Загрузка страницы

መልክአ ውዳሴ የሰባቱ ዕለታት በዜማ #Youtube | #facebook #how to #tutorial

አድማስ ሚዲያ በአዲስ አቀራረብ እና ዝግጅት ሥራውን ጀምሯል!
አድማስ ሚዲያ በዋናነት ትኩረት ያደረገባቸው ትላልቅ ጉዳዮች 2 ሲኾኑ እነዚህመ ሊነጣጠሉ የማይችሉ የአንድ ሳንቲም 2 ገጽታዎች ናቸው፡፡ እነዚህም ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እና ሀገርን ጠብቃ የቆየችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናቸው፡፡ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ በስፋት እና በጥልቀት እውነቱን እንነጋገራለን፡፡
በሀገራችን ጉዳይ ማኅበራዊ፣ ባሕላዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ወቅታዊ ጉዳዮች ወዘተ ይተነተናሉ፤ ይብራራሉ ፤ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፋሉ፡፡ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጉዳይም የአብነት ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች፣ የበዓላት አከባበር፣ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ ወቅታዊ ዜናዎች፣ የቤተ ክርስቲያናችን ፈተናዎች ወዘተ ይነገራል፡፡ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፉበታል፡፡
ቻናላችንን በሀሳብም፣ በምክርም፣ በጸሎትም፣ በገንዘብም እንድትደግፉን በትሕትና እንጠይቃለን፡፡ እግዚአብሔር ፈቃዱ ከኾነልን እና መሟላት የሚገባቸው ነገሮች ከተሟሉልን ይህ ሚዲያ ዋና ሥራው ይኸው ይኾናል፡፡ ቻናላችንን በገንዘብ ለምትደግፉ ፡-
+ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000304255707
+ ዳሽን ባንክ 5064102641011
+ ኅብረት ባንክ 5160411967553012
+ ቴሌ ብር 0963800388
+ CBE birr 0963800388

እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ!
#Facebook - facebook.com/AdimasMedia
#Telegram - t.me/Adimas_Media
#Youtube - https://www.youtube.com/c/AdimasMedia
ስልክ 0963800388
++++++++++++++++++++
---አድማስ ሚዲያ---
“እውነት እንናገር”
Join this channel to get access to perks:
https://www.youtube.com/channel/UCkIMqIDMoNRosDqfWiS7T8g/join

Видео መልክአ ውዳሴ የሰባቱ ዕለታት በዜማ #Youtube | #facebook #how to #tutorial канала Adimas Media - አድማስ ሚዲያ
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
9 октября 2019 г. 15:37:20
00:48:04
Другие видео канала
መልክአ ሥዕል Melkea Se'elመልክአ ሥዕል Melkea Se'elመዝሙረ ዳዊት ንባብ ከመዝሙር ፳፮-፴---MEZIMURE DAWIT NIBAB FROM 26-30 #Youtube | #facebook #how to #tutorialመዝሙረ ዳዊት ንባብ ከመዝሙር ፳፮-፴---MEZIMURE DAWIT NIBAB FROM 26-30 #Youtube | #facebook #how to #tutorialየቅኔ ዘራፊዎችና አስነጋሪዎች እንደ አውራ ዶሮ በቅኔ ሲናተፉና ሲተካተኩ እግዚኦ የሚያስብል ቤተ ያሬድ የቅኔ ጉባኤ ባሕር ዳርየቅኔ ዘራፊዎችና አስነጋሪዎች እንደ አውራ ዶሮ በቅኔ ሲናተፉና ሲተካተኩ እግዚኦ የሚያስብል ቤተ ያሬድ የቅኔ ጉባኤ ባሕር ዳርንእግዚኣብሄር ከተሐጉሱ ክትብሉ ፣ ከይትበአሱንእግዚኣብሄር ከተሐጉሱ ክትብሉ ፣ ከይትበአሱሰአታት ዜማ ዘደብር ዓባይ ክፍል ፩ - Seatat Zema Debir Abay part 1ሰአታት ዜማ ዘደብር ዓባይ ክፍል ፩ - Seatat Zema Debir Abay part 1ሰዓታት መቅድመ ተኣምር ክሳብ እሴብሕ ጸጋኪ ፰ሰዓታት መቅድመ ተኣምር ክሳብ እሴብሕ ጸጋኪ ፰ውዳሴ እግዚእ ሙሉ አልበም። Wudase Egzi.ውዳሴ እግዚእ ሙሉ አልበም። Wudase Egzi.LUL WERKI ENTERTAINMENT/መንፈሳዊ ሕቶታት ምስ ስነጥበባዊ ዳኒኤል መለስLUL WERKI ENTERTAINMENT/መንፈሳዊ ሕቶታት ምስ ስነጥበባዊ ዳኒኤል መለስየትኞቹ ናቸዉ ልክ እዉነታዉ ሲጋለጥየትኞቹ ናቸዉ ልክ እዉነታዉ ሲጋለጥEthiopia: የእህተማርያም አስደንጋጭ ወንጀሎች መዉጣታቸዉን ቀጥለዋል!Ethiopia: የእህተማርያም አስደንጋጭ ወንጀሎች መዉጣታቸዉን ቀጥለዋል!መዝሙረ ዳዊት ንባብ ከመዝሙር ፮-፲---MEZIMURE DAWIT NIBAB FROM 6-10 #Youtube | #facebook #how to #tutorialመዝሙረ ዳዊት ንባብ ከመዝሙር ፮-፲---MEZIMURE DAWIT NIBAB FROM 6-10 #Youtube | #facebook #how to #tutorialዋልድባ ክፍል ፪ዋልድባ ክፍል ፪መልክአ ሥዕል በዜማመልክአ ሥዕል በዜማመልክአ ውዳሴ ዘሠንበተ ክርስቲያን እሁድመልክአ ውዳሴ ዘሠንበተ ክርስቲያን እሁድሰዓታት ዘደብረ ዓባይ ክፍል አንድ ከአአትብ ወእትነሳዕ እስከ ተዘከር እግዚኦ ከነምልክቱ seatat zema ze Debre Abayሰዓታት ዘደብረ ዓባይ ክፍል አንድ ከአአትብ ወእትነሳዕ እስከ ተዘከር እግዚኦ ከነምልክቱ seatat zema ze Debre Abayመዝሙረ ዳዊት ንባብ ከመዝሙር ፲፮-፳---MEZIMURE DAWIT NIBAB FROM 16-20 #Youtube | #facebook #how to #tutorialመዝሙረ ዳዊት ንባብ ከመዝሙር ፲፮-፳---MEZIMURE DAWIT NIBAB FROM 16-20 #Youtube | #facebook #how to #tutorial#መልክአ #ኢየሱስ #በዜማ #አደራረስ #Melka-Eyesus #Zema#መልክአ #ኢየሱስ #በዜማ #አደራረስ #Melka-Eyesus #ZemaDikuna Ordination July 2019Dikuna Ordination July 2019🔴👉 በአክሱም  ጺዮን ማርያም ጉልላት ላይ ስውሩ አባት  ተገለጠ! ከግንቦት 11 በፊት ተመለከቱት @Ahaz tube አኃዝ🔴👉 በአክሱም ጺዮን ማርያም ጉልላት ላይ ስውሩ አባት ተገለጠ! ከግንቦት 11 በፊት ተመለከቱት @Ahaz tube አኃዝ
Яндекс.Метрика