Загрузка страницы

የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ኢያሱ ወልደነዌ | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

መጽሐፈ ኢያሱ በእግዚአብሔር ሕዝብ ጠላቶች ላይ ስለተገኘ ድል የሚናገር መጽሐፍ ነው። ዛሬም እኛ ድልን እንዴት እንደምናገኝ የሚያስተምረን መጽሐፍ ነው። ድልን የምናገኘው ለእግዚአብሔር ስንታዘዝ፥ በተቀደሰ ሕይወትና በእግዚአብሔር ላይ ባለን እምነት ስንመላለስ ብቻ ነው። ይህ መጽሐፍ ዛሬም ለእኛ የሚሆን በጣም አስፈላጊ መልእክት አለው። እግዚአብሔር እያንዳንዳችን ኃጢአትን፥ ሰይጣንን ወዘተ. ድል በማድረግ እንድንኖር ይፈልጋል። ቤተ ክርስቲያን እንደ መሆናችንም እግዚአብሔር በድል እንድንኖር ይፈልጋል። መጽሐፈ ኢያሱ በግልም ሆነ በቤተ ክርስቲያን ደረጃ በድል እንዴት እንደምንመላለስና የእግዚአብሔርን ጠላቶች ሁሉ እንደምናሸንፍ ሊያስተምረን ይችላል።

በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት

- https: //www.operationezra.com

https://youtu.be/LnhF5flH3fc
https://youtu.be/OcGj5DzES6A

© Operation Ezra Bible College

Видео የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ኢያሱ ወልደነዌ | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር) канала asfaw Bekele
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
3 июня 2021 г. 0:17:36
02:06:37
Другие видео канала
የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ኢያሱ ወልደነዌ  | ትምህርት 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ኢያሱ ወልደነዌ | ትምህርት 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)Old Testament Survey introduction ~ session 1 - The Mesopotamian worldOld Testament Survey introduction ~ session 1 - The Mesopotamian world#ምን_ታያለህ !_Nikodimos Show - Tigist Ejigu#ምን_ታያለህ !_Nikodimos Show - Tigist Ejiguየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ሰፎንያስ እና ትንቢተ ሐጌ  | ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ሰፎንያስ እና ትንቢተ ሐጌ | ፓስተር አስፋው በቀለአጵሎስ ማነው? ክፍል 1 who is Appolos?አጵሎስ ማነው? ክፍል 1 who is Appolos?ለእግዚአብሔር መኖሪያ የሆነ አካል       Pastor Eyasu Tesfaye             Ammanuel Montreal Evangelical Churchለእግዚአብሔር መኖሪያ የሆነ አካል Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Churchየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ኢሳያስ | ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ኢሳያስ | ፓስተር አስፋው በቀለ08-14-2020 "መጽሐፈ ሩት ምዕራፍ ሁለት" በፓስተር እንዳልካቸው ተፈራ08-14-2020 "መጽሐፈ ሩት ምዕራፍ ሁለት" በፓስተር እንዳልካቸው ተፈራየብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነህምያ | ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነህምያ | ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሩት  | ትምህርት 1|  አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሩት | ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | ጉዞ ከግብጽ ወደ ከነዓን | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | ጉዞ ከግብጽ ወደ ከነዓን | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የእግዚአብሔር ህንጻ ናችሁ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ   www.operationezra.comየእግዚአብሔር ህንጻ ናችሁ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.comየብሉይ ዳሰሳ | ኦሪት ዘዳግም | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | ኦሪት ዘዳግም | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ መሳፍንት  | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ መሳፍንት | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ዳንኤል 9 ~ 70ኛው ሱባኤ ~ ፓስተር አስፋው በቀለዳንኤል 9 ~ 70ኛው ሱባኤ ~ ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ዘካርያስ እና ትንቢተ ሚልኪያስ  | ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ዘካርያስ እና ትንቢተ ሚልኪያስ | ፓስተር አስፋው በቀለZionZionየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ናሆም  እና ትንቢተ ዕንባቆም  | ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ናሆም እና ትንቢተ ዕንባቆም | ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ አስቴር | ትምህርት 1 |  አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ አስቴር | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
Яндекс.Метрика