Загрузка страницы

የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ | ትምህርት 3 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የ1ኛ ሳሙኤል የመጨረሻው ክፍል በመሠረቱ በሳኦልና በዳዊት መካከል ያለውን ግጭት የሚተነትን ክፍል ነው። ዳዊት ንጉሥ እንዲሆን በእግዚአብሔር ተመርጦ ነበር። በእግዚአብሔር ዓይን የእግዚአብሔር ሕዝብ ትክክለኛ ንጉሥ ዳዊት ነበር፤ ነገር ግን ዳዊት በበርካታ ዓመታት ኮብላይ (ተሳዳጅ) ሆኖ በዋሻ ተደብቆ ኖረ። ከሳኦል የግድያ ሙከራ ለማምለጥ ከቦታ ወደ ቦታ ይዘዋወር ነበር። ንጉሥ ለመሆን ምንም ዓይነት ኃይልን ለመጠቀም ፈቃደኛ ሳይሆን ቀረ። ጥላቻና ብቀላ ወደ ሕይወቱ እንዲገባ አልፈቀደም። ይልቁንም እግዚአብሔር ራሱ በሳኦል ላይ እስኪፈርድና መንግሥቱን እስኪሰጠው ድረስ ለመጠበቅ ወሰነ። ይህ ለእኛ ብርቱ ማስጠንቀቂያ ሊሆነን ይገባል። ነገሮችን በራሳችን እጅ በማከናወን የጎበጠውን ለማቃናት ከመፍጨርጨር ይልቅ እግዚአብሔርን በትዕግሥት ልንጠብቀው ይገባል። በተጨማሪ ከእግዚአብሔር ጋር በፍጹም ታዛዥነት በምንኖርበት ጊዜ እንኳ በብዙ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ማለፍ እንደምንችል ያስተምረናል።
በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት

- https: //www.operationezra.com

https://youtu.be/LnhF5flH3fc
https://youtu.be/OcGj5DzES6A

© Operation Ezra Bible College

Видео የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ | ትምህርት 3 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር) канала asfaw Bekele
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
15 июля 2021 г. 0:23:17
02:22:16
Другие видео канала
የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ  | ትምህርት 1 |  አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |የጳውሎስ መልዕክት መግቢያ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ርየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |የጳውሎስ መልዕክት መግቢያ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ርOld Testament Survey introduction ~ session 1 - The Mesopotamian worldOld Testament Survey introduction ~ session 1 - The Mesopotamian worldቆላስይስ 1:1-8 - ፓስተር አስፋው በቀለ   www.operationezra.comቆላስይስ 1:1-8 - ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.comየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |የጳውሎስ መልዕክት መግቢያ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ርየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |የጳውሎስ መልዕክት መግቢያ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ርየብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ | ትምህርት 1 |  አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የማርቆስ ወንጌል  - ክፍል 2 | ፓስተር አስፋው በቀለየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የማርቆስ ወንጌል - ክፍል 2 | ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ | ትምህርት 1  አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ | ትምህርት 1 አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የዮሃንስ ወንጌል  - ክፍል 1| ፓስተር አስፋው በቀለየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የዮሃንስ ወንጌል - ክፍል 1| ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሩት  | ትምህርት 1|  አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሩት | ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | ኦሪት ዘዳግም | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | ኦሪት ዘዳግም | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)ካልጋሪ ኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤ/ክ የአርብ ምሽት የዘመን ፍጻሜ ትምህርት ~ ፓስተር አስፋው በቀለካልጋሪ ኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤ/ክ የአርብ ምሽት የዘመን ፍጻሜ ትምህርት ~ ፓስተር አስፋው በቀለየብሉይ ዳሰሳ | ሙሴ | ዘጸዓት 1 ~ 4|  አስፋው በቀለ (ፓ/ር) |  www.operationezra.comየብሉይ ዳሰሳ | ሙሴ | ዘጸዓት 1 ~ 4| አስፋው በቀለ (ፓ/ር) | www.operationezra.comየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |የጳውሎስ መልዕክት መግቢያ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ርየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |የጳውሎስ መልዕክት መግቢያ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ርየብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ መሳፍንት  | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ መሳፍንት | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ|የሃዋርያት ስራ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ርየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ|የሃዋርያት ስራ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ርየብሉይ ዳሰሳ | ኦሪት ዘኁልቅ | ትምህርት 1  | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የብሉይ ዳሰሳ | ኦሪት ዘኁልቅ | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የማቴዎስ ወንጌል (ክፍል2)  | ፓስተር አስፋው በቀለየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የማቴዎስ ወንጌል (ክፍል2) | ፓስተር አስፋው በቀለየአዲስ ኪዳን ዳሰሳ| የዮሃንስ ወንጌል | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓስተር)የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ| የዮሃንስ ወንጌል | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓስተር)
Яндекс.Метрика