Загрузка страницы

ኢትዮጵያን የመሰለች ሃገር ይዘን ይፎክሩብናል "የእግዚአብሔርን ሕዝብ አንቆ ውሃ ውሰጥ ሲከት የነበረው ጨካኝ በውሃ ሰጥሞ ሞተ" በላፍቶ ቅዱስ ሚካኤል

"የእግዚአብሔርን ሕዝብ አንቆ ውሐ ውሰጥ ሲከት የነበረው ጨካኝ በውሐ ሰጥሞ ሞተ "
ቅዱሰ ሚካኤል አርባውን ዘመን እስራኤልን በደመና ጋርዶ :መና አውርዶ :ክንፉን ዘርግቶ :ጠላትን መክቶ :ከሙሴ ጋር እንደ መራቸው :ከኢያሱም ጋር ይሆን ዘንድ ከሰማይ ወረደ ለሐገራችንም ሠላም ያሰጠልን ዘንድ በአማላጂነቱ ይርዳን
የነቢያት አለቃ ሙሴ ባሕረ ኤርትራን ለሁለት ከፍሎ ሕዝቡን ያሻገረለትንና ፈርዖንን ከነሠራዊቱ ያሰጠመለትን አምላክ እግዚአብሔርን በመዝሙር ሲያመሰግን ፥ « አቤቱ በአማልክት መካከል ( በስም አማልክት ከሚባሉ ፥ በስመ አማልክት ከሚጠሩ ፥ አንድም አማልክት ዘበጸጋ ከተባሉ ከነቢያት ከካህናት መካከል ) አንተን የሚመስል ማነው? በቅዱሳንም ዘንድ እንደ አንተ የከበረ ማነው? » ብሏል። ዘጸ ፲፭፥፲፩።
በያለንበት ቦታ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ከልሎ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን።
የቅዱሰ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል ። የንቁ የፀሎት እና የንሰሐ መርከብ በላፍቶ ቅዱሰ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እነሆ
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉https://chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZiLgGT2N6QoFU ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
"ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
Swift code : CBETETAA
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Видео ኢትዮጵያን የመሰለች ሃገር ይዘን ይፎክሩብናል "የእግዚአብሔርን ሕዝብ አንቆ ውሃ ውሰጥ ሲከት የነበረው ጨካኝ በውሃ ሰጥሞ ሞተ" በላፍቶ ቅዱስ ሚካኤል канала ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Другие видео канала
🛑ቤተክርስቲያንን እነሱ ያፈርሳሉ እኛ ግን እንሰራለን   የአባታችን አቡነ ናትናኤል አዲስ ስብከት🛑ቤተክርስቲያንን እነሱ ያፈርሳሉ እኛ ግን እንሰራለን የአባታችን አቡነ ናትናኤል አዲስ ስብከት🛑ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 36 "ኢየሱስ ክርስቶስ ከተወለደ 8 ቀን ምን አደረገ"🛑ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 36 "ኢየሱስ ክርስቶስ ከተወለደ 8 ቀን ምን አደረገ"🛑LIVE ደብረ ልኡል ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤልና ኆህተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን🛑LIVE ደብረ ልኡል ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤልና ኆህተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን🛑 በእናቶች ቀሚስ የሚቀደስባት እናት ቤተክርስቲያን አገልጋዮቿ ተርበዋል🛑 በእናቶች ቀሚስ የሚቀደስባት እናት ቤተክርስቲያን አገልጋዮቿ ተርበዋልመምህር ሥሙር አላምረው "ኃጢአቷን  የቀበረችው  ማርያም" አስገራሚ መደመጥ ያለበትመምህር ሥሙር አላምረው "ኃጢአቷን የቀበረችው ማርያም" አስገራሚ መደመጥ ያለበትበሸንኮራ ዮሐንስ ተዓምር ሊሰራ ነውበሸንኮራ ዮሐንስ ተዓምር ሊሰራ ነው🛑LIVE በኮተቤ ደብረ ልኡል ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤልና ኆህተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን🛑LIVE በኮተቤ ደብረ ልኡል ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤልና ኆህተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን🛑LIVEከቅድስት ስላሴ አዳራሽ ታላቅ የበረከት ስራ1000251919217ቡራዩ ከታ በጠሮ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስና ቅድስት አርሴማ ሕንጻ አሰሪ🛑LIVEከቅድስት ስላሴ አዳራሽ ታላቅ የበረከት ስራ1000251919217ቡራዩ ከታ በጠሮ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስና ቅድስት አርሴማ ሕንጻ አሰሪ🛑 የሸንኮራ  ቅዱስ ዮሐንስ ደጅ በዋዜማዉ እንዲህ አሸብርቋል እንኳን አደረሳችሁ።የዋዜማዉ መርሐ ግብር እንዲህ በድምቀት እያከበርን እንገኛለን...🛑 የሸንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ ደጅ በዋዜማዉ እንዲህ አሸብርቋል እንኳን አደረሳችሁ።የዋዜማዉ መርሐ ግብር እንዲህ በድምቀት እያከበርን እንገኛለን...🛑ንቁ ዜና መጋቢት1/ 2015 ዓ.ም ልዩ፡የሆነ፡የእደጥበብ፡አውደሬ ፣ ተዋሕዶ መባል አትችልም ብለው ተከራከሩ ፣ እኔ የተዋህዳ ድምጽ ነኝ🛑ንቁ ዜና መጋቢት1/ 2015 ዓ.ም ልዩ፡የሆነ፡የእደጥበብ፡አውደሬ ፣ ተዋሕዶ መባል አትችልም ብለው ተከራከሩ ፣ እኔ የተዋህዳ ድምጽ ነኝጎጆ ቅድስት አርሴማ ክርርቲያን ! ኑ የሰማዕቷ በረከቷ ምልጃዋ፣አይለየን አሜን ! መምህር አብርሃም ስጦታው  +251 941346615  ማግኘት ትችላላችሁጎጆ ቅድስት አርሴማ ክርርቲያን ! ኑ የሰማዕቷ በረከቷ ምልጃዋ፣አይለየን አሜን ! መምህር አብርሃም ስጦታው +251 941346615 ማግኘት ትችላላችሁ🛑በመብረቅ የፈለቀው ፀበል በመብረቁ እያቃጠላቸው ነው::እግዚአብሔር መዳኛችን እዘጋጂቶ ኑ ዳኑ ተፈወሱ እያለን ነው::🛑በመብረቅ የፈለቀው ፀበል በመብረቁ እያቃጠላቸው ነው::እግዚአብሔር መዳኛችን እዘጋጂቶ ኑ ዳኑ ተፈወሱ እያለን ነው::🛑ውዳሴ እና ቅዳሴ ማርያም የረቡዕ አንድምታ ትርጓሜ🛑ውዳሴ እና ቅዳሴ ማርያም የረቡዕ አንድምታ ትርጓሜጴጥሮስ ወጳውሎስ ፣ቅዱስ ጳውሎስ ማን ነው? የቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስ በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን::በአማላጅነታቸው አይለዩን::ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፣ቅዱስ ጳውሎስ ማን ነው? የቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስ በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን::በአማላጅነታቸው አይለዩን::🛑ፃድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም ከእመቤታችን 33ቱ በዓላት ዛሬ አንዱ ነው፤ህንጸተ ቤተክርስቲያን ይባላል።ከደብረ ተአምራት ዳግማዊት ፃድቃኔ ቅድስት ማርያም🛑ፃድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም ከእመቤታችን 33ቱ በዓላት ዛሬ አንዱ ነው፤ህንጸተ ቤተክርስቲያን ይባላል።ከደብረ ተአምራት ዳግማዊት ፃድቃኔ ቅድስት ማርያም🛑 "ስለ አደዋ ድል ያልተሰሙ ምሥጢሮች" በዲ/ን ባንተአምላክ አያሌው እንኳን ለ127 የአድዋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ "የምኒልክ ስም ሲጠራ የሚደነግጡ አሉ🛑 "ስለ አደዋ ድል ያልተሰሙ ምሥጢሮች" በዲ/ን ባንተአምላክ አያሌው እንኳን ለ127 የአድዋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ "የምኒልክ ስም ሲጠራ የሚደነግጡ አሉ🛑ጋዜጣዊ መግለጫ የኢንተር ኮንቲኔታል ሆቴል ባለቤት ምን አደረጉ? የምሥራቀ ፀሐይ ለቡ መርጡለ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ሕንጻ ምርቃት ማብሰሪያ መግለጫ🛑ጋዜጣዊ መግለጫ የኢንተር ኮንቲኔታል ሆቴል ባለቤት ምን አደረጉ? የምሥራቀ ፀሐይ ለቡ መርጡለ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ሕንጻ ምርቃት ማብሰሪያ መግለጫ🛑LIVE ቀጥታ ስርጭት ከአራዳ ጊዮርጊስ እንካን ሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ክብረ በዓል አደረሳችሁ  አፅሙ በዚህች ቀን ቅዱስ ጊዮርጊስ በብዙ መከራን ተቀብሎ🛑LIVE ቀጥታ ስርጭት ከአራዳ ጊዮርጊስ እንካን ሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አፅሙ በዚህች ቀን ቅዱስ ጊዮርጊስ በብዙ መከራን ተቀብሎ🛑LIVE ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ከቂሊንጦ መካነ ፍስሃ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን🛑LIVE ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ከቂሊንጦ መካነ ፍስሃ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያንእማማ ወ/ሮ ዘውዲቱ እባካችሁ ልጄ  የልብ ታማሚ ሆነብኝ የቀዶ ጥገናን እርዱኝ ክፍል 2 ለበለጠ መረጃ 0911027171 & 0916583041& 0961260126እማማ ወ/ሮ ዘውዲቱ እባካችሁ ልጄ የልብ ታማሚ ሆነብኝ የቀዶ ጥገናን እርዱኝ ክፍል 2 ለበለጠ መረጃ 0911027171 & 0916583041& 0961260126🛑ንቁ ዜና ግንቦት 9.2015 ዓ.ም የሰለመ ቄስ የለም የደረሰው ጉዳት ቀላል አይደለም🛑ንቁ ዜና ግንቦት 9.2015 ዓ.ም የሰለመ ቄስ የለም የደረሰው ጉዳት ቀላል አይደለም
Яндекс.Метрика