Загрузка страницы

የተመረጡ የቅድስት ሥላሴ መዝሙሮች + #Kidist #Silassie nonstop Mezmur + Ethiopian Orthodox mezmur

7. #አጋዕዝተ_አለም #ስላሴ ፣#ዲዎስቆሮስ

ሚስጥረ ስላሴ ሥላሴ ማለት ሦስትነት ማለት ሲሆን በልዩ አገላላጽ ሰለሠ ወይም ሦስት ሆነ ማለት ነው። ቅዱሳን መጻሕፍትን መሰረት በማድርግ እግዚአብሔርን በአንድነትና በሦስትነት እናምነዋለን። አንድነቱ፦በአገዛዝ፥በሥልጣን ይህን ዓለም በመፍጠርና በማሳለፍ፥ በሕልውና፥ በመለኮት፥ በልብ፥በቃል፥ በእስትንፍፋስና ይህን በመሳሰሉ ሁሉ የመለኮት ባሕሪያት አንድ ሲሆን። ሦስትነት፦አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስም በአካል በግብር ሲገለጽ፤ የአካል ሦስትነት፦ ለአብ ፍጹም ገጽ፥ ፍጹም አካል፥ ፍጹም መልክ አለው፥ ለወልድም ፍጹም ገጽ፥ፍጹም አካል፥ፍጹም መልክ አለው፥ ለመንፈስ ቅዱስም ፍጹም አካል፥ፍጹም መልክ አለው። የስም ሦስትነት፦ አብ የአብ ስም ነው፥ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አይጠሩበትም፥ ወልድም የወልድ ስም ነው፥ አብ መንፈስ ቅዱስ አይጠሩበትም፥ መንፈስ ቅዱስም የመንፈስ ቅዱስ ስም ነው፥ አብ ወልድ አይጠሩበትም። የግብር ሦስትነት፦ የአብ ግብሩ ወልድን መውልድ መንፈስ ቅዱስን ማሥረጽ፥የወልድ ግብሩ፥ከአብ መወለድ፥ የመንፈስ ቅዱስ ግብሩ ከአብ መሥረፅ ነው። መንፈስ ቅዱስ ከአብ የሰረጸ እንጂ ከወልድ አይደለም ፥ወልድ ቢወለድ እንጂ አይወልድም አያሰርጽም አይሰርጽም። እግዚአብሔር አንድ ሲሆን ሦስት፥ሦስት ሲሆን አንድ ነው። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይባላል እንጂ ሦስት አማልክት አይባልም። አብ ውልድን ስለወለደ መንፈስ ቅዱስን ስላሰረጸ አይበልጣቸውም አይቀድማቸውም።

ወስብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን

Видео የተመረጡ የቅድስት ሥላሴ መዝሙሮች + #Kidist #Silassie nonstop Mezmur + Ethiopian Orthodox mezmur канала Dekemezmur Tube - ደቀመዝሙር ቱዩብ
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
13 июня 2021 г. 18:06:15
01:00:17
Другие видео канала
የቅድስት ሥላሴ መዝሙሮች ስብስብ  [Kidist Silassie Mezmur Collection]የቅድስት ሥላሴ መዝሙሮች ስብስብ [Kidist Silassie Mezmur Collection]የምርትነሽ ጥላሁን መዝሙር አዲስ መዝሙር Ethiopian Orthodox Mezmure  2020  New Mirtnesh ቻናላች እንዲያድግ [subscribe] ያርጉየምርትነሽ ጥላሁን መዝሙር አዲስ መዝሙር Ethiopian Orthodox Mezmure 2020 New Mirtnesh ቻናላች እንዲያድግ [subscribe] ያርጉ"እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው" |  ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ"እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍየተመረጡ የቅድስት ሥላሴ መዝሙሮች + #Kidist #Silassie nonstop Mezmur + Ethiopian Orthodox mezmurየተመረጡ የቅድስት ሥላሴ መዝሙሮች + #Kidist #Silassie nonstop Mezmur + Ethiopian Orthodox mezmur"ድል አለ በስምህ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር 1 ቪሲዲ - Gebreyohannes | ቤተ ቅኔ - Beta Qene"ድል አለ በስምህ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር 1 ቪሲዲ - Gebreyohannes | ቤተ ቅኔ - Beta Qene#የተመረጡ_የማርያም_መዝሙሮች (ኪዳነ ምህረት) Mariam Mezmurs Ethiopian orthodox mezmur #ኪዳነምህረት#የተመረጡ_የማርያም_መዝሙሮች (ኪዳነ ምህረት) Mariam Mezmurs Ethiopian orthodox mezmur #ኪዳነምህረትየአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መዝሙሮች ስብስብ + Abune Gebre Menfes kidus non stop Mezmur + Ethiopian Orthodox mezmurየአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መዝሙሮች ስብስብ + Abune Gebre Menfes kidus non stop Mezmur + Ethiopian Orthodox mezmurETHIOPIAN የመልአከ ሰላም ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ የተመረጡ አጥንትን የሚያለመልሙ መዝሙሮች ||  NEW ORTHODOX TEWAHDO MEZMURETHIOPIAN የመልአከ ሰላም ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ የተመረጡ አጥንትን የሚያለመልሙ መዝሙሮች || NEW ORTHODOX TEWAHDO MEZMURNew Eritrean Orthodox Mezmur By D. Teame Segid. "እመ ፍረ ሕይወት"New Eritrean Orthodox Mezmur By D. Teame Segid. "እመ ፍረ ሕይወት"የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድንቅ  መዝሙሮች - ፀሐይ ናት + Tsehay Nat Maryam mezmur+ New Ethiopian Mezmurየእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድንቅ መዝሙሮች - ፀሐይ ናት + Tsehay Nat Maryam mezmur+ New Ethiopian Mezmurበዛወርቅ አስፋው "ይቅርታ" የንስሐ የኦርቶዶክስ መዝሙር Bezawork Asfaw (Original Video) New Orthodox Mezmur #2020በዛወርቅ አስፋው "ይቅርታ" የንስሐ የኦርቶዶክስ መዝሙር Bezawork Asfaw (Original Video) New Orthodox Mezmur #2020Eritrean Orthodox Tewahdo Mezmur- Eti Nmkiho (እቲ ንምክሖ)Eritrean Orthodox Tewahdo Mezmur- Eti Nmkiho (እቲ ንምክሖ)የተመረጡ_ቅድስት_አርሴማ_መዝሙሮች_ስብስብ  #kidist #arsema mezmur non stop #ቅድስት_አርሴማ  #ደቀመዝሙርቱዩብ #arsemaየተመረጡ_ቅድስት_አርሴማ_መዝሙሮች_ስብስብ #kidist #arsema mezmur non stop #ቅድስት_አርሴማ #ደቀመዝሙርቱዩብ #arsemaየሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ተወዳጅ መዝሙራት ስብስብየሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ተወዳጅ መዝሙራት ስብስብ🛑 የማለዳ የምስጋና መዝሙሮች | Amazing New Ethiopian Orthodox Mezmur 2021🛑 የማለዳ የምስጋና መዝሙሮች | Amazing New Ethiopian Orthodox Mezmur 2021የሥላሴ መንግሥት ዘላለም ናት  (አዲስ የቅድስት ሥላሴ መዝሙር)  by Dn Lulseged Getachew May 15, 2020የሥላሴ መንግሥት ዘላለም ናት (አዲስ የቅድስት ሥላሴ መዝሙር) by Dn Lulseged Getachew May 15, 2020ዕፀሳቤቕ TV: DES YBELKI MARIAMEY : Orthodox Tewahdo Mezmur 2019ዕፀሳቤቕ TV: DES YBELKI MARIAMEY : Orthodox Tewahdo Mezmur 2019"አይናችን ነሽ ማርያም" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ"አይናችን ነሽ ማርያም" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍየቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች  [Mikael Mezmur]የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች [Mikael Mezmur]
Яндекс.Метрика