Загрузка...

ፈረንጆች ያደኑት የAI ሳይንቲስት|| ለምን 4.1 ሚሊዬን ዶላር invest አደረጉበት? ||Manyazewal Eshetu Podcast EP213||ሀያሌ

በ MIT የ 4.1 ሚሊዮን ዶላር ሙሉ ስኮላርሺፕ በማሸነፍ በኤአይ (Artificial Intelligence) ዘርፍ አዲስ ታሪክ እየሰራ ከሚገኘው ወጣት ኢትዮጵያዊ የ AI ሳይንቲስት ጋር ያደረግነው ጥልቅ ውይይት!
በዚህ አነጋጋሪ እና አስተማሪ ቆይታችን ስለ ኤአይ (AI) የወደፊት አቅጣጫ፣ የቴክኖሎጂው መልካም እና አደገኛ ጎኖች፣ እንዲሁም ሳይንቲስቶች እራሳቸው የፈጠሩትን የ AI አሰራር በሚገባ አለመራዳታቸው ስለሚያስከትለው አደጋ በሰፊው ተወያይተናል። በተጨማሪም ኤአይ እና ሃይማኖትን በተመለከተ የሚደረጉ ጥናቶችን እና ቴክኖሎጂው ዓለምን እንዴት ሊያናውጣት እንደሆነ በዝርዝር ዳሰናል።
በውይይቱ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች:

⁠#ArtificialIntelligence⁠ ⁠#EthiopianGenius⁠ ⁠#MIT⁠ ⁠#EthiopianPodcast⁠ ⁠#Technology⁠ ⁠#AIEthics⁠ ⁠#FutureTechnology

Видео ፈረንጆች ያደኑት የAI ሳይንቲስት|| ለምን 4.1 ሚሊዬን ዶላር invest አደረጉበት? ||Manyazewal Eshetu Podcast EP213||ሀያሌ канала Manyazewal Eshetu
Яндекс.Метрика
Все заметки Новая заметка Страницу в заметки
Страницу в закладки Мои закладки
На информационно-развлекательном портале SALDA.WS применяются cookie-файлы. Нажимая кнопку Принять, вы подтверждаете свое согласие на их использование.
О CookiesНапомнить позжеПринять