Загрузка страницы

#Ethiopia ከአሸባሪዎች ጋር ድርድር #TeraraNetwork | #EthiopianNews

ከአሸባሪዎች ጋር ድርድር

የኢትዮጲያ መንግስት ከሽብርተኞች ጋር እንደማይደራደር በተለያዩ አጋጣሚዎች ነተደጋጋሚ ከሽብርተኛው ሕወሃት ጋር እንደማይደራደር ተናሯል፡፡ መንግስት በንግግር ይህን ይበል እንጂ በድርጊት ደግሞ በአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩልኡክ የሆኑት የቀድሞው የናይጄሪያን ፕሬዘዳንት ኦሉሴንጎን ኦባሳንጆን መቀሌ ሄደው ከሽብረተኛው ሕወሃት አመራሮች ተነጋግረው መልስ እንዲያመጡ እንደሚጠብቅ አመላክቷል፡፡
በዛሬው የወቅታዊ ጉዳይ ዝግጅታችንም ታምራት ነገራና አማረ መኮንን በኢትዮጲያ አመራር ውስጥ በተደጋጋሚ የሚታየውን የዕምነት፤ የንግግርና የተግባር መጣረስ ይዳስሳሉ፡፡ ይህ መጣረስ ለገዢው ፓርቲ፤ ለመንግስት ብሎም ለአገር ሊኖረው የሚችለውን አደጋ ለማመላከት ይሞክራሉ፡፡

ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን የጎፈንድሚ ቅስቀሳችንን በዚህ ሊንክ በመጠቀም https://gofund.me/bb31c75d ወይንም በቴሌብር https://www.ethiotelecom.et/telebirr/ መተግበሪያ 7070 ቁጥራችን ወይንም በንግድ ባንክ አካውንታችን CBE 1000428981964 ልታግዙን ትችላላችሁ፡፡ ለትብብራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን፡፡

Subscribe to our YouTube Channel
https://youtube.com/c/TeraraNetwork

Like our Facebook page
https://www.facebook.com/TeraraNetwork

Follow us on our Twitter
https://twitter.com/teraranetwork?s=09

Join our Telegram Channel
https://t.me/teraranetwork

Видео #Ethiopia ከአሸባሪዎች ጋር ድርድር #TeraraNetwork | #EthiopianNews канала Terara Network
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
8 ноября 2021 г. 19:05:38
00:57:29
Другие видео канала
ቀጣዩ የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትና ጣጣዎቹ!  #Ethiopia #TeraraNetwork |ቀጣዩ የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትና ጣጣዎቹ! #Ethiopia #TeraraNetwork |#Ethiopia  #Fano #Oromia #Amhara #teraranetwork   https://youtu.be/jf5oGQSn_90#Ethiopia #Fano #Oromia #Amhara #teraranetwork https://youtu.be/jf5oGQSn_90#Ethiopia #TeraraNetwork | የ ጠ/ሚ አቢይ የቁም ሞት ፍርድ "The PM is a dead man walking" Tamerat Negera#Ethiopia #TeraraNetwork | የ ጠ/ሚ አቢይ የቁም ሞት ፍርድ "The PM is a dead man walking" Tamerat Negera#Ethiopia #TeraraNetwork | What is moving the #Ethiopian diaspora politics? Part 2#Ethiopia #TeraraNetwork | What is moving the #Ethiopian diaspora politics? Part 2#Ethiopia #TeraraNetwork | What is moving the #Ethiopian diaspora politics? Part 1#Ethiopia #TeraraNetwork | What is moving the #Ethiopian diaspora politics? Part 1#Ethiopia #TeraraNetwork | ታምራት ነገራ ምን እናድርግ? በሚል ጥያቄ ዙሪያ Global Alliance  ባዘጋጀው መድረክ ምልከታውን ያጋራል፡፡#Ethiopia #TeraraNetwork | ታምራት ነገራ ምን እናድርግ? በሚል ጥያቄ ዙሪያ Global Alliance ባዘጋጀው መድረክ ምልከታውን ያጋራል፡፡#Ethiopia #TeraraNetwork #TameratNegera | ታላቅ ሀገራዊ ጉባኤ ፣ በዋሽንግተን ዲሲ#Ethiopia #TeraraNetwork #TameratNegera | ታላቅ ሀገራዊ ጉባኤ ፣ በዋሽንግተን ዲሲ#Ethiopia  #News|  ጋዜጠኛ ተመስገንና፤ የአልሸባብ ጥቃት #TeraraNetwork#Ethiopia #News| ጋዜጠኛ ተመስገንና፤ የአልሸባብ ጥቃት #TeraraNetwork#Ethiopia  #TeraraNetwork | የጠቅላይ ሚንስትሩ ቅሬታና ፤ የአሜሪካ ማሳሰቢያ#Ethiopia #TeraraNetwork | የጠቅላይ ሚንስትሩ ቅሬታና ፤ የአሜሪካ ማሳሰቢያ#Ethiopia  #EthiopianNews|  አማራ ክልልና፤ የጋዜጠኞች እስር   #TeraraNetwork#Ethiopia #EthiopianNews| አማራ ክልልና፤ የጋዜጠኞች እስር #TeraraNetwork#Ethiopia #News| አማራ ክልልና ፤ እስረኞቹ #TeraraNetwork#Ethiopia #News| አማራ ክልልና ፤ እስረኞቹ #TeraraNetwork#Ethiopia #News| መንግስቱ ኃይለማርያምና ፤ ያመለጡት እስረኞች #TeraraNetwork#Ethiopia #News| መንግስቱ ኃይለማርያምና ፤ ያመለጡት እስረኞች #TeraraNetwork#Ethiopia   የኦነግ አመራሮች ሊካሱ ይገባል?  #TeraraNetwork |#Ethiopia የኦነግ አመራሮች ሊካሱ ይገባል? #TeraraNetwork |#Ethiopia #EthiopianNews  የኤርትራ ክስና ፤ የክልሉ ስጋት  #TeraraNetwork |#Ethiopia #EthiopianNews የኤርትራ ክስና ፤ የክልሉ ስጋት #TeraraNetwork |#Ethiopia #News| የፓርቲው እገዳና ፤ የጦር መሳሪያ ምዝገባ #TeraraNetwork#Ethiopia #News| የፓርቲው እገዳና ፤ የጦር መሳሪያ ምዝገባ #TeraraNetwork#Ethiopia #News| የአብን አባላት አፈናና ፤ የኢሰመኮ ማሳሰቢያ #TeraraNetwork#Ethiopia #News| የአብን አባላት አፈናና ፤ የኢሰመኮ ማሳሰቢያ #TeraraNetwork#Ethiopia #EthiopianNews  የወልቃይት ክተት ጥሪና ህወሓት #News #TeraraNetwork |#Ethiopia #EthiopianNews የወልቃይት ክተት ጥሪና ህወሓት #News #TeraraNetwork |#Ethiopia #News| የ2011ዓ.ም እስረኞችና ፤ የሩሲያ ዛቻ #TeraraNetwork#Ethiopia #News| የ2011ዓ.ም እስረኞችና ፤ የሩሲያ ዛቻ #TeraraNetwork#Ethiopia #TeraraNetwork | የትግራይ የመጨረሻው ትግልና የሰአት እላፊ አዋጁ#Ethiopia #TeraraNetwork | የትግራይ የመጨረሻው ትግልና የሰአት እላፊ አዋጁ#Ethiopia #News| የምዕራብ ኦሮሚያ ቀውስና ፤ የሱዳን ተቃውሞ #TeraraNetwork#Ethiopia #News| የምዕራብ ኦሮሚያ ቀውስና ፤ የሱዳን ተቃውሞ #TeraraNetwork#Ethiopia #News| የህወሓት ትእዛዝና የጋዜጠኛው መመለስ #TeraraNetwork#Ethiopia #News| የህወሓት ትእዛዝና የጋዜጠኛው መመለስ #TeraraNetwork
Яндекс.Метрика