Загрузка страницы

Ethiopian orthodox Tewhado-Teklehaimanot- ሐዋርያ አቡነ ተክለሃይማኖት ታሪክ

ብዙ ፃድቃን ብታይም በዘመኖ ኢትዮጽያ
እንዳንተ አላየችም ሐዲስ ሐዋርያ
የብዙወች አባት መምህር መጠጊያ
ፃድቁ ተወልደ ከፀጋ ዘአብ ከእግዚሐርያ።
ቅዱስ ሚዳኤል ሊቀ መላእክት
ይመራውም ነበር ከኃላ ከፊት።
ምድራዊ መላእክ የመረጡት ስላሴ
የዓለም ቡራኬ ዳግማዊ ሙሴ
አለምን የናቀ ፅኑ መነኩሴ።
ፀጋ የተሰጠው የድህነት የፈውስ
ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ።
የዓለም ፀሀይ የገዳም መብራት
የእቲስ አንበሳ ተክለሃይማኖት።
ገድልህ ሲነበብ ታምርህ ሲነገር
እፁብ ድንቅ ያሰኛል የተሰጠህ ክብር።
ጠንቆይ አጋንቱን በእምነት ደመሰሰ
ወንጌልን አስተምሮ ፍቅር አነገሰ።
ብርሃን ፈንጣቂው የጨለማ ጠላት
የድህ ድል ምድራዊ ሀብት።
የፀሎቱ ሀይል ጥልቅ ነው ሚስጥሩ
ስድስት ክንፍ አወጣ ቢቆረጥ አንድ እግሩ።
ተነጥቆ ወደ ሰማይ በአምላክ ተባርኳል
በሱራፌል ተርታ ቅዱስ ቅዱስ ይላል።
ገዳምህ ተባርኳል በእየሱስ ክርስቶስ
ምህረት ይታፈሳል በደብረ ሊባኖስ።
ስለ ሀይማኖቱ ከወርቅ የነጠረ
በሰማይ በምድር ተክሌ ከበረ።
ቃልኪዳንህን እኛም እናምናለን
አማልደን አደራ ከቸር አምላካችን
ዋስ ጠበቃ ሁነን ተክልዬ አባታችን።

Видео Ethiopian orthodox Tewhado-Teklehaimanot- ሐዋርያ አቡነ ተክለሃይማኖት ታሪክ канала ETH Entertainment
Показать
Комментарии отсутствуют
Введите заголовок:

Введите адрес ссылки:

Введите адрес видео с YouTube:

Зарегистрируйтесь или войдите с
Информация о видео
17 апреля 2012 г. 3:09:19
00:58:23
Другие видео канала
Tabote Tsion be EthiopiaTabote Tsion be Ethiopiaየእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ አጭር ታሪክየእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ አጭር ታሪክየንሰሃ መዝሙሮች/Ethiopian orthodox tewahodo mezmures part 3የንሰሃ መዝሙሮች/Ethiopian orthodox tewahodo mezmures part 3💠💒️➕የፃድቁ  አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታሪክ️➕💒💠💠💒️➕የፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታሪክ️➕💒💠EOTC Television: ስለ አባ ጽጌ ድንግል ምን ያህል ያውቃሉ? ስለ ኢትዮጵያ የእውቀት አደባባዮችስ?EOTC Television: ስለ አባ ጽጌ ድንግል ምን ያህል ያውቃሉ? ስለ ኢትዮጵያ የእውቀት አደባባዮችስ?Very touch  Orthodox Tewahedo Mezmur By  Zemari MulukenVery touch Orthodox Tewahedo Mezmur By Zemari Mulukenገድለ ተክለሃይማኖት ለመናፍቃን ምላሽ በ መ/ር ቢትወደድ ክፍል2ገድለ ተክለሃይማኖት ለመናፍቃን ምላሽ በ መ/ር ቢትወደድ ክፍል2ገድሊ ሃዋርያ ቶማስ/gedli hawarya thomasገድሊ ሃዋርያ ቶማስ/gedli hawarya thomasDem Gbat Alba - Zemari Tewodros Yosef (Ethiopian Orthodox Mezmur)Dem Gbat Alba - Zemari Tewodros Yosef (Ethiopian Orthodox Mezmur)Ethiopia: የኢትዮታይመስ የእለቱ ዜና  | EthioTimes Daily Ethiopian NewsEthiopia: የኢትዮታይመስ የእለቱ ዜና | EthioTimes Daily Ethiopian NewsMemehir Girma Wondimu VCD 27 AMemehir Girma Wondimu VCD 27 AAmazing Artist MESERET MEBRATE Performance on Ethiopian Orthodox Mezmur( Yilal Andebete)Amazing Artist MESERET MEBRATE Performance on Ethiopian Orthodox Mezmur( Yilal Andebete)እጠበኝ ቆሽሻለው Etebegn Qoshishalewእጠበኝ ቆሽሻለው Etebegn QoshishalewAbune G/Menfes Kidus Gedam of Arbaminch (Zigiti)Abune G/Menfes Kidus Gedam of Arbaminch (Zigiti)orthodox mezmur tsom collection mezmur 1 የፆም መዝሙሮች ኮሌክሽን 1orthodox mezmur tsom collection mezmur 1 የፆም መዝሙሮች ኮሌክሽን 1የእመቤታችን ስደት yemebetachn sedetየእመቤታችን ስደት yemebetachn sedetTeklehaimanot Mezmurs - Ethiopian Orthodox Mezmur Nehassie 2017Teklehaimanot Mezmurs - Ethiopian Orthodox Mezmur Nehassie 2017Ethiopia || ሰበር ዜና - አሳዛኙ የነ ካፒቴን ያሬድ የመጨረሻ 6 ደቂቃ ምን እንደተነጋገሩ ከብላክ ቦክሱ የተገኘው መረጃ ወጣEthiopia || ሰበር ዜና - አሳዛኙ የነ ካፒቴን ያሬድ የመጨረሻ 6 ደቂቃ ምን እንደተነጋገሩ ከብላክ ቦክሱ የተገኘው መረጃ ወጣወይንዬ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወአቡነ ህጻን ሞዓ ገዳም  ክፍል 1ወይንዬ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወአቡነ ህጻን ሞዓ ገዳም ክፍል 1Hawaz New Mezmure  (LISHAGEREW BEGETA)Hawaz New Mezmure (LISHAGEREW BEGETA)
Яндекс.Метрика