል፡፡ይህም በጣም አስቸጋሪ ህመም እና ፋታ የማይሰጥ ህመም እንደሆነ ይታወቃል፡፡ለዚህ የህመም ስሜት መከሰት ዋና ዋናዎቹ ብሎ organic fact ካስቀመጣቸው ውስጥ የእንቅልፍ መዛባት ፣የዲስክ ማበጥ፣የነርቭ መያዝ ፣ያልተስተካከለ የሰውነት አቋም መኖር እና አጣዳፊ ሳል ተጠቃሽ ናቸው፡፡የጀርባ ህመም እንደተከሰተብን ማወቅ የሚቻለው ከፍተኛ ትኩሳት ፣መቀምጫ አካባቢ መደንዘዝ እና ተደጋጋሚ የሆነ የውጋት ህመም ሲሰማን ነው፡፡ እነኚህ ህመሞች የጀርባ ህመም ከፍተኛ ደረጃ ላይ ሳይደርስ የሚከስቱ ናቸው፡፡ነገር ግን እየባሰ ሲሄድ በጀርባ አጥንት እና በነርቮቻችን ላይ ተጽህኖ ይፈጥራል፡፡ታዲያ እዚህ ደረጃ ላይ ሲደርስ ወደ ህክምና ማምራት ይኖርብናል፡፡

Видео ETHIOPIA:የጀርባ ህመምን በቤት ውስጥ ለማከም канала ኑሮን በዘዴ
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
11 июня 2018 г. 12:31:03
00:03:05
Другие видео канала
ETHIOPIA : የካሮት ጭማቂን መጠጣት የሚያስገኛቸው 9 የጤና በረከቶች (health benefits of  Carrot juice)ETHIOPIA : የካሮት ጭማቂን መጠጣት የሚያስገኛቸው 9 የጤና በረከቶች (health benefits of Carrot juice)ETHIOPIA : የኮኮናት ዘይት የመርሳት በሽታን ለማከም ( coconut oil for alzheimer )ETHIOPIA : የኮኮናት ዘይት የመርሳት በሽታን ለማከም ( coconut oil for alzheimer )ETHIOPIA : እንቅልፍ እንዳይወስደን የሚያደርጉ ተግባራትETHIOPIA : እንቅልፍ እንዳይወስደን የሚያደርጉ ተግባራትETHIOPIA : ጤናማ ሆኖ ለመቆየት የሚረዱ ተግባራትETHIOPIA : ጤናማ ሆኖ ለመቆየት የሚረዱ ተግባራትETHIOPIA : በስራችን ላይ ንቁ ለመሆን ማድረግ ያሉብን ተግባራትETHIOPIA : በስራችን ላይ ንቁ ለመሆን ማድረግ ያሉብን ተግባራትEthiopia : የጸጉር ቀለም አለርጂን ለመከላከል የሚረዳ ዘዴ (home treatment for hair dye allergy)Ethiopia : የጸጉር ቀለም አለርጂን ለመከላከል የሚረዳ ዘዴ (home treatment for hair dye allergy)ETHIOPIA :  አልኮል ለውፍረት እንድንጋለጥ የሚያደርግበት ምክንያትETHIOPIA : አልኮል ለውፍረት እንድንጋለጥ የሚያደርግበት ምክንያትETHIOPIA : ብሮንካይትን በቀላሉ በቤት ውስጥ ለማከምETHIOPIA : ብሮንካይትን በቀላሉ በቤት ውስጥ ለማከምETHIOPIA : አሳን መመገብ የሚያስገኛቸው የጤና ጥቅሞችETHIOPIA : አሳን መመገብ የሚያስገኛቸው የጤና ጥቅሞችETHIOPIA:የእንቅልፍ አስገራሚ የጤና ጥቅሞችETHIOPIA:የእንቅልፍ አስገራሚ የጤና ጥቅሞችETHIOPIA : የካፌይን መብዛት የሚያመጣቸው ጉዳቶችETHIOPIA : የካፌይን መብዛት የሚያመጣቸው ጉዳቶችethiopia:በቀላሉ የሚፈጩ ምግቦችethiopia:በቀላሉ የሚፈጩ ምግቦችETHIOPIA : የእግር ጉዞ ማድረግ ለፈጠራ ችሎታ yegir guzo madregETHIOPIA : የእግር ጉዞ ማድረግ ለፈጠራ ችሎታ yegir guzo madregETHIOPIA : ማንኮራፋትን በቀላሉ ለማስወገድ የቤት ውስጥ መላዎችETHIOPIA : ማንኮራፋትን በቀላሉ ለማስወገድ የቤት ውስጥ መላዎችETHIOPIA : ቦርጭን ለመቀነስ የሚረዳ ከአብሽ የሚዘጋጅ ውህድ ( fenugreek seeds for weight loss )ETHIOPIA : ቦርጭን ለመቀነስ የሚረዳ ከአብሽ የሚዘጋጅ ውህድ ( fenugreek seeds for weight loss )ethiopia:ኢንጆሪ ለደም ግፊት በሽታethiopia:ኢንጆሪ ለደም ግፊት በሽታETHIOPIA : የፀጉር መነቃቀልን ለማስቆም የሚረዳ ቀላል ዘዴETHIOPIA : የፀጉር መነቃቀልን ለማስቆም የሚረዳ ቀላል ዘዴETHIOPIA : አዘውትረን ባለማድረጋችን ለጭንቀት ሊያጋልጡን የሚችሉ ተግባሮችETHIOPIA : አዘውትረን ባለማድረጋችን ለጭንቀት ሊያጋልጡን የሚችሉ ተግባሮችETHIOPIA : ጭንቀት በጤና ላይ የሚያስከትላቸው ጉዳቶችETHIOPIA : ጭንቀት በጤና ላይ የሚያስከትላቸው ጉዳቶችETHIOPIA:በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መወስለትን( cheating) ለማስወገድETHIOPIA:በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መወስለትን( cheating) ለማስወገድETHIOPIA : ሰናፍጭን መመገብ የሚያስገኛቸው የጤና በረከቶች (health benefits of mustard seed)ETHIOPIA : ሰናፍጭን መመገብ የሚያስገኛቸው የጤና በረከቶች (health benefits of mustard seed)
Яндекс.Метрика