Загрузка страницы

የማይከፈል ውለታ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (ሙሉ መዝሙር)

Yemaykefel Wileta by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Full Album)

© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት

Official YouTube Page: https://m.youtube.com/channel/UCDL8cSYCB80Lr9REJpH-Z4Q
Official Facebook Page: https://www.facebook.com/MirtneshTilahun.Mezmur/
Telegram/ቴሌግራም: https://t.me/Mertnesh_Tilahun

#Mirtnesh #የንስሐ_መዝሙር #የማይከፈል_ውለታ

፩ የማይከፈል ውለታ

ስቃይ መከራውን እያሰብን ለኛ የሆነልን እኔ ማነኝ አሮጌ ማንነቴን አዲስ ያደረከውን ቆስለህ ስለኔ ጀርበህን ለግርፋት እራስህን ለሞት የሰጠህ አንተ ጎንበስ እኔ ቀና እንድል እውነትም የማይከፈል ውለታህን ምን እላለሁ ለሰጠህኝ ፍቅርና ውለታ ተመስገን ብቻ ነው።

፪ አንተን ብቻ አምናለሁ

በሰማይም በምድርም እንዳንተ ማን አለ
ጉድለቴን የምታውቅ
የደሜን ሰንሰለት የቆረጥክ
በበርሀ ጥሜን የምታረካ
በጉድለቴ የምትሞላ በረሀዬን አፍልቀህ የምታጠጣኝ
እንደናት የምትንከባከበኝ አንተን ለዘለአለም አመልክሀለሁ

፫ እንደምን ቻልሽው

እጹብ ድንቅ እመቤቴ ጌታዬን በማህጸንሽ ተጸንሶ ለመዳናችን የትህትና የፍቅር እናት የሆንሽ ድንግል ሆይ ሰማይና ምድር የማይችሉትን ተጸንሶ አየንው ባንቺ ማኅጸን ለመለሟ ተክል እሳቱ ልጅሽ ቅጠሏ አንቺ ነሽ
ሙሴ ያያት በኮሬብ ድንግል እንደምን ቻልሽው

፬ አምላኬ ሆይ

እንዲህ ያለ ተፈጥሮ እንዴት ይታወቃል የምድር ጥልቁ አይደረሰበትም ሰማይ እርቀቱ የውቅያኖስ ስፋቱ እጹብ ነው ሁሉ ለአንተ በፍቅር ይገዛ ድንቅ ነህ ቅዱስ ነህ ውሀው ጠፈር ግርግዳ እሳት አለማት ከምድር እስከ የሌለውን የፈጠርክ አይሀለሁ በፍጥረትህ ጌጠኛ ሆነህ

፭ አምላካችን ግልጥ ሆኖ ይመጣል

ሰማያትን እያረሰ ምድርን በአዜብ በእሳት አምድ ተቀምጠህ በግርማህ ትመጣለህ። በግርማህ ምድርና ሰማይ ያልፋሉ ታሪካችን በአንተ ዘንንድ ሲነበብ ጌታዬ ሆይ የበደሌ ትርፍ ሞት እንዳይሆን በአንተ ዘንድ ልኑር
አዲሱ ሰማይና ምድር ምስጋና ብቻ ወዳለበት በዛ ሰብስበን አሜን።

፮ ዘለአለም ላይኖር

እስኪ እንኑር ተዋደን ለአንዲት ቤተክርስቲያን ነው የምንሰራው ።
በአንዲት ጥምቀት ነው የከበርንው ሁላችንም ባዶአችንን ነው የምንሄደው ማንም በዝች ሰአት ነው የምሞተው ብሎ አያውቀውም ለምን በሰላም ብንኖር የመጨረሻ ግባችን ከአምላካችን ጋር ለመኖር ፍቅራችን ያለግብዝነት ይሁን ።

፯ በኤልሳቤት ሰላምታ

እመቤቴ ብላ ሰላምታ ስትሰጥ ኤልሳቤት በማህጸን ያለው ዮሐንስ ሰላምታ አቀረበ ቅ/ገብርኤል ከመቤታቸች ዘንድ ሲደርስ እንደቃልህ ብላ ተቀበለች ልዩ የሆነ ደምግባት የነፍስሽ ንጽህና ከሰማይ አብ አየሸ መመጠን መመርመር የማይቻለውን የቻልሽ እመቤቴ ሁሌ ሰላም ልበልሽ ለቅድስናሽ።

፰ ስንትጊዜ ረዳህኝ

ሀዘን መከራ ሞት በዙሪያዬ ያለውን ክፋቱን ወደደስታ ባዳውን ዘመድ እያደረክልኝ እንደዓይንህ ብሌን የምጠብቀኝ በህይወቴ የተገለጥክ ሁሉን የምታሳልፈኝ ስንቱን ልግለጠው ሁሌም እረፍቴ ነህ ።

፱ ከአንቺ በቀር

ወላይቱ እናቴ ጌታዩን ያስገኘሽ ሁሌ ለጭንቀቴ እናቴ ብዬ ስጠራሽ የምትደርሽልኝ ጌታዬ እናቴ ብሎ ከመስቀል ስር ያገኘሁሽ እረዳቴ
የከሰሱኝን ፍቅርሽ ጉልበቴ ሆኖ ዛሬ ላይ የእናት ልመና ለኔም ለትውልዱም አንገት አያስደፋ ፊት አያስመልስ ሁሌ ከጎኔ ነሽ

፲ ይረሳል አትበሉ

ምህረቱም ለዘልአለም ህያው ፍቅሩ የማይቀየር ታላቅ አባት ውድ ነው በዘመናት ሁሉ ታማኝ በመዳፉ ይህንን ዓለም የያዘው ዮሴፍን እንደተሸጠ ሳይሆን ግብጽ ላይ ከፍ ያረገ የሙሴን እረኝነት ሳይሆን ጸጋ የሰጠ ዳዊትን ከረኝነት ያነሳ ማንንም አይረሳም ይጥላል አትበሉ ማንንም አይጥልም ሁላችንንን የሚጎበኝ አልቃሹን እንባ የሚያብስ የኛንም ሀዘን ቀይሮት ግን አንዘምር ይሆን ሀና አልቅሳ ግን ልቤ በእግዚአብሔር ጸና ብላ እንዳመሰገነች እናመስግን ።

Видео የማይከፈል ውለታ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (ሙሉ መዝሙር) канала ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Яндекс.Метрика