Загрузка страницы

♥መጽሐፈ ምሳሌ Amharic Audio Bible - Metsihafe Misale Full bible

♥♥♥♥እርሶ ብቻ ሼር አድርጉት ♥♥♥♥
like and subscribe በማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ያሳድጉ።
#Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዝዎታለን። ethio dawit tube

#የአማርኛ #መጽሐፈ_ምሳሌ #Amharic_Audio_Bible
ይህ ቪዲዮ የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል የሆነውን መጽሀፈ ምሳሌ ሙሉ ድምጽ ትረካ ሲሆን እስከመጨረሻው እንድታደምጡት በአክብሮት እጋብዛለው ሰምተው ሲጨርሱ አስተያየቶን ያስቀምጡልን።

ethio dawit tube #SUBSCRIBE
SUBSCRIBE and click the 🔔 to be notified of new videos. Find TAC TIMES everywhere:
https://m.youtube.com/channel/UCVVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ?sub_confirmation=1
https://www.youtube.com/channel/UCVVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ

► መጽሐፈ ምሳሌ በማንና መቼ ተጻፈ? የሚያስተላልፈው መልእክትስ ስለምንድን ነው?
መጽሐፈ ምሳሌ በፈሊጣዊና በምሳሌያዊ አነጋገር የተዘጋጀ የሥነ ምግባርና የሃይማኖት ትምህርት ነው፡፡ አብዛኛው የሚያወሳው በዕለታዊ ኑሮ ስለሚያጋጥሙ ነገሮች ነው፤ “እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው” የሚለውን መመሪያ በማስገንዘብ ይጀምራል፤ የሚያስተምረውም ሃይማኖታዊ ሥነ ምግባርን ብቻ ሳይሆን ሰው በዕለታዊ ኑሮው ሊፈጽማቸው የሚገባውን መልካም ጠባይና በጎ ሥራ ጭምር ነው፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ስለ ትሕትና ፣ ስለ ትዕግሥት ፣ ስለ ሰብአዊ ርኅራኄና ስለ ታማኝነት ብዙ ትምህርት በምሳሌ ተሰጥቷል፡፡
መጽሐፉ የተጻፈበት ጊዜ በግልጽ አይታወቅም፡፡ ምናልባት ሰሎሞን በዘመነ መንግሥቱ ማለትም በ950 ዓ.ዓ ጀምሮት ይሆናል፤ የንጉሥ ሕዝቅያስ ሰዎች በ700 ዓ.ዓ የተወሰነውን ክፍል ጽፈውት እንደሆነ ይታመናል፤ በመጨረሻም አይሁዳውያን ከምርኮ ሲመለሱ ማለትም በ538 ዓ.ዓ በኋላ መጽሐፉን አጠናቀው ሳይጽፉት እንዳልቀረ ይታመናል፡፡ ስለዚህ ምሳሌዎቹ ሁሉ የንጉሥ ሰሎሞን ብቻ አይደሉም፡፡ ከምዕራፍ 1-9 ባለው ክፍል ምክር ሰጪዋ ራስዋ ጥበብ ናት፡፡ በጐዳና ትጮኻለች፤ በከተማዪቱ ከፍተኛ ስፍራ ላይ ትጠራለች(ምሳ 1፡ 20 ፤ 8፡ 1-3 ፤ 9፡ 1-3) ፡፡ ቀጥሎሦስት ከምዕራፍ 10-22 እና ከምዕራፍ 25-29 ራሱ ሰሎሞን የፈጠራቸው ምሳሌዎች ናቸው፡፡ ንጉሥ ሰሎሞን ከእግዚአብሔር ዘንድ ልዩ ጥበብን እንደ ተቀበለና ሺህ ምሳሌዎች እንደ ተናገረ ታውቋል(1 ነገ 3፡ 10-12 ፤ 4፡ 29-34)፡፡
መጽሐፉ የተጻፈው በግጥም መልክ ነው፤ ምክንያቱም በግጥም የተሰጠ ትምህርት በልብ ስለሚያዝ ነው፡፡ ምሳሌዎቹ ራሳቸውን የቻሉ ናቸውና እያንዳንዱ እየተነበበ ለብቻው ይታሰብበታል እንጂ የተያያዘ ታሪክ እንደሚነበብ ዓይነት ምሳሌዎች አይነበቡም፡፡ ይሁን እንጂ በዓይነት በዓይነቱ በአንድ ክፍል ውስጥ ተጠቅልሏልና እያንዳንዱ ምሳሌ ከተመሳሳዩ ክፍል ጋር ማንበብ ይገባል፡፡ ጴጥሮስና ጳውሎስም መጽሐፈ ምሳሌን ጠቅሰውታል(ሉቃ 14፡ 8-10 ምሳ 25፡ 6-7 ፤ 1 ጴጥ 4፡ 18 ምሳ 11፡ 31 ፤ 2 ጴጥ 2፡ 22 ምሳ 26፡ 11 ፤ ሮሜ 12፡ 20 ምሳ 25፡ 21-22 ፤ ያዕ 4፡ 6 ምሳ 3፡ 34)፡፡
እርሶም ይህን ግሩም የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል ሙሉ ትረካውን ሰምተው ሲጨርሱ like እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ share እና አስረያየቶን በመስጠት ይገንቡን።

SUBSCRIBE and click the 🔔 to be notified of new videos. Find TAC TIMES everywhere:
https://m.youtube.com/channel/UCVVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ?sub_confirmation=1

#የሉቃስ_ወንጌል
https://youtu.be/SZuDQ6sUkXM

#የማቴዎስ_ወንጌል
https://youtu.be/YrSOjDXiPao

#የማርቆስ_ወንጌል
https://youtu.be/GpiYxnP_HWg

#መጽሐፈ_መክብብ
https://youtu.be/FHjcTFwxWAQ

#መጽሃፈ_እያሱ ወልደ ነዌ
https://youtu.be/HGdLGgwimD4

#መጽሃፈ_ሳሙኤል ቀዳማዊ
https://youtu.be/aOCPtz6Znl8

#መጽሃፈ_ሳሙኤል ካልዕ
https://youtu.be/en8Z7gv0ZRc

#ትንቢተ_ዳንኤል Amharic Audio Bible
https://youtu.be/walHFzTgl2M

#መዝሙረ_ዳዊት ምዕራፍ 1-50
https://youtu.be/bqf6s3TEleU

#መጽሃፈ_ኢዮብ orthodox
https://youtu.be/76TArRo_ric

#መጽሐፈ_ምሳሌ
https://youtu.be/oB3oQQBrO10

#Tewodros_Yosef #Maryam_Fidel_Nat_Nu_Temaru #Tewahido
#orthodox #tewahido #sibket # #tewahido #mezmur #begena #mezmurማህበረ #Alemu #aga #zimare #sireate #kidase # kine #mezmure #dawit #Enate #maryam #kidanmihirt #memihir #zemedkun #bekele #memhirmihireteab asefa #memhirzebenelema #diakonhenok haile #mahiberekidusan #memhirpawlos #lulekuankuayenesh #lij #bini #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ስብከት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #መዝሙር #በገና #መዝሙር #ዝማሬ #አለሙ #አጋ # #ቅዱሳን #እናቴ #ማርያም #ቅኔ #ኪዳነምህረት #እመቤቴ #እየሱስ_ክርስቶስ #መድሐኒቴ #መዝሙረ #ዳዊት #ቅዳሴ #ስረአተቅዳሴ #መምህር #ዘመድኩን #በቀለ #መምህርዘበነለማ #መምህርምህረተአብአሰፋ #ዲያቆን #ሄኖክ #ሃይሌ #ሉሌቋንቋየነሽ #ልጅ #ቢኒ | Ethio Tewahido News | EOTC TV | Mahibere Kidusan | Alemu Aga - Topic | ዝማሬ መላእክት | Ethiopian Orthodox Allover The World

Видео ♥መጽሐፈ ምሳሌ Amharic Audio Bible - Metsihafe Misale Full bible канала ethio dawit tube
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
31 августа 2020 г. 17:42:14
01:27:44
Другие видео канала
ትንቢተ ኢሳያስ Amharic Audio Bible (HQ) - Tinbite Esayas Full Bibleትንቢተ ኢሳያስ Amharic Audio Bible (HQ) - Tinbite Esayas Full BibleBook of ProverbsBook of Proverbsየዮሐንስ ወንጌል ኦዲዮ - Amharic Audio Bible John የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ዮሐንስ እንደጻፈውየዮሐንስ ወንጌል ኦዲዮ - Amharic Audio Bible John የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ዮሐንስ እንደጻፈውየማርቆስ ወንጌል Amharic Audio Bible - Markos Wengel Full Bibleየማርቆስ ወንጌል Amharic Audio Bible - Markos Wengel Full BibleAmharic audio bible:The book of proverbs (መጽሃፈ ምሳሌ)Amharic audio bible:The book of proverbs (መጽሃፈ ምሳሌ)07 መዝሙረ ዳዊት - ለትምህርት የሚሆኑ ክፍል 6 spiritual bible book of  Amharic translation mezmur07 መዝሙረ ዳዊት - ለትምህርት የሚሆኑ ክፍል 6 spiritual bible book of Amharic translation mezmurመጽሐፈ መክብብ  Amharic Audio Bible - Metsihafe Mekibib Full bibleመጽሐፈ መክብብ Amharic Audio Bible - Metsihafe Mekibib Full bibleመጽሃፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ Amharic Audio Bible - Mesihafe Samueal kedamawiመጽሃፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ Amharic Audio Bible - Mesihafe Samueal kedamawiየማቴዎስ ወንጌል ኦዲዮ Amharic Audio Bible - Matthew የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ማቴዎስ እንደጻፈውየማቴዎስ ወንጌል ኦዲዮ Amharic Audio Bible - Matthew የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ማቴዎስ እንደጻፈውመዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1-50  Amharic Audio Bible - mezmure dawit 1-50 Full bible part 1መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1-50 Amharic Audio Bible - mezmure dawit 1-50 Full bible part 1ሩትየትጋትዋ:የጽናትዋ:የእምነቷ:የፍቅርና: የመታዘዝዋ ፍሬሩትየትጋትዋ:የጽናትዋ:የእምነቷ:የፍቅርና: የመታዘዝዋ ፍሬየሉቃ ወንጌል Amharic Audio Bible - Lukas Wengel Full Bibleየሉቃ ወንጌል Amharic Audio Bible - Lukas Wengel Full Bible08 በዓለም አብያተ ክርስቲያናት ዘንድ እጅግ የታወቁት መዝሙረ ዳዊት መዝሙሮች ክፍል08 በዓለም አብያተ ክርስቲያናት ዘንድ እጅግ የታወቁት መዝሙረ ዳዊት መዝሙሮች ክፍልየማርቆስ ወንጌል ኦዲዮ Amharic Audio Bible - Mark የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ማርቆስ እንደጻፈውየማርቆስ ወንጌል ኦዲዮ Amharic Audio Bible - Mark የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ማርቆስ እንደጻፈውመዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ  ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]መፅሐፈ ሔኖክ ኢትዮጵያዊ - ሙሉ ትረካ [The Book Of Enoch Ethiopian]መፅሐፈ ሔኖክ ኢትዮጵያዊ - ሙሉ ትረካ [The Book Of Enoch Ethiopian]🛑የዩሐንስ ራዕይ Amharic Audio Bible - Yeyohanis Raiy Full Bible🛑የዩሐንስ ራዕይ Amharic Audio Bible - Yeyohanis Raiy Full BibleAmharic audio bible  (የማርቆስ ወንጌል 1-16) The gospel of MarkAmharic audio bible (የማርቆስ ወንጌል 1-16) The gospel of MarkAmharic audio bible(1st Samuel) 1ኛ ሣሙኤልAmharic audio bible(1st Samuel) 1ኛ ሣሙኤል
Яндекс.Метрика