Загрузка страницы

Ethiopia | ለሩጫ ውድድር ወደ አሜሪካ እንደሄደች አልተመለሰችም!

7_አመታትን በፍለጋ😭
እናት ስልክ በጠራ ቁጥር ልጄ ናት እያሉ ታመዋል😭
ከመሞቴ በፊት ልጄን አሳዩኝ ብለዋል😭
አትሌት በዛወርቅ_ታደሰ(ሰንዳፌ)ትባላለች!ሀገር ውስጥ በተደረጉ ውድድሮች ለበርካታ ጊዜ አሸንፋለች!
ሀምሌ 11/2006ዓ.ም ከምትኖርበት አዲስ አበባ ሲኤምሲ ወደ አሜሪካ ለውድድር እንደምትሄድ ለእናቷና እህቷ ነግራ ትለያቸዋለች😭
ላለፉት 7አመታት እህታችን የሀገር ሀብት የነበረችው አትሌት በዛወርቅ ድምጿም አልተሰማም!ምን እንደሆነች
አይታወቅም😭

መዓዛ ታደሰ (እህት) 09 85819242

አበራሽ ታደሰ (እህት) 0982162372

ሃይሉ ታደሰ ( ወንድም) 0911660051

ለታ ታደሰ ( ወንድም) 0922495213
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Видео Ethiopia | ለሩጫ ውድድር ወደ አሜሪካ እንደሄደች አልተመለሰችም! канала Eyoha Media
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
21 февраля 2021 г. 2:15:39
00:50:24
Другие видео канала
Ethiopia | ልጄ ከጀርመን ከመጣች በዃላ ድንገት ጠፋችብኝ!Ethiopia | ልጄ ከጀርመን ከመጣች በዃላ ድንገት ጠፋችብኝ!የጀበና ቡና ሻጩ ድንቅ ወጣት!የጀበና ቡና ሻጩ ድንቅ ወጣት!16 ዓመት በጨለማ የኖረችው ታዳጊ!  አባቷ ይህን አላይም ብሎ ጥሎን ጠፋ16 ዓመት በጨለማ የኖረችው ታዳጊ! አባቷ ይህን አላይም ብሎ ጥሎን ጠፋጠፍታ የተገኘችው ህፃን ጵንኤል ምን ነበር የገጠማት? | Ethiopia | Eyoha Mediaጠፍታ የተገኘችው ህፃን ጵንኤል ምን ነበር የገጠማት? | Ethiopia | Eyoha Mediaጀርመን ኤርትራና ሞጆን ያቆራኘው የፍለጋ ታሪክ Ethiopia | EthioInfo.ጀርመን ኤርትራና ሞጆን ያቆራኘው የፍለጋ ታሪክ Ethiopia | EthioInfo.የኢትዮጵያ ህዝብ ድረሱልኝ; ዶክተሮቹ እኔን ለማትረፍ በማሽን ጎትተው  ከማህፀኔ ካወጧት በዃላ እንዲህ ሆነችብኝየኢትዮጵያ ህዝብ ድረሱልኝ; ዶክተሮቹ እኔን ለማትረፍ በማሽን ጎትተው ከማህፀኔ ካወጧት በዃላ እንዲህ ሆነችብኝልብ አንጠልጣዩ የልብ ቀዶ ህክምና! በኢትዮጵያ የልብ ህክምና ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ውስብስቡ የልብ ቀዶ ህክምና...ልብ አንጠልጣዩ የልብ ቀዶ ህክምና! በኢትዮጵያ የልብ ህክምና ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ውስብስቡ የልብ ቀዶ ህክምና...የመቶ አመቱ አባት ለአፋልጉኝ መጥተው በሳቅ ጨረሱን Ethiopia | EthioInfo.የመቶ አመቱ አባት ለአፋልጉኝ መጥተው በሳቅ ጨረሱን Ethiopia | EthioInfo.የስርቆቱ ስም ‘ፈረንጅ’ ይባላል! ‘ሲም ካርድ’ ሰርቀሃል ተብሎ ታስሯል! እናት እንዴት ልጇን ወደ ስርቆት ታሰማራለች? Ethiopia | Eyoha Mediaየስርቆቱ ስም ‘ፈረንጅ’ ይባላል! ‘ሲም ካርድ’ ሰርቀሃል ተብሎ ታስሯል! እናት እንዴት ልጇን ወደ ስርቆት ታሰማራለች? Ethiopia | Eyoha Media🛑 ዓይነ ስውር መስያቸው ሚስቴን የተቀማውበት አሳዛኝ ፕራንክ I Ethiopia Prank🛑 ዓይነ ስውር መስያቸው ሚስቴን የተቀማውበት አሳዛኝ ፕራንክ I Ethiopia PrankEthiopia | ሳልሞት ልያችሁ!  እጅግ አስገራሚ የህይወት ጉዞ!Ethiopia | ሳልሞት ልያችሁ! እጅግ አስገራሚ የህይወት ጉዞ!ለቅስቀሳ ሄጄ ስመለስ ቤተሰቤን አጣሁት! ሀገር በጨነቃት ጊዜ አፅናኝ ያስፈልጋል! Ethiopia| Eyoha Media| Habeshaለቅስቀሳ ሄጄ ስመለስ ቤተሰቤን አጣሁት! ሀገር በጨነቃት ጊዜ አፅናኝ ያስፈልጋል! Ethiopia| Eyoha Media| Habesha❗️❗️አስገራሚ❗️❗️ከእሾክ ውስጥ የተገኘው ህፃን: የአለማችን ግዙፉ ቤተመቅደስ: አስገራሚ ገዳም: ለሁሉም አርዓያ የሆነ ገዳም:ጮቢ በዓታ ለማርያም ገዳም❗️❗️አስገራሚ❗️❗️ከእሾክ ውስጥ የተገኘው ህፃን: የአለማችን ግዙፉ ቤተመቅደስ: አስገራሚ ገዳም: ለሁሉም አርዓያ የሆነ ገዳም:ጮቢ በዓታ ለማርያም ገዳምWaka TM :New Eritrean Comedy 2021(Aye Brhe) by Dawit Eyob (ኣየ' ብርሀ ብ ዳዊት እዪብ)Waka TM :New Eritrean Comedy 2021(Aye Brhe) by Dawit Eyob (ኣየ' ብርሀ ብ ዳዊት እዪብ)3አመት ሙሉ ምግብ አልቀመሰችም! እራስ የሚያም ችግር Ethiopia | EthioInfo.3አመት ሙሉ ምግብ አልቀመሰችም! እራስ የሚያም ችግር Ethiopia | EthioInfo.''ልጄ ሳትመጣ አልጋዬ ላይ አልተኛም ቤቴንም አላስተካክልም'' //አርባ አመት ልጃቸውን ፍለጋ የሚንከራተቱ እናት አሳዛኝ ታሪክ//በቅዳሜን ከሰአት/''ልጄ ሳትመጣ አልጋዬ ላይ አልተኛም ቤቴንም አላስተካክልም'' //አርባ አመት ልጃቸውን ፍለጋ የሚንከራተቱ እናት አሳዛኝ ታሪክ//በቅዳሜን ከሰአት/Ethiopia | እግሩን እሾህ ወግቶት ወደ ክሊኒክ ያመራው ወጣት ያላሰበው ጉድ ገጠመው!Ethiopia | እግሩን እሾህ ወግቶት ወደ ክሊኒክ ያመራው ወጣት ያላሰበው ጉድ ገጠመው!እንጀራ ሸጠው ያሳደጉት እናቱን ለመርዳት የተማረው ልጃቸው በመንገድ ጥርጊያ ላይ ቢሰማራም በለሊት ወደ ስራ መሄድ ካቆመ 3 ዓመት አለፈው!እንጀራ ሸጠው ያሳደጉት እናቱን ለመርዳት የተማረው ልጃቸው በመንገድ ጥርጊያ ላይ ቢሰማራም በለሊት ወደ ስራ መሄድ ካቆመ 3 ዓመት አለፈው!የመጀመርያ ልጄን በ14 አመቴ ነው የወልድኳት || ወንድ ሆኖ ግን እንደሴት ድርያ ልብሶ ይቆም ነበርየመጀመርያ ልጄን በ14 አመቴ ነው የወልድኳት || ወንድ ሆኖ ግን እንደሴት ድርያ ልብሶ ይቆም ነበር
Яндекс.Метрика