Загрузка страницы

ታሪኬ የጀመረው || ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || Yitbarek Alemu || Live Worship at ecbcsb |Ethiopian Protestant Mezmure

ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::

የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
• ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
• ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
• ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
• ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
• የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
• የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
• ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት

በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
+251921295181
+251900623469

አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
+251-114432284

ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365

The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.

#Yitbarek_Alemu #Ethiopian_protestant_Mezmure #Live_Worship

Видео ታሪኬ የጀመረው || ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || Yitbarek Alemu || Live Worship at ecbcsb |Ethiopian Protestant Mezmure канала Ecbcsb
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
12 мая 2021 г. 9:58:39
00:21:46
Другие видео канала
ይትባረክ || አቅም የሆንክልኝ || Yitbare Alemu || Live Worship ||Ethiopian Protestant Mezmureይትባረክ || አቅም የሆንክልኝ || Yitbare Alemu || Live Worship ||Ethiopian Protestant Mezmureእዩልኝ By Kalkidan Tilahun ( Lily)የዮሐንስ ራእይ 1:12-16እዩልኝ By Kalkidan Tilahun ( Lily)የዮሐንስ ራእይ 1:12-16Yitbarek Alemu .. ይትባረክ አለሙ/አይዞህ ባይለኝ ጌታ/ New Protestant Mezmur 2021 //True Light TvYitbarek Alemu .. ይትባረክ አለሙ/አይዞህ ባይለኝ ጌታ/ New Protestant Mezmur 2021 //True Light Tvሰዎች ለምን ይጨነቃሉ ለህይወታችን እጅግ አስፈላጊ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ MAY 13,2021 MARSIL TV WORLDWIDEሰዎች ለምን ይጨነቃሉ ለህይወታችን እጅግ አስፈላጊ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ MAY 13,2021 MARSIL TV WORLDWIDEዛሬ ላይ መቆሜዛሬ ላይ መቆሜ♥️ባለዉለታዬ🔥🔥ተለቀቀ ሁላችሁም ተባረኩበት || Prophet Suraphel Demissie  || PRESENCE #GospelMission♥️ባለዉለታዬ🔥🔥ተለቀቀ ሁላችሁም ተባረኩበት || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE #GospelMissionprotestant mezmur Daniel Amdemichael: ልብ የሚነኩ የዳንኤል አምደሚካኤል ዝማሬዎች mezmur protestantprotestant mezmur Daniel Amdemichael: ልብ የሚነኩ የዳንኤል አምደሚካኤል ዝማሬዎች mezmur protestantያመስግንህ እንጂ ድንቅ አምልኮ በዘማሪ ይትባረክ አለሙ Live Worship Singer Yitbarek Alemuያመስግንህ እንጂ ድንቅ አምልኮ በዘማሪ ይትባረክ አለሙ Live Worship Singer Yitbarek AlemuNefse Yemtwedih (Live Worship) - Tekleab Matheos With Zetseat ChoirNefse Yemtwedih (Live Worship) - Tekleab Matheos With Zetseat Choirአዳነኝ በጸጋው || ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || Yitbarek Alemu || Live Worship at ecbcsb |Ethiopian Protestant Mezmureአዳነኝ በጸጋው || ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || Yitbarek Alemu || Live Worship at ecbcsb |Ethiopian Protestant Mezmureሁሉ ባንተ ነውሁሉ ባንተ ነውእንዲህ ነው ለካ | ዘማሪ ይትባረክ ታምሩ // Yitbarek Tamiru New Amazing live Worship 2013/2021እንዲህ ነው ለካ | ዘማሪ ይትባረክ ታምሩ // Yitbarek Tamiru New Amazing live Worship 2013/2021አይቼዋለሁ......[ሊያዩት የሚገባ አምልኮ ከዘማሪ ይትባረክ ጋርPROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021አይቼዋለሁ......[ሊያዩት የሚገባ አምልኮ ከዘማሪ ይትባረክ ጋርPROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021ሌባ ዱሪዬ ማጅራት መቺ... ዘማሪ ይትባረክ አለሙ Singer Yitbarek Alemu  Chiristian media yene ክርስቲያን ሚዲያ የኔሌባ ዱሪዬ ማጅራት መቺ... ዘማሪ ይትባረክ አለሙ Singer Yitbarek Alemu Chiristian media yene ክርስቲያን ሚዲያ የኔBereket Tesfaye ይታወቅልኝ (Yitaweqiling) በረከት ተስፋዬ New Live worshipBereket Tesfaye ይታወቅልኝ (Yitaweqiling) በረከት ተስፋዬ New Live worshipFenan Befkadu - Affan Oromoo worship song - (AN GOODOOKEE JALAA)Fenan Befkadu - Affan Oromoo worship song - (AN GOODOOKEE JALAA)protestant mezmur Daniel Amdemichael: ልብ የሚነኩ የዳንኤል አምደሚካኤል ዝማሬዎች mezmur protestantprotestant mezmur Daniel Amdemichael: ልብ የሚነኩ የዳንኤል አምደሚካኤል ዝማሬዎች mezmur protestant"አልወደኩም በፈራሁት ላይ" ድንቅ ፀሎት ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ JUN 11,2021 MARSIL TV WORLDWIDE"አልወደኩም በፈራሁት ላይ" ድንቅ ፀሎት ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ JUN 11,2021 MARSIL TV WORLDWIDEበረከት ተስፋዬ Chirstian Neng By Bereket Tesfaye ክርስቲያን ነኝበረከት ተስፋዬ Chirstian Neng By Bereket Tesfaye ክርስቲያን ነኝSolomon Bula @ Kingdom Sound Worship Night - Baweraw Ayalkim Original Song by Kalkidan (Lily)TilahunSolomon Bula @ Kingdom Sound Worship Night - Baweraw Ayalkim Original Song by Kalkidan (Lily)Tilahun
Яндекс.Метрика