Загрузка страницы

16 ዓመት በጨለማ የኖረችው ታዳጊ! አባቷ ይህን አላይም ብሎ ጥሎን ጠፋ

ቃልኪዳን ሃይለሚካኤል ትባላለች የ20 አመት ወጣት ነች ።ከሶስት አመቷ ጀምሮ ቆዳዎ መላላጥ መቁሰል ጀመረ፡፡የተለያዩ የህክምና ስፍራዎች እና የእምነት ስፍራዎች ብትሄድም ጉዳዩ ከመሻል ይልቅ እየሰፋ ሄደ ፡፡ቃልኪዳን ላይ የተከሰተውdesanctis-cacchione syndrome ወይም xeroderma pigmentosum የተሰኘ የጤና እክል ሲሆን ብዙም የተለመደ አይነት ህመም አይደለም። አሁን ላይ ደግሞ ተባብሶ ወደካንሰር ተቀየረ፡፡
በዚህ ህመም የተጠቁ ታዳጊዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ፈልገን ያገኘነው ሶስት ብቻ ነው፡፡ ምናልባት ቤታቸው ቁጭ ያሉ የህክምና ባለሙያ ያላማከሩ ይኖራሉ ብለን እንገምታለን፡፡
የዚች ታዳጊ እህታችን አንድ አይን ሙሉ በሙሉ በህክምና እንዲወጣ የተደረገ ሲሆን ሁለተኛውም ታሟል፡፡ ከተወሰነ ብርሀን ውጭ ነገሮችን አይቶ የመለየት አቅሙ ደክሟል፡፡ከብርሃን መራቅ ስላለባት እንደልቧ ከጓደኞቿ ጋር ትምህርት ቤት መሄድም አትችልም፡፡
ከ3 አመቷ ጀምሮ ጠንካራዋ እናቷ ብቻዋን ስታሳክማት እና ስታስታምማት ቆይታለች አሁን ግን አቅሟ በመድከሙ እና ስራም በማጣቷ ወገን አለሁ እንዲላት ትፈልጋለች፡፡
ወላጅ እናቷ ሂሩት ገብረሚካኤልን አለንልሽ ለማለት የምትሹ ወገኖቼ 0983310405 በዚህ ስልክ ታገኟታላችሁ፡፡ በገንዘብ ለመደገፍ እና አለን ለማለት ደግሞ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000266380098 ሂሩት ገ/ሚካኤል ብላችሁ አብሮነታችሁን ልታሳዩልኝ ትችላላችሁ፡፡
በአካል መሄድ የምትፈልጉ ብታናግሩኝ የዱቄት ወተት በመያዝ ቃልዬንም በርቺልን ብለን መምጣት እንችላለን፡፡
#Ethiopia #እዮሃ_ሰው #EyohaMedia

Видео 16 ዓመት በጨለማ የኖረችው ታዳጊ! አባቷ ይህን አላይም ብሎ ጥሎን ጠፋ канала Eyoha Media
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
27 ноября 2020 г. 1:06:19
00:31:17
Другие видео канала
Ethiopia | 5 ለስትሮክ የሚያጋልጡ ተግባሮች! ይጠንቀቁ!Ethiopia | 5 ለስትሮክ የሚያጋልጡ ተግባሮች! ይጠንቀቁ!በእርግጥም ‘ለጋሽ’ መሆን ይከፍላል! ለአንድ ሪያል ልግስና የተሰጠ ምላሽ! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaበእርግጥም ‘ለጋሽ’ መሆን ይከፍላል! ለአንድ ሪያል ልግስና የተሰጠ ምላሽ! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaተማሪዎቹን በእንባ ያራጩት መምህር! ከተማሪዎቼ ይህንን አልጠበኩም ነበር! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaተማሪዎቹን በእንባ ያራጩት መምህር! ከተማሪዎቼ ይህንን አልጠበኩም ነበር! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaከድርጅቱ መስራቾች ሁለቱ አልጋ ላይ ናቸው! ተዓምረኛ ወጣቶቹን እናስተዋውቃችሁ! በተሻገር ጣሰው! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaከድርጅቱ መስራቾች ሁለቱ አልጋ ላይ ናቸው! ተዓምረኛ ወጣቶቹን እናስተዋውቃችሁ! በተሻገር ጣሰው! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaበጣም ደንግጠናል! ‘መሶባቸውን’ ለመሸጥ የተገደዱት እናት ባልጠበቁት ‘ሲሳይ’ ቤታቸው ተጥለቀለቀ! Ethiopia | Eyoha Media | Habeshaበጣም ደንግጠናል! ‘መሶባቸውን’ ለመሸጥ የተገደዱት እናት ባልጠበቁት ‘ሲሳይ’ ቤታቸው ተጥለቀለቀ! Ethiopia | Eyoha Media | Habeshaተሻገር ጣሰው ከቁልቢ! የሊቀ መልዓኩ ቅዱስ ገብርኤል  ዓመታዊ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ!  Eyoha Media | Ethiopia | Habeshaተሻገር ጣሰው ከቁልቢ! የሊቀ መልዓኩ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha4 ልጆቿን ጥላ የጠፋችው እናት! ድንገት ያልታሰበ ሲሳይ ገጠመን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha4 ልጆቿን ጥላ የጠፋችው እናት! ድንገት ያልታሰበ ሲሳይ ገጠመን! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaዛሬ የስኬቴ እና የሙሽርነቴ ቀን ነበር! የድምፃዊት ቬሮኒካ ድንቅ መልዕክት! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaዛሬ የስኬቴ እና የሙሽርነቴ ቀን ነበር! የድምፃዊት ቬሮኒካ ድንቅ መልዕክት! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaበተጣለ ‘ፈን’ጂ’ አንድ እጁን ያጣው ዲያቆን! በቤተሰቧ ጫና ባለቤቴ ጥላኝ ሄደች! Eyoha Media |Ethiopia | online couples therapyበተጣለ ‘ፈን’ጂ’ አንድ እጁን ያጣው ዲያቆን! በቤተሰቧ ጫና ባለቤቴ ጥላኝ ሄደች! Eyoha Media |Ethiopia | online couples therapyበብዙ ፈተና ያለፈችው ወጣት የፅዳት ሰራተኛ! ፅዳት እንደምሰራ ሲያውቁ ይደነግጣሉ! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaበብዙ ፈተና ያለፈችው ወጣት የፅዳት ሰራተኛ! ፅዳት እንደምሰራ ሲያውቁ ይደነግጣሉ! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaያልታሰበው ሲከሰት! ለልጆቼ ምን ብዬ ልንገራቸው? ‘ፍርዱን’ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትተነዋል! በተሻገር ጣሰው Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaያልታሰበው ሲከሰት! ለልጆቼ ምን ብዬ ልንገራቸው? ‘ፍርዱን’ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትተነዋል! በተሻገር ጣሰው Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaየጠፋንበት ምክንያት! አርክቴክት ሳምራዊት አሁን ያለችበት ሁኔታ! በጣም ተጨንቃችሁ ለጠየቃችሁን ሁሉ! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaየጠፋንበት ምክንያት! አርክቴክት ሳምራዊት አሁን ያለችበት ሁኔታ! በጣም ተጨንቃችሁ ለጠየቃችሁን ሁሉ! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaይድረስ ገንዘቤን ዘርፈህ ለጠፋኸው ባሌ!  አንተ ለፈፀምከው በደል እኔ ዋጋ ከፈልኩ! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaይድረስ ገንዘቤን ዘርፈህ ለጠፋኸው ባሌ! አንተ ለፈፀምከው በደል እኔ ዋጋ ከፈልኩ! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaተወዳጁን ትራፊክ ፖሊስ ምን አጋጠመው? ሆስፒታል የወሰደኝን እስካሁን አለወኩትም!  Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaተወዳጁን ትራፊክ ፖሊስ ምን አጋጠመው? ሆስፒታል የወሰደኝን እስካሁን አለወኩትም! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaቤተሰቡን ተቀላቅሏል! ከ 11 አስጨናቂ ቀናት በዃላ ቤተሰቡን የተቀላቀለው ህ'ፃ'ን ሳሙኤል! Eyoha Media | Ethiopiaቤተሰቡን ተቀላቅሏል! ከ 11 አስጨናቂ ቀናት በዃላ ቤተሰቡን የተቀላቀለው ህ'ፃ'ን ሳሙኤል! Eyoha Media | Ethiopiaስለ መንታ ወንድሜ ሁላችንም ተጨንቀናል! ግራ የተጋባው ቤተሰብ መፍትሄ ይሻል! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaስለ መንታ ወንድሜ ሁላችንም ተጨንቀናል! ግራ የተጋባው ቤተሰብ መፍትሄ ይሻል! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaየታዳጊዎቹን ህይወት የቀጠፈው ‘ሚስጥር’! ሁለት እህቶቼ ከእናቴ ተነጥቀው ተገ'ለ'ዋ'ል! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaየታዳጊዎቹን ህይወት የቀጠፈው ‘ሚስጥር’! ሁለት እህቶቼ ከእናቴ ተነጥቀው ተገ'ለ'ዋ'ል! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaይህን ተዓምረኛ ወጣት ተዋወቁልኝ! 'ደግነት' ቆሞ ሲሄድ አገኘነው! በተሻገር ጣሰው! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaይህን ተዓምረኛ ወጣት ተዋወቁልኝ! 'ደግነት' ቆሞ ሲሄድ አገኘነው! በተሻገር ጣሰው! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaፅንሱ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳለ ቢነገረንም ፅጌ ላይ የምናየው ነገር ግን አሳስቦናል! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaፅንሱ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳለ ቢነገረንም ፅጌ ላይ የምናየው ነገር ግን አሳስቦናል! Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaበሳይክል ብቻ የሚንቀሳቀሱት ፍቅረኛሞች የልጅነት ፍቅሬ እዚህ አድርሳኛለች! ተለያይተው የማይጓዙት ጥንዶች! Love | Eyoha Media | Cycle toureበሳይክል ብቻ የሚንቀሳቀሱት ፍቅረኛሞች የልጅነት ፍቅሬ እዚህ አድርሳኛለች! ተለያይተው የማይጓዙት ጥንዶች! Love | Eyoha Media | Cycle toureየፈራሁት አልሆነም 'እናት ሆኛለሁ' ለልጄ ስም እንድታወጡልኝ እፈልጋለሁ!  Eyoha Media |Ethiopia | Habeshaየፈራሁት አልሆነም 'እናት ሆኛለሁ' ለልጄ ስም እንድታወጡልኝ እፈልጋለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Яндекс.Метрика