Загрузка страницы

ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) ማንም የለኝ ከየሱስ በላይ-ልዩ ዕትም- Arrangement: Mihretab Berassa Co Arang & Mixing-Biruk Bedru

ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) ማንም የለኝ ከየሱስ በላይ (ልዩ ዕትም) Lily- Arrangement: Mihretab Berassa
Co Music Arrangement & Drum Programming & Mixing: Biruk Bedru

Manim Yelegn (ማንም የለኝ ከየሱስ በላይ)
-Arrangement: Mihretab Berassa
-Co Music Arrangement & Drum Programming and Mixing: Biruk Bedru
-Keyboards: Mihretab Berassa
-Bass Guitar: Yonatan Bekure
-Lead Guitar: Mihretab Berassa

ማንም የለኝ ከኢየሱስ በላይ

ማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን ጉዳዬን ጌታ ሆይ(2*)
አንተ ጋር መጣለው ይዜው ነገሬን ጉዳዬን(2*)
ፈቺ ነህ ጌታ ፈቺ ነህ
ፈቺ ነህ አንተ ፈቺ ነህ
ፍቅሩ ተፈትኖ ወርቅ ሆኖ ተገኝቶአል
በመከራ አልፎ ነፍሱን ለእኔ ሰጥቶአል
እራሱን አዋርዶ ፍቅሩን አሳይቷል
ከፍቅሮችም በላይ የእርሱ ፍቅር በልጧል
ማንም የለኝ ከኢየሱስ በላይ
ስመላለስ በዚች ምድር ላይ
ነፍሱን ለእኔ ቤዛ ያደረገው
እውነተኛ ወዳጄ እርሱ ነው
ለህይወቴ ፍቺ ትርጉምን የሰጠው
ኑሮዬን አጣፍጦ እንዲህ ያደረገው
በእውነተኛ ፍቅሩ ያዳነኝ የመራኝ
ከኢየሱስ የሚበልጥ ለእኔ ማንም የለኝ
ማንም የለኝ...
ለክፉዎችም ቸር የሀጢያተኛ ወዳጅ
ከጥፋት ሚመልስ ለሰዎች የሚበጅ
ልብን የሚነካ ንግግሩ ጣፋጭ
እውነተኛ መሲሕ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ
ማንም የለኝ...
እኔ መኖር አልችል ስምህን ሳልጠራ
አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ
እኔ መዋል አልችል ስምህን ሳልጠራ
አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ
እኔ ማደር አልችል ስምህን ሳልጠራ
አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ
እኔ መዋል አልችል ስምህን ሳልጠራ
አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ
ያለምንም መኖር እችላለው
ደግሞም አይደልቀኝም ኖሬ አይቼዋለው
ግን ያላንተ እንዴት እኖራለው

Видео ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) ማንም የለኝ ከየሱስ በላይ-ልዩ ዕትም- Arrangement: Mihretab Berassa Co Arang & Mixing-Biruk Bedru канала KalkidanTilahun Lily
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
15 апреля 2020 г. 18:02:03
00:09:19
Другие видео канала
ቃልኪዳን ጥላሁን - Vol. 6 Full Album with Lyrics | Beyet Hager New Egziabhier - lily mezmur vol 6 new 2020ቃልኪዳን ጥላሁን - Vol. 6 Full Album with Lyrics | Beyet Hager New Egziabhier - lily mezmur vol 6 new 2020እዩልኝ By Kalkidan Tilahun ( Lily)የዮሐንስ ራእይ 1:12-16እዩልኝ By Kalkidan Tilahun ( Lily)የዮሐንስ ራእይ 1:12-16Efeligihalehu (Lord I Need You), a song about seeking GodEfeligihalehu (Lord I Need You), a song about seeking GodHanna Tekle - "የነፍሴ ዝማሬ" //"Yenefse Zimare" - ሀና ተክሌ 2021Hanna Tekle - "የነፍሴ ዝማሬ" //"Yenefse Zimare" - ሀና ተክሌ 2021kalkidan Tilahun (lily) አትለዋወጥም ቁጥር 4 ሙሉ አልበም መዝሙር 2020  በዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን ( ሊሊ) Full album mezmurkalkidan Tilahun (lily) አትለዋወጥም ቁጥር 4 ሙሉ አልበም መዝሙር 2020 በዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን ( ሊሊ) Full album mezmurአንተ ላወቁብህ ክብር ነህ ፓስተር ዮሃንስ ግርማ | Ethiopiaአንተ ላወቁብህ ክብር ነህ ፓስተር ዮሃንስ ግርማ | Ethiopiaቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) መድሐኒቴ (ልዩ ዕትም) Lily- music arrangement by Biruk Bedru (LIYU ETEM)ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) መድሐኒቴ (ልዩ ዕትም) Lily- music arrangement by Biruk Bedru (LIYU ETEM)Kalkidan Nigussie (kal) “የመጨረሻ ።” New  Ethiopian Gospel Song 2021Kalkidan Nigussie (kal) “የመጨረሻ ።” New Ethiopian Gospel Song 2021በዘመኔ አያለሁበዘመኔ አያለሁቃልኪዳን ጥላሁን-ሊሊ ትችላለህ (ልዩ ዕትም)Kalkidan Tilahun (Lily) Arrangement & Mixing: Samuel Francis (LIYU ETEM)ቃልኪዳን ጥላሁን-ሊሊ ትችላለህ (ልዩ ዕትም)Kalkidan Tilahun (Lily) Arrangement & Mixing: Samuel Francis (LIYU ETEM)ወደድኩህ እንደገና || ዘማሪ ፓስተር ተከስተ ጌትነት || Tekeste Getnet || Live Worship || Ethiopian Protestant Mezmureወደድኩህ እንደገና || ዘማሪ ፓስተር ተከስተ ጌትነት || Tekeste Getnet || Live Worship || Ethiopian Protestant Mezmureየሊሊ ጥላሁን slow መዝሙሮች ስብስብ - Lily Tilahun - Nonstop slow Ethiopian protestant mezmur  _ Yarockየሊሊ ጥላሁን slow መዝሙሮች ስብስብ - Lily Tilahun - Nonstop slow Ethiopian protestant mezmur _ Yarock" ወንድም ጋሼ" TAMERAT HAILE WORSHIP SONG 20 NOV 2018" ወንድም ጋሼ" TAMERAT HAILE WORSHIP SONG 20 NOV 2018ሊሊ volume 4 ቃልኪዳን  ጥላሁን (Kalkidan Tilahun) Lily - vol 4ሊሊ volume 4 ቃልኪዳን ጥላሁን (Kalkidan Tilahun) Lily - vol 4ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) ቅጥር ሰርተህ (ልዩ ዕትም) Lily- music arrangement by Biruk Bedru (LIYU ETEM)ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) ቅጥር ሰርተህ (ልዩ ዕትም) Lily- music arrangement by Biruk Bedru (LIYU ETEM)ነፍሴን እረፍት ይሰማታል...ዘፀአት ኳየር Part 1@Zetseat Choir@Reverand Tezeraነፍሴን እረፍት ይሰማታል...ዘፀአት ኳየር Part 1@Zetseat Choir@Reverand TezeraSemayawi Zema Choir "ሰማያዊ ዜማ መዘምራን" /ነገ መልካም ይሆናል/ New Ethiopian Amharic Protestant Mezmur 2020Semayawi Zema Choir "ሰማያዊ ዜማ መዘምራን" /ነገ መልካም ይሆናል/ New Ethiopian Amharic Protestant Mezmur 2020TIGIST EJIGU [ዝናህ የገነነው] Amazing Ethiopia Protestant Cover Song 2020TIGIST EJIGU [ዝናህ የገነነው] Amazing Ethiopia Protestant Cover Song 2020ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) ቀልድ አይደለም (ልዩ ዕትም) Lily-music arrangement by Misgana Mulat & Biruk Bedru (LIYU ETEM)ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) ቀልድ አይደለም (ልዩ ዕትም) Lily-music arrangement by Misgana Mulat & Biruk Bedru (LIYU ETEM)
Яндекс.Метрика