Загрузка страницы

የኢትዮጵያ ገበያን ለውጭ ዜጎች መክፈት ምን ያስከትላል? /Ethio Business

የውጭ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ገበያ ላይ እንዲሳተፉ አዲስ መመሪያ መውጣቱ ይታወሳል፡፡በመመሪያው መሠረትም የውጭ ዜጎች ከጅምላ እስከ ችርቻሮ እንዲሁም በወጭና ገቢ ንግድ ጭምር እንዲሳተፉ ዕድል የሚሰጥ ነው፡፡ ይህ ጉዳይም የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰጡበት ይገኛሉ አጠቃላይ የመመሪያው ጥቅምና ጉዳትን በተመለከተ ከኢንቨስትመንት አማካሪ ባለሙያ ጋር ቆይታ ተደርጓል።

In today's business program, it is worth noting that new guidelines have been issued for foreign investors to participate in the Ethiopian market, offering opportunities for income-generating businesses. Various opinions are being expressed on this matter, and a meeting with an investment advisor was conducted."

ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡

"Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates, along with practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature, aimed at making financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#ethio_business

Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv

Видео የኢትዮጵያ ገበያን ለውጭ ዜጎች መክፈት ምን ያስከትላል? /Ethio Business канала ebstv worldwide
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
23 мая 2024 г. 22:39:28
00:13:27
Другие видео канала
//ፈረንጅ ጎረቤቴ// "ቦዘና ሽሮ አለምአቀፋዊ ምግብ ሊሆን እንደሚችል አምናለሁ... "//በእሁድን በኢቢኤስ////ፈረንጅ ጎረቤቴ// "ቦዘና ሽሮ አለምአቀፋዊ ምግብ ሊሆን እንደሚችል አምናለሁ... "//በእሁድን በኢቢኤስ//ለሙስና የተጋለጡ አሰራሮች፣ግንቦት 22, 2016 What's New May 30, 2024ለሙስና የተጋለጡ አሰራሮች፣ግንቦት 22, 2016 What's New May 30, 2024"ከማጋባት ለካስ ማግባት ቀላል ነው!!... //ትንሽ እረፍት/ /እሁድን በኢቢኤስ//"ከማጋባት ለካስ ማግባት ቀላል ነው!!... //ትንሽ እረፍት/ /እሁድን በኢቢኤስ//አዲስ አክሲዮን ለመመስረት ህጉ መቀየሩን ማወቅ አለባቸው /Ethio Businessአዲስ አክሲዮን ለመመስረት ህጉ መቀየሩን ማወቅ አለባቸው /Ethio Businessበመጪው ክረምት ከባድ ጎርፍ ይጠበቃል ... የአየር ንብረት ትንበያ //ስለጤናዎ// በእሁድን በኢቢኤስበመጪው ክረምት ከባድ ጎርፍ ይጠበቃል ... የአየር ንብረት ትንበያ //ስለጤናዎ// በእሁድን በኢቢኤስፋሽን የሆነው የጂም ውስጥ ብረት መግፋት ጣጣው... ደረጄ ካሴ ኤክስፐርት ፊዚዮቴራፒስት //በቅዳሜን ከሰአት//ፋሽን የሆነው የጂም ውስጥ ብረት መግፋት ጣጣው... ደረጄ ካሴ ኤክስፐርት ፊዚዮቴራፒስት //በቅዳሜን ከሰአት///ተቀበል/ ስንት ነው የምትሰጠኝ ካልነገርከኝ አይሆንም😁🤣... //እሁድን በኢቢኤስ///ተቀበል/ ስንት ነው የምትሰጠኝ ካልነገርከኝ አይሆንም😁🤣... //እሁድን በኢቢኤስ//አማርኛ ተናጋሪው አምባሳደር ... ከበድ ያለው ድግስ በጣልያን ኤምባሲ //ዙረት //በእሁድን በኢቢኤስአማርኛ ተናጋሪው አምባሳደር ... ከበድ ያለው ድግስ በጣልያን ኤምባሲ //ዙረት //በእሁድን በኢቢኤስየፓስፖርት የአገልግሎት ጊዜ፣ግንቦት 23, 2016 What's New May 31, 2024የፓስፖርት የአገልግሎት ጊዜ፣ግንቦት 23, 2016 What's New May 31, 2024//እንተዋወቃለን ወይ?// "ሁሌ የምታደንቅልኝ ቅንድቤን ነው..." //በእሁድን በኢቢኤስ////እንተዋወቃለን ወይ?// "ሁሌ የምታደንቅልኝ ቅንድቤን ነው..." //በእሁድን በኢቢኤስ//''እኛ ቤት እናቴ ብቻ ናት ሴት"  ሄኖክ መሐሪ #ቅዳሜን_ከሰአት #ኢቢኤስ #ebstv #kidamenkeseat #shorts #viralvideo''እኛ ቤት እናቴ ብቻ ናት ሴት" ሄኖክ መሐሪ #ቅዳሜን_ከሰአት #ኢቢኤስ #ebstv #kidamenkeseat #shorts #viralvideo//የጥበብ ሰዓት// “በኮባ እና በእንሰት ብቻ ያለ ምንም ቀለም ነው ስዕሎቹን የምሰራቸው” //በእሁድን በኢቢኤስ////የጥበብ ሰዓት// “በኮባ እና በእንሰት ብቻ ያለ ምንም ቀለም ነው ስዕሎቹን የምሰራቸው” //በእሁድን በኢቢኤስ//ምክክር ለኢትዮጵያ ሰላም፣ግንቦት 23, 2016 What's New May 31, 2024ምክክር ለኢትዮጵያ ሰላም፣ግንቦት 23, 2016 What's New May 31, 2024እንዲህ ያለ እድል አለ እንዴ ... ደግነት ይከፍላል!  //ተከፍሏል/ /እሁድን በኢቢኤስ//እንዲህ ያለ እድል አለ እንዴ ... ደግነት ይከፍላል! //ተከፍሏል/ /እሁድን በኢቢኤስ//"ጥንቼን" የድምፃዊ ተካ አሰፋ ሙዚቃ እንዴት ተሰራ? //በእሁድን በኢቢኤስ//"ጥንቼን" የድምፃዊ ተካ አሰፋ ሙዚቃ እንዴት ተሰራ? //በእሁድን በኢቢኤስ//የያዩ ማዳባሪያ ፋብሪካ እጣ ፈንታ፣ግንቦት 22, 2016 What's New May 30, 2024የያዩ ማዳባሪያ ፋብሪካ እጣ ፈንታ፣ግንቦት 22, 2016 What's New May 30, 2024የርክበ ካህናት ጉባኤ፣ግንቦት 21, 2016 What's New May 29, 2024የርክበ ካህናት ጉባኤ፣ግንቦት 21, 2016 What's New May 29, 2024//ተቀበል// #እሁድንበኢቢኤስ #SundaywithEBS #ebstv #ኢቢኤስ #shortsvideo #viral//ተቀበል// #እሁድንበኢቢኤስ #SundaywithEBS #ebstv #ኢቢኤስ #shortsvideo #viral“ባለቤቴን አስፈቅጄ ሴተኛ አዳሪነት እሰራ ነበር...”//አዲስ ምዕራፍ/ /እሁድን በኢቢኤስ//“ባለቤቴን አስፈቅጄ ሴተኛ አዳሪነት እሰራ ነበር...”//አዲስ ምዕራፍ/ /እሁድን በኢቢኤስ//“ጠባብ ቤትን እንዴት ሰፋ ያለ እይታ እንዲኖረው ማድረግ እንችላለን”//ስለ ውበትዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//“ጠባብ ቤትን እንዴት ሰፋ ያለ እይታ እንዲኖረው ማድረግ እንችላለን”//ስለ ውበትዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//#ቅዳሜን_ከሰአት #ኢቢኤስ #ebstv #kidamenkeseat #shorts #viralvideo#ቅዳሜን_ከሰአት #ኢቢኤስ #ebstv #kidamenkeseat #shorts #viralvideo
Яндекс.Метрика