Загрузка страницы

የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ኢያሱ ወልደነዌ | ትምህርት 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

መጽሐፈ ኢያሱ በእግዚአብሔር ሕዝብ ጠላቶች ላይ ስለተገኘ ድል የሚናገር መጽሐፍ ነው። ዛሬም እኛ ድልን እንዴት እንደምናገኝ የሚያስተምረን መጽሐፍ ነው። ድልን የምናገኘው ለእግዚአብሔር ስንታዘዝ፥ በተቀደሰ ሕይወትና በእግዚአብሔር ላይ ባለን እምነት ስንመላለስ ብቻ ነው። ይህ መጽሐፍ ዛሬም ለእኛ የሚሆን በጣም አስፈላጊ መልእክት አለው። እግዚአብሔር እያንዳንዳችን ኃጢአትን፥ ሰይጣንን ወዘተ. ድል በማድረግ እንድንኖር ይፈልጋል። ቤተ ክርስቲያን እንደ መሆናችንም እግዚአብሔር በድል እንድንኖር ይፈልጋል። መጽሐፈ ኢያሱ በግልም ሆነ በቤተ ክርስቲያን ደረጃ በድል እንዴት እንደምንመላለስና የእግዚአብሔርን ጠላቶች ሁሉ እንደምናሸንፍ ሊያስተምረን ይችላል።

በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት

- https: //www.operationezra.com

https://youtu.be/LnhF5flH3fc
https://youtu.be/OcGj5DzES6A

© Operation Ezra Bible College

Видео የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ኢያሱ ወልደነዌ | ትምህርት 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር) канала Asfaw Bekele Official
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
4 июня 2021 г. 23:50:35
01:42:46
Другие видео канала
የእሁድ አገልግሎት| ሞገስ ጎሹ (ወ/ም)የእሁድ አገልግሎት| ሞገስ ጎሹ (ወ/ም)ማቴዎስ mathew 24ማቴዎስ mathew 24www.operationezra.comwww.operationezra.comwww.operationezra.com ማን ይሙት?  ክፍል 1www.operationezra.com ማን ይሙት? ክፍል 1www.operationezra.comwww.operationezra.comSUNDAY WORSHIP WITH DAWIT SHIMELIS ዳዊት ሽመልስSUNDAY WORSHIP WITH DAWIT SHIMELIS ዳዊት ሽመልስwww.operationezra.comwww.operationezra.comlily Bekele singinglily Bekele singingadd 1add 1Zion's Glory Church  Sunday Broadcast  ፓስተር Debebe and  Brother AbayZion's Glory Church Sunday Broadcast ፓስተር Debebe and Brother Abayseeing me and my generationseeing me and my generationZion's Glory Church Sunday Service  Sermon by pastor Debebe,  Prayer by Bro. JohnnyZion's Glory Church Sunday Service Sermon by pastor Debebe, Prayer by Bro. Johnnyማቴቴስ - ደቀ መዝሙር  |  ደቀ መዝሙርና ማንበብ፣ ማሰላሰልና መጸለይ | ክፍል 13 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ደቀ መዝሙርና ማንበብ፣ ማሰላሰልና መጸለይ | ክፍል 13 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ስOperation Ezra Bible College |  ፓስተር አስፋው በቀለ|   www.operationezra.comስOperation Ezra Bible College | ፓስተር አስፋው በቀለ| www.operationezra.comትንቢተ ዮናስ ክፍል 2ትንቢተ ዮናስ ክፍል 2ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር  | የ ደቀ መዝሙር ዲስፕሊን | ገለልታ ዝምታና ማንበብ| ክፍል 12 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | የ ደቀ መዝሙር ዲስፕሊን | ገለልታ ዝምታና ማንበብ| ክፍል 12 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የምታምነውን እወቅ | ስነመንፈስ ቅዱስ | ክፍል አንድ|  ፓስተር አስፋው በቀለየምታምነውን እወቅ | ስነመንፈስ ቅዱስ | ክፍል አንድ| ፓስተር አስፋው በቀለማቴቴስ - ደቀ መዝሙር  |  ደቀ መዝሙርና ራስን መመርመር | የመዝጊያ ትምህርት| ክፍል 21| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ደቀ መዝሙርና ራስን መመርመር | የመዝጊያ ትምህርት| ክፍል 21| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር  |  ራስን መካድና መስቀል መሸከም| ክፍል 5 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ራስን መካድና መስቀል መሸከም| ክፍል 5 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የአለም ኀይማኖቶች | ሒንዱይዝም  | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የአለም ኀይማኖቶች | ሒንዱይዝም | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር  |  ደቀ መዝሙርና ወንጌል ስርጭት |  ክፍል 18 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ማቴቴስ - ደቀ መዝሙር | ደቀ መዝሙርና ወንጌል ስርጭት | ክፍል 18 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
Яндекс.Метрика