Загрузка страницы

ናቲ ማን -Nhatty Man - ፈራጅ -Feraj - New Ethiopian Music 2023 - New Album 2023

አልበሙን በመግዛት ድጋፎን ማሳየት ከፈለጉ
You can buy the album on
https://realnhattyman.bandcamp.com/album/vol-4

Supported by the Australian Government through the Australia Council for the Arts, its arts funding and advisory body.

ፈራጅ
የበቃ ሰው አጣች ብለን እስከዛሬ
ተቆጭተን ከርመን ዘመነች ሀገሬ
ቤተ እምነቷ ሁሉ ቃል እያሳጠረ
እግዚአን ቀንሶ ለብሔር ዘመረ

በሉኝ ፈራጅ በሉኝ ኮናኝ
በሉኝ ፈራጅ በሉኝ ኮናኝ
ዛሬን እጮኀለሁ ሁኔታው ቢያስፈራኝ
ዛሬን እጮኀለሁ ሁኔታው ቢያስፈራኝ
የፊቱን ባላውቅም መጭውን ጠንቅቄ
በማየው ፈራሁት ቀርቶ መናፈቄ
የኖርንበት ልምዳችን አንድ አድርጎን በተስፋ
ዛሬን መላ እንበለው ሳይከስም ሳይጥፋ

የስንቱን ጎጆ ኑሮ ገብቶ እንደፈተነው
ከደጁ ዘለቀ በቸል እያለፍነው
የኔ ካለው ውጪ ሰው ህብረትን ፈርቶ
ክብሩን ካረከሰው ዘር ነገዱን ጠርቶ

የታይታ ኑሮ
የወረት ነገር
የታይታ ኑሮ
ፀሎትም መኝታም
እውነትን ሽሮ
ቂም አሳድሮ

ታሪክ እንደሌለው አብሮም እንዳልኖረ
እንዳልተዛመደ በእምነቱ እንዳልዘከረ.
የኔ ዘር ያንተ ዘር እየተባባለ
ተመራርጦ ዋለ ያሀገር ሰው ቀለል

በዚች በዕምነት ሀገር
ባማኝ ሕዝብ ምድር
ፍቅር ዙፋን አጥቶ
ኪዳን ሽሯል ፍጡር
ከእንግዲስ ይብቃ በርቱ እንተባበር
ለከርሞ መልካም ሰው ዛሬን እንበል ይቅር

የታይታ ኑሮ
የወረት ነገር
የታይታ ኑሮ
ፀሎትም መኝታም
ቂም አሳድሮ
እውነትን ሽሮ

ይቅር አይበጅ ለሀገር

በተስፋ ኖራለች ትንሳኤዋን ናፍቃ
በ አንድ እንቁምላት ፉክክሩም ይብቃ ።

Видео ናቲ ማን -Nhatty Man - ፈራጅ -Feraj - New Ethiopian Music 2023 - New Album 2023 канала Nhatty Man
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
26 января 2023 г. 15:43:32
00:06:16
Другие видео канала
Nhatty Man ናቲ ማን - ይናገራል መልኬ LiveNhatty Man ናቲ ማን - ይናገራል መልኬ LiveNhatty Man  ናቲ ማን -  Live @ St Kilda Festival 2016Nhatty Man ናቲ ማን - Live @ St Kilda Festival 2016NhattyMan (ቻቹ) live with Mahmoud AhmedNhattyMan (ቻቹ) live with Mahmoud AhmedNhatty Man & ​⁠@yonniwube ስለ ጭፈራው ደራ …Nhatty Man & ​⁠@yonniwube ስለ ጭፈራው ደራ …Solomon Sisay Live to Air from Bakehouse StudiosSolomon Sisay Live to Air from Bakehouse StudiosNhatty Man & Gara ፍም እሳት (Flame & Fire) [New Official Single 2017]Nhatty Man & Gara ፍም እሳት (Flame & Fire) [New Official Single 2017]Nhatty Man & Gara LiveNhatty Man & Gara LiveNhatty Man - ይቆማል ወይ - Karaoke ናቲ ማን - Yikomal Woy - ማጀብያ ሙዚቃ እና ግጥም - New Ethiopian Music 2020Nhatty Man - ይቆማል ወይ - Karaoke ናቲ ማን - Yikomal Woy - ማጀብያ ሙዚቃ እና ግጥም - New Ethiopian Music 2020ዘለሰኛ "Zelesegna" Solomon Sisay Live @MIJF 2020 [These Digital Times]ዘለሰኛ "Zelesegna" Solomon Sisay Live @MIJF 2020 [These Digital Times]Nhatty Man - Sweet Memories (Official MV) [ @killahkeys meets nhatty man] ናቲ ማንNhatty Man - Sweet Memories (Official MV) [ @killahkeys meets nhatty man] ናቲ ማንNhatty Man - Yeseqelut (sendeqea) ናቲ ማን - የሰቀሉት(ሰንደቄ ) - New Album 2023 - አዲስ አልበም 2015 e.cNhatty Man - Yeseqelut (sendeqea) ናቲ ማን - የሰቀሉት(ሰንደቄ ) - New Album 2023 - አዲስ አልበም 2015 e.cNhatty Man - Zimta ናቲ ማን -ዝምታ - New Album 2023 - አዲስ አልበም 2015 e.cNhatty Man - Zimta ናቲ ማን -ዝምታ - New Album 2023 - አዲስ አልበም 2015 e.cNhatty Man  ተው በሉት ይኼን ሠው Tew Belut  ናቲ ማንNhatty Man ተው በሉት ይኼን ሠው Tew Belut ናቲ ማንSolomon Sisay and Nhatty Man (LIVE) ሰለሞን ሲሳይ እና ናቲ ማን Ethiopian Music 2021Solomon Sisay and Nhatty Man (LIVE) ሰለሞን ሲሳይ እና ናቲ ማን Ethiopian Music 2021Nhatty Man ናቲ ማን... 'Sweet Memories' Killah Keys meets Nhatty Man [Brazil Vs Ethiopia]Nhatty Man ናቲ ማን... 'Sweet Memories' Killah Keys meets Nhatty Man [Brazil Vs Ethiopia]ናቲ ማን  Nhatty Man እመነኝ Live with Afro Grove Band in Zurich 2019ናቲ ማን Nhatty Man እመነኝ Live with Afro Grove Band in Zurich 2019Nhatty Man - Senay - ናቲ ማን - ሰናይ -New Album 2023 - አዲስ አልበም 2015 e.cNhatty Man - Senay - ናቲ ማን - ሰናይ -New Album 2023 - አዲስ አልበም 2015 e.cNhatty Man - Abaree - ናቲ ማን - አባሪ  [New Album 2023]Nhatty Man - Abaree - ናቲ ማን - አባሪ [New Album 2023]Nhatty Man - New Album 2023 “VOL ፫“ [All Songs] - ናቲ ማን - አዲስ ሙሉ አልበም 2015 ዓምNhatty Man - New Album 2023 “VOL ፫“ [All Songs] - ናቲ ማን - አዲስ ሙሉ አልበም 2015 ዓምNhatty Man " Brand New Day " Live on Big Brother AfricaNhatty Man " Brand New Day " Live on Big Brother Africa
Яндекс.Метрика